Forwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Open in TelegramForwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Open in TelegramForwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
Open in TelegramForwarded from ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
Open in Telegram📍የመዝሙረ ዳዊት ጥቅም መጽሐፍ ለምትፈልጉ ሁሉ። 📍ወደ ተለያዩ ክልል ከተሞች በፖስታ መላክ ጀምረናል ። 📍ባላችሁበት እንዲደርሳችሁ @Book_sew ላይ ጻፉልኝ መጽሐፍ በፖስታ ያላችሁበት ይደርሳችኋል። @SewaswMedia
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 16 h | 153 |
| 35 h | 254 |
📍የመዝሙረ ዳዊት ጥቅም 📍እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሳችሁ በጾሙ ይህን መጽሐፍ በማንበብ እንተግብር 📍መጽሐፉን በአማዞን ላይ ተጭኗል በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ተወዳጆች ሊንክ Ye Mezmure Tikm: የመዝሙረ ዳዊት ጥቅም https://a.co/d/0iECCjQI አዲስ አበባ ሀሁ መጽሐፍ መደብር ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ 4 ኪሎ አብርሆት ላይብረሪ አጠገብ ©Dn_Sewasw @SewaswMedia
Open in Telegram📍የመዝሙረ ዳዊት ጥቅም መጽሐፍ መጽሐፋችን ለሕትመት በቅቷል አሁን ላይ ገቢያ ላይ ታገኙታላችሁ። መጽሐፉን ሀሁ መጽሐፍ ነው እያከፋፈለው ያለው 📍 ቦታ ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ ግራውንድ ላይ 4 ኪሎ አብርሆት ቤተ መጽሐፍት አጠገብ ©Dn_Sewasw @SewaswMedia
Open in Telegram🌜ቅዱስ ሚካኤል♻️ 🌜ሕዝቅያስን ፡ በመከ ራው፡ ጊዜ፡ የረዳው ፡ ይህ ፡ ሚካኤል ነውና ፡ እኛንም ፡ ይርዳን ፡ ከመከራ ፡ ሥጋ ፡ ከመከራ፡ ነፍስም፡ ይሠውረን አሜን እንኳን አደረሳችሁ📍 @SewaswMedia
Open in Telegramአምልኮተ እግዚአብሔር📍 እግዚአብሔር ያለ ዋጋ አይመለክም ። መጸለይ ድንጋይ የመፍለጥ ያህል ከተሰማን ፣ መመጽወትን ለእግዚአብሔር ውለታ እንደማድረግ ካሰብን ይህ የኢዮርብዓም ስንፍና ድርና ማጉን ሠርቶብናል ማለት ነው ። የቡፌ አገልግሎት እየበዛ ነው ። የምትፈልጉት ምንድነው ? ከመጽሐፉ ነው ? ወይስ እንደ ወረደ ነው ? ፈውስ ነው ወይስ ትንቢት ? እየተባለ ነው ። ክርስትና ሦስት ነገሮች ቢያንስ አሉት - ፩.መታዘዝ ፪.ዋጋ መክፈልና ፫.ውጊያ @SewaswMedia
Open in Telegramበቅርብ ቀን 📍 📍 በብዙዎች ጥያቄ መሰረት የመዝሙረ ዳዊት ጥቅም መጽሐፍ በቅርቡ ታትማ ለገቢያ ትቀርባለች። 📍 ቀድመው ለሚያዙን ሁሉ ቅናሽ አለን። 📍ለማዘዝ @zsewasw @SewaswMedia
Open in Telegram📍ተዝካረ መስቀሉ ለመድኃኒነ 📍የማቴዎስ ወንጌል 11:28 •••••••••• እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። እንኳን አደረሳችሁ
Open in Telegramየኦርቶዶክሳውያን ሞት በሚዲያ በመጮህ የሚቆም እንዳልሆነ በተደጋጋሚ እየተመለከትን ነው ስለዚህ መፍትሔ በእጃችን ነው ያለው። ለማንኛውም በዚህ ቴሌግራም ላይ ግቡ እንፈልጋችኋለን ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ #share ይደረግ። Link Telegram @SewaswJob
