Account

Posts of በረከተ እስጢፋኖስ | Saint Stephen's blessings

newest first

#5611Photo
Views353−64%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#5609Text

🛑እስጢፋኖስ ሰማዕት🛑 ለዲቁና ሹመት በምድር የቀደመ በሰማይም ቀድሞ አክሊል ተሸለመ ሃይማኖቱ የቀና የኢየሱስ ምስክር እስጢፋኖስ ሰማዕት እስጢፋኖስ መምህር መንፈስ ቅዱስና ጥበብ የሞላበት በመልካምነቱ ተመሰከረት በሐዋርያቱ ተሾመ ከበረ በሕዝቡም መካከል ታላቅ ምልክትን ያደርግ ጀመረ ሐዋ 6÷3-8 ° ° ° አዝ ° ° ° በሸንጎ መካከል ሲያስተምር ሲሰሙ አልተቻላቸውም እርሱን ሊቃወሙ በጥበብ በመንፈስ ሲሰብክ የሰሙት በትኩረት ቢቀርቡት እንደ መልአክ ሆኖ መልኩን ፊቱን አዩት ሐዋ 6÷10-15 ° ° ° አዝ ° ° ° ነቢያትን ሁሉ ጥንት አባቶቻችሁ እንዳሳደዷቸው ጻድቅ ገደላችሁ ቢነግራቸው ጠቅሶ ሕግን እንደረሱ ጥርስን በማፋጨት በቁጣ ተመልተው ሊወግሩት ተነሡ ሐዋ 7÷52-54 ° ° ° አዝ ° ° ° ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅን በክብር በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ ተመልክቶ ነበር ከጌታው ተምሮ ለክፉት ሳይከፋ ባያውቁ ነውና አትቁጠርባቸው ብሎ አንቀላፋ ሐዋ 7÷56-60 ° ° ° አዝ ° ° ° ግጥም ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ ዜማ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ እና ዲ.ን አንተነኽ ደግፌ መጋቢት ፳፻፲፰ የምሕረት ዓመት

Open in Telegram
Views1,390+43%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#5606Photo
Views1,440+48%vs avg
Forwards—
Reactions30
Comments—
#5605Photo
Views1,270+31%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#5599Photo
Views2,180+125%vs avg
Forwards—
Reactions25
Comments—
#5595Photo
Views2,670+175%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#5585Photo
Views2,920+201%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—