Account

Posts of Tech News Ethio

newest first

#1610Photo
Views53−52%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#1603Text

#ጥንቃቄ❗️ #ሼር #ሼር ሰዎች በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ጥሪ እየደረሳቸው ይገኛል፦ • +947 • +371 • +563 • +370 • +255 ወይም በእነዚህ መነሻዎች የሚጀምሩ ማንኛውም ቁጥሮች፦ +371፣ +375፣ +381 እነዚህ አካላት አንድ ጊዜ ብቻ ደውለው ይዘጋሉ። ተመልሰው ከደወሉላቸው በ3 ሰከንድ ውስጥ በስልክዎ ላይ ያለውን የሰው ዝርዝር (Contact list) መውሰድ ይችላሉ፤ እንዲሁም በስልክዎ ላይ የባንክ ወይም የክሬዲት ካርድ መረጃዎች ካሉ በቀላሉ ያገኟቸዋል። የሀገራት መለያ ኮዶች፦ • +375 - ቤላሩስ (Belarus) • +371 - ላቲቪያ (Latvia) • +381 - ሰርቢያ (Serbia) • +563 - ቫልፓራይሶ (Valparaiso) • +370 - ቪልኒየስ (Vilnius) • +255 - ታንዛኒያ (Tanzania) መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች፦ ለእነዚህ ቁጥሮች አይመልሱ ወይም ተመልሰው አይደውሉ። ማንኛውም ደዋይ በስልክዎ ላይ #90 ወይም #09 እንዲጫኑ ቢጠይቅዎት በፍጹም እንዳያደርጉት። ይህ ዘዴ የእርስዎን ሲም ካርድ (SIM card) ለመቆጣጠር፣ በእርስዎ ወጪ ስልክ ለመደወል እና እርስዎን ለወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ የሚጠቀሙበት አዲስ ሴራ ነው። ይህንን የጥሰት ሙከራ ለመከላከል ይህንን መልዕክት በተቻለዎት መጠን ጓደኞችዎ ያጋሩ!

Open in Telegram
Views86−22%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#1602Photo
Views81−26%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#1592Photo
Views143+30%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—