Open in Telegram👀ጸሎተ ማዕድ📍 📌••አንድ ክርስቲያን ምግብን ከመመገቡ በፊት ሊጸልያቸው የሚገቡ ሦስት ዓይነት የማዕድ ጸሎቶች አሉ፡፡ 1) ለፍጥረት ሁሉ መልካምን የምትሰጥ አምላካችን እግዚአብሔር አንተ ምስጉን ነህ፡፡ ስምህም የተመሰገነ ነው፡፡ እኛም ስለ ፍጹም ስጦታህ ፈጽመን አመሰገንህ የፍጥረት ሁሉ ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል፡፡ አንተም ለሁሉ በጊዜው ምግቡን ትሰጠዋለህ፡፡ ቀኝህን ትዘረጋለህ፡፡ ሁሉንም ታጠግባለህ፡፡ አሁንም ልዩ የሆነች ቀኝህን ዘርጋ፡፡ ይህንንም የሰጠኸንን ባርክ፡፡ ለሥጋችንም ለነፍሳችንም ኃይል ብርታት ይሁን፡፡ አንተም ቸር ኃያል መጋቢ ነህና፡፡ ለዘለዓለሙ አሜን!! አቡነ ዘበሰማያት በል፡፡ 2) ክርስቶስ አምላካችን ሆይ ይህንን ማዕድ ይህንን ጽዋ ባርክልን፡፡ ክርስቶስ አምላካችን ሆይ ይህንን ማዕድ ይህንን ጽዋ ቀድስልን፡፡ ክርስቶስ አምላካችን ሆይ ይህንን ማዕድ ይህንን ጽዋ አንጻልን፡፡ ያንተን ስም የጠራ ይድናል፡፡ አቡነ ዘበሰማያት በል፡፡ 3) ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይህንን ማዕድ ስለሰጠህን እናመሰግናለን፡፡ ለእኛ እንደሰጠህን ተቸግረው ተጠምተው ተርበው ላሉ ሁሉ ስጣቸው፡፡ ምግባችንንም በረከተ አብ በረከተ ወልድ በረከተ መንፈስ ቅዱስ አሳድርበት፡፡ አሜን!! አቡነ ዘበሰማያት በል፡፡ በመጨረሻ ላይ ደግሞ ስብሐት አመስግነን አቡነ ዘበሰማያት እንላለን ⚜ከላይ ከተጠቀሱት ሦስት የጸሎት ዓይነቶች አንዱን የማዕድ ጸሎት በማድረግ ምግባችንን ጸልየን መመገብ ይገባናል፡፡ በአጠቃላይ ጸሎት ከእግዚአብሔር ጋር የምንነጋገርበት ስለበደላችን ይቅርታን፣ ስለጉድለታችን በረከትን የምንጠይቅበት እኩያን መናፍስትን የምናርቅበት ኃይል ነው፡፡ ጌታችን ‹‹ለምኑ ይሰጣችኋል መዝጊያም አንኳኩ ይከፈትላችሁማል›› /ሉቃ. 11፡1-11/ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ›› ብሎ እንዳስተማረን በሰባቱ ጊዜያት እግዚአብሔርን እያመሰገንን ብንኖር በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልናል፡፡ ››››››››››››› ወስብሐት ለእግዚአብሔር‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹ @SewaswMedia
Open in Telegramአቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ያላንተ መቆም አይቻለኝም። ሰው በአንድ እግሩ መቆም መራመድ አይቻለውም እኔ ግን ያላንተ በሁለት እግሬም ቢሆን መቆም አይቻለኝምና አንተ ደግፈኝ። አንተ የሌለብህ ድል ሽንፈት ነው ፣አንተ የሌህበት ሕይወት ባዶና ነውና አንተ ባርከኝ ቀድሰኝ። አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ። ©Dn_Sewasw @SewaswMedia
Open in Telegram‼️150ው መዝሙረ ዳዊት ጥቅም ‼️እስከ እስከ ህዳር 6 ድረስ በ31% ቅናሽ ይህን መጽሐፍ ይግዙ።✅ ⚠️መጽሐፉ በውስጡ 150 የዳዊት መዝሙራት ጥቅም የያዘና ለስጋዊም ለመንፈሳዊ ችግራችን መፍትሔ የሚሰጠን ነው። 💰መጽሐፉን ለመግዛት https://ye-buna.com/zsewasw በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።🔗 🔴ይህ የመጨረሻ ቅናሽ ነው ተጠቀሙበት። ⚠️ያስታውሱ⚠️ መጽሐፉ eBook ነው። ©Dn_Sewasw @SewaswMedia
