ሁልግዜ የቀይስ እና ለይላን ታሪክ ስሰማ ቀይስ ለለይላ የነበረው ፍቅር የሱ ብትሆን እና ቢያገኛት የነበረው ፍቅር ሳይቀንስ ይቀጥል ነበር ይሆን ? የሚለው ይገርመኛል i think የሠው ልጅ በባህሪው ያጣውን መዳከር ይቀናዋል እስከ መጨረሻው ሳይገናኙ መቅረታቸው ታሪኩን ያሳምረዎል ቢገናኙ እንደዚህ አይነት መልክ አይኖረውም ነበር What i mean is ይሄ ሁብ የሚባለው ነገር like fiction በወረቀት ላይ ተፅፎ ሲነበብ እንጂ ሲኖር አያምርም
Open in TelegramPosts of S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
የሁሉም ሰው አስተያየት Energyህ አይ'ገ'ባዉም። አንዳንድ ሰዎች ከዚህ በፊት ኖረውባቸው ስለማያውቁት ሕይወቶች፣ ስላልተሸከሙት ሥቃይህ፣ ጀርባዉን ስለማያውቁት ምርጫህና አመታት ለፈጀብህ ጉዞህ አስተያየት ለመስጠት ፈጣን ናቸው ። ያሳለፍካቸውን ምሽቶች፣ መማር ስላልፈለካጋቸው ነገሮች፣ እንዴት መኖር እንደምትችል የተማርካቸውን መንገዶች እዚህ ለመድረስ ይከፈልካቸዉን መስዋትነቶች ሙሉ በሙሉ አያዩም። እንዴት እንደምትፈወስ ወይም እንደምታድግ ለማንም ሰው ማብራሪያ መስጠት የለብህም።🙌 ጉዞህ ትርጉም ያለው ላንተ ነው እና አስፈላጊው ነገር ይህ ነው። በራስህ መንገድ፣ በራስህ ፍጥነት መንቀሳቀስህን ቀጥል።🤝 Keep walking, grow quietly, and protect your peace—they don’t get to decide your worth. በርቱ 💪
Open in Telegramበኛ እና በተፈተኑ ሰዎች መካከል.. የአላህ እዝነት እንጂ ምን አለ? በተፈተኑ ሰዎች አትሳቁ አትሳለቁ። አላህ ሆይ አትፈትነን ነው ሚባለው!🙌
Open in TelegramGuess what 😭 earth 🌏 just get updated and its the worst in history of man kind Somehow earth manage to download Sprinting Snake 🐍 Now snakes figured it out how to run 😭
Open in TelegramIt's just me and Claude in a toxic relationship where I keep saying "one last thing.😂
Open in Telegram21 ሺ ተከተይ አለኝ ግን ይገርማቹዎል በዚህ ሰቸት ብቻዬን ነኝ ማንም ነው ካጠገቤ የሌለው..... Just a guy, his ancient PC, and an clude AI that's one prompt away from a mental breakdown.
Open in Telegram« አልናገርም እንጂ… ስለ ወላጅ ሀቅ እያወሩ ወላጆቻቸውን የሚንቁ፣ የባለቤቶቻቸውን እምነት ጨዋ በተደረገ ነውር የሚበሉ ሰዎችን አይቻለሁ። ምንም የማደርገው ስለሌለ በልቤ እየነደድኩ በዝምታ እጮሀለሁ እንጂ ይገባኛል። አልናገርም እንጂ… ዑመር የጠላውን እያደረጉ በፋሩቅ ዱላ የሚማቱ ሰዎችን አውቃለሁ። አልናገርም እንጂ… አላህን የተወዳጁ፣ ሁሉን ነገራቸውን ወደ አላህ አስጠግተው የሰከኑ ሰዎችን አይቻለሁ። አልናገርም እንጂ… በአላዋቂ ሰዎች አይን የቀለሉ በሙዕሚኖች ቀልብ የከበዱ የሩቅ ሰዎችን ተመልክቻለሁ። አልናገርም እንጂ… ብዙ ወንጀለኛ ሆኜ በአላህ ነውር አደባበቅ ውበት ኑሮዬን እንደቀጠልኩ አውቃለሁ። አልናገርም እንጂ…! » [ አብዱልሀኪም ሰፋ ] : @Venuee13 @Venuee13
Open in Telegramየጎረቤት ክርስቲያን ልጅ ስጋ አብሮን ሊበላ ቀረበ እና ማሚ አትቆጣም አልኩት ለምን አለ ስጋ እኮ ነው ስለው ምን ነካሽ ዛሬ እኮ ፃም አይደለም ብሎኝ እርፍ😂😭
Open in Telegram