Posts of የታዋቂ ሰዎች ንግግር
ምንም ነገር መጣ፣ ቀረ ግድ የማይሰጥህ ሰው መሆን አለብህ my Bro ✌️ በሰዎች ላይ አትደገፍ። በሰዎች ላይ መደገፍ አደገኛ ነው። የራስህን ደስታ ወይም የአእምሮ ሰላም በሌሎች ሰዎች መገኘት ጋር አታስተሳስረው።
Open in Telegramህይወቴ በተጣም ከባድ ናት አትበል 🍽️ 🔴 50 ሚሊዮን ሰዎች ካንሰርን እየተዋጉ ነው እድለቢስ ነኝ ምንም ጥሩ ነገር አይገጥመኝም አትበል 🌧️ 🔴 30 ሚሊዮን አይነስውራን ሰዎች ፀሀይ ስቶጣ እና ስትጠልቅ አያዩም በጣም ደክሞኛል ነገ እሰራዋለው አትበ� 💪 🔴 በየቀኑ ከ 174ሺ ሰዎች በላይ ይሞታሉ ህይወቴ ተበላሸ አትበል 🌍 🔴 2.2ቢሊዮን ሰዎች ንፁህ ውሀ አያገኙም ቡና ስላልጠጣው ቀኔ ተበላሸ አትበል ☕ 🔴 330 ሚሊዮን ሰዎች ቤት አልባ ናቸው 🙌 አመስጋኝ ሁን 🙌 @tebibangegr
Open in Telegram"እብደት ማለት አንድን ነገር ሁልጊዜ በተመሳሳይ መንገድ እያደረጉ የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው" አልበርት አንስታይን @tebibangegr
Open in Telegram🗣|| ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር! ሌሎች ሰዎች ስለ አንተ ምን እንደሚያስቡ በማሰብ ብዙ ጊዜ አትውሰድ (ከአንተ የበለጠ ስለራሳቸው ያስባሉና) ፡፡ የእነሱን ማረጋገጫ ለማግኘት ነገሮችን ከማድረግ ጊዜ ከማባከን ይልቅ ራስህን ለማወቅ እና ማንነትህን ለመቀበል ወይም ለመውደድ እሱ ላይ የበለጠ ጊዜ አጥፋ፡፡ (ማንኛውም ድራማ / አስተያየት / አስጸያፊ አስተያየት ወዘተ) ስለ እኔ ነው ብለህ ስታስብ በእውነቱ ስለ አንተ አልነበረም ፡፡ ስለእነሱ ነበር የሚያስቡት🤷♂ ፡፡ አሁን ጥሩ ስሜት ይሰማሃል ? 😊 ጥሩ! አሁን ሂድ ታላቅ ሕይወትንም ኑር ፡፡ ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
Open in Telegramአባ መላ አንዲት ሴተኛ አዳሪ ከፍለው ቤታቸው ያመጡና ልክ እንደሚስት ለሰላሳ አመት አብረዋት እየኖሩ፣እየሰራች እየበሉ፣እያጠበች እየለበሱ ብቻ ልክ እንደሚስት ለ30 ዓመታት ከኖሩ በዋላ መለያየት ሲመጣ ያው ሴተኛ አዳሪ አይደለች አባ መላ በነፃ ወጥታ እንድትሄድ ይነግሯታል እሷ ደግሞ ልክ እንደሚስት ለ30 ዓመታት ኖሬያለው ስለዚህ እኩል ንብረት እፈልጋለሁ ትላቸዋለች። አባ መላም በዚህ ሀሳብ ስላልተስማሙ ለፍርድ ይቀርቡ እና እንዲህ የሚል ፍርድ ተፈረደባቸው"እንግዲያውስ ሴተኛ አዳሪ ናት ስለዚህም ንብረት አላካፍልም ካሉ፣ያኔ ለአንድ ቀን ከፍለው ያመጧትን ብር በሰላሳ ዓመት አባዝተው ይስጧትና ይሸኟት"የሚል ነበር።ያኔ ለአንድ ቀን የከፈሏትን በ30 ዓመት ቢያባዙት ካላቸው ሙሉ ሀብት እጥፍ ይሆናል እናም ሴተኛ አዳሪዋን እግሯ ላይ ወድቀው ይቅርታ ጠየቋት። 📖አልገባን ይሆናል እንጂ የምንንቃቸው ነገሮች ካሰብነው በላይ ዋጋ አላቸው💡 @tebibangegr
Open in Telegramሰበርርር ተዘግቶ የነበሩ ቤቲንጎች በአዲስ እና በዘመናዊ ዲጃትል መልኩ እና ህጋዊ ሁነው በይፋ ሊመለሱ ሰለማቃረባቸው ተገልጿል ! @tebibangegr
Open in TelegramJoin me on Unich Network! Use my invite code: D0ZIDX4N https://freedom-api.unich.com/invite?code=D0ZIDX4N
Open in Telegramፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " እኛ እድሜያችንን የጨረስን ሰዎች በምናደርገው ግብግብ እናንተ ወጣቶች መከራችሁን በማየታችሁ በጣም በጣም ነው የማዝነው። እናተ እንደ ኢትዮጵያውያን በሰላም የመኖር፣ በሰላም የመማር መብት አላችሁ " ። @tebibangegr
Open in Telegramበቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ"✨ መዝ ፷፬÷፲፩-፲፪ እንኳን ከ ዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገረን🙏 መልካም አዲስ አመት🙏🙏🙏
Open in Telegram🌼 መልካም አዲስ ዓመት 2019! 🌼 ውድ የጠቢባን ንግግር ቤተሰቦች፤ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ።🎉 አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።🙏 መልካም አዲስ አመት
Open in Telegram