Open in Telegram📍ውዳሴ ማርያም ከመጸለያችን በፊት ደግሞ ይህን እንበል በአማርኛ የብርሃን ልጅ የምትሆኝ የብርሃን እናቱ ድንግል ማርያም ሆይ ከሰይጣን ማሰሪያ ፊችኝ። አገልጋይሽ ቅዱስ ኤፍሬም እንደባረክሽው ባርኪኝ ቀድሽኝ። ግዕዙ ባርክኒ ቀድስኒ ወአንጽህኒ በከመ ባርኪዮ ለቅዱስ ኤፍሬም ፍቁርኪ እግዝእትየ ፍትህኒ እማእሰሩ ለሰይጣን እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን። የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከተ ጸሎቷ ሃብተ ረድኤቷ አይለየን። YouTube @sewaswmedi1 Telegram @zsewasw Tiktok @zsewasw Facebook @zsewasw
Open in Telegramመዝሙረ ዳዊት ከጨረስን በኋላ ይህን እንበል። ሰአሊ ፡ ለነ ፡ ቅድስት ፡ ማርያም ፡ ምሕረተ ፡ ወልድኪ ፡ የሐውፀነ ፡ እምአርያም ። ሰአል ለነ ዳዊት ቅድመ መንበሩ ለፀባዖት። ኦ ፡ አምላከ ፡ ዳዊት ፡(በዳዊት መዝሙር ጊዜ) ኦ አምላከ ሙሴ ወነቢያት (በነቢያት ጸሎት ጊዜ) ኦ አምላከ ሰሎሞን (በመኃልየ መኃልይ ጊዜ) አድኅነነ ፡ እምዕለት ፡ እኪት ፡ ወባልሐነ ፡ እምኵሉ ፡ መንሱት ፡ ለእለ ፡ ወለዱነ ፡ በሥጋ ፡ ወለእለ ፡ ፡ ሐፀኑነ ፡ በፀጋ ፡ ወለእለ ፡ መሀሩነ፡ ቃለ ፡ ሃይማኖት ፡ ኅቡረ ፡ ይምሐሮሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ በመንግሥተ ፡ ሰማያት። ከዚህ በኋላ ያረፉ ሊቃነጳጳሳት፣ መምህራንና፣ ዘመድ ፣ሌሎችን እየጠራን ማራቸው እንላለን። አሜን። @zsewasw
Open in Telegramመዝሙረ ዳዊት ከመጸለያችን በፊት ይህን እንበል እስመ ፡ መዝሙረ ፡ ዳዊት ፡ ትመስል ፡ ገነተ ። ዘትጸጊ ፡ ጽጌያተ ፡ ወትፈሪ ፡ ፍሬያተ ። ትሰድድ ፡ አጋንንተ ፡ ወታቄርብ ፡ መላእክተ ። ነዓ ፡ ኀቤየ ዳዊት ፡ ንጉሠ ፡ እስራኤል ። ባዕለ ፡ መዝሙር ፡ ሠናይ ፡ ወጥዑመ ፡ ቃል ። ታለበዎኒ ፡ ነገረ ፡ ወፍካሬ ፡ ኵሉ ፡ አምሳል ። ከመ እወድሰክሙ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ከመ ፡ እወድሳ ፡ ለማርያም ፡ ድንግል ፡ እንዘ ፡ አጸርሕ ፡ ወእብል ። ስብሐት ፡ ለአብ ፡ ወወልድ ፡ ወመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ለዓለም ፡ ወለዓለመ ዓለም አሜን ©Dn_Sewasw @SewaswMedia
Open in Telegram📍መዝሙረ ዳዊት📍 የምትፈልጉ ከሆነ በትልቁና በትንሹ በዚህ መንገድ ተሰርቶ ነው የሚደርሳችሁ። 📍የምልከው በፖስታ ስለሆነ ፖስታ የሌለበት ቦታ ከሆናችሁ መላክ አልችልም።🙏 📍ትልቁ አማርኛና ግዕዝ አለው 📍ትንሹ ግዕዝ ብቻ 📍ለማዘዝ በዚህ ይጻፉልኝ @zsewasw @SewaswMedia
Open in Telegram‼️150ው መዝሙረ ዳዊት ጥቅም ‼️እስከ እስከ ህዳር 6 ድረስ በ31% ቅናሽ ይህን መጽሐፍ ይግዙ።✅ ⚠️መጽሐፉ በውስጡ 150 የዳዊት መዝሙራት ጥቅም የያዘና ለስጋዊም ለመንፈሳዊ ችግራችን መፍትሔ የሚሰጠን ነው። 💰መጽሐፉን ለመግዛት https://ye-buna.com/zsewasw በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።🔗 🔴ይህ የመጨረሻ ቅናሽ ነው ተጠቀሙበት። ⚠️ያስታውሱ⚠️ መጽሐፉ eBook ነው። ©Dn_Sewasw @SewaswMedia
Open in Telegramሰላም ተወዳጆች📍 ዋናው የዩቱብ ቻናል ተዝግቷል እናም ከዩቱብ ጋር ለመነጋገር ሞክሪያለሁ እስከ 90 ቀናት መፍትሔ የለውም ብለዋል። እና አዲስ ቻናል ከፍተናል በዛ እንማማራለን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ subscribe አድርጉ https://youtube.com/@sewaswviews?si=vvIgjPez1Sao2zbC ወይም ደግሞ ከላይ ያለውን QR Code scan ማድረግ ትችላላችሁ። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን @SewaswMedia
Open in Telegram