🕊️ የይቅርታ ሳምንት (Forgiveness Week) 🕊️ የልብ ሰላምና እፎይታን ማግኘት ሁልጊዜ ቀላል ላይሆን ይችላል፤ ነገር ግን መነሻው የተጎዱ ግንኙነቶችን ለመጠገን፣ ዳግም ለመገናኘት፣ እና ቂምን አውጥቶ ለመልቀቅ ባለን ድፍረት ይጀምራል። የቆዩ ቁስሎችን ማከም፣ ራስን ይቅር ማለት፣ ወይም አዲስ ምዕራፍ መክፈት—ሰላም አብሮ ሊጓዙበት የሚገባ ውብ ጉዞ ነው። ❤️🕊️🌿 ሰብአዊ ምህንድስና | Self Engineering 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering @KhulWorld
Open in TelegramPosts of ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
ሌሎችን መቆጣጠር አንችልም፤ ራሳችንን ግን እንችላለን! የሌሎችን ንግግር፣ የወደፊቱን ወይም ያለፈውን መቆጣጠር አንችልም። ነገር ግን ለነገሮች የምንሰጠውን ምላሽ፣ ራሳችንን የምናስተናግድበትን መንገድ እና ወደ አንድ ቦታ ይዘን የምንገባውን ጉልበት (አይነት) ሁልጊዜ መቆጣጠር እንችላለን። የእኛ ያልሆነውን ሸክም አውርደን እንጣል እና ሰላማችንን እንጠብቅ። 🤍 ሰብአዊ ምህንድስና | Self Engineering 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering @KhulWorld
Open in Telegramፍቅር በተግባር ሲገለጽ ምን ይመስላል? አንዳንድ ጊዜ ግልጽ ወሰኖችን ማበጀት ነው። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ለመመለስ ሳንጣደፍ፣ በቅንነት ማዳመጥ ነው። ብዙ ጊዜም ለሌሎች የምንሰጠውን ትዕግስትና መረዳት ለራሳችንም ማካፈል ነው። ለዚህ የፍቅር ሳምንት (Love Week) ጥሪያችን ቀላል ነው፦ ለአፍታ ቆም ማለት፣ አንድ ረጅም ትንፉሽ መዉሰድ — ማንኛዉንም ነገር በትዕግስት በፍቅር ማከናወን ሲሆን ይህንን ልምምድ በስራዬ፣ በማደርጋቸው ውይይቶች፣ እንዲሁም ከራሴ ጋር በማደርገዉ ውስጣዊ ንግግር መጠቀም እችላለሁ። ለሁላችሁም የተረጋጋና በልብ ሙቀት የተሞላ መልካም ሳምንት ይሁንልን! 🌸 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት የፍቅር ሳምንት ✨🫶 ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering @KhulWorld
Open in Telegramስክሪን ለረጅም ሰዓት ማየት የአይን ጡንቻን ያደክማል፣ ድርቀትንም ያመጣል። ፈጣን እረፍት ይስጡት፦ 🔹 በየ 20 ደቂቃው 🔹 20 ጫማ ርቀት 🔹 ለ 20 ሰከንድ ማየት የአይን ጡንቻን ወዲያውኑ ዘና ያደርጋል። ለሚቀጥለው የስራ ሰዓትዎ ሴቭ ይሞክሩት 📌 ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld
Open in Telegram🌿 ቅኝተ ህይወት (Life Tuning) ✨ አዲሱን ዓመት በተሻለ ንቃት፣ በመረጋጋት ለመጀመር የተዘጋጀ ልዩ ጊዜ ። 🌿 በቆይታዬ፦ ✨ ለመቆም፣ ለመተንፈስ እና ከራሴ ጋር ለመገናኘት ጊዜ እሰጣለሁ። ✨ በአዲሱ ዓመት መተው የምፈልጋቸውን ልማዶች እና ነገሮች እለያለሁ... ✨ በሳይንስ የታገዙ ልምምዶችን አደርጋለሁ.. 💛 የዓመቱ የመጀመርያው ረቡዕ፣ በክሁል የመጀመርያው ምሽት። 📅 ረቡዕ፣ መስከረም ፮ (6) 🕠 5:45 PM (11:45 LT) 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ቦታዎን ለማስያዝ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #LifeTuning በማለት ለ @khulservice ይላኩ። 🌱 አዲስ ዓመት። አዲስ አቅጣጫ። ልዩ የአዲስ አመት የመጀመርያው ፕሮግራም 🙏🏾 KhulWorld | Human Possibilities @KhulWorld
Open in Telegramመልካም አዲስ ዓመት! ✨ Wishing our Khul family a joyful, peaceful, and bright Ethiopian New Year 2019! May this new year bring fresh beginnings, inner growth, and limitless hope to you and your loved ones. Let’s blossom together into this beautiful new chapter! 🌼✨ አዲሱ ዓመት የደስታ፣ የሰላም፣ የፍቅርና የብሩህ ተስፋ ዓመት ይሁንልን። አዲስ ጅምር፤ አዲስ ተስፋ! KhulWorld | Human Possibilities @KhulWorld
Open in Telegramልዩ የቅኝተ ህይወት ምሽት! ✨ ይህ ሳምንት ከተለመደው የተለየ ነው። የ2018 የመጨረሻውን ረቡዕ ለመገናኘት፣ ለመታደስ፣ አብረን አዲስ ነገር ለመፍጠር እንገናኝ። 🌿🧡 📅 ረቡዕ | 5:45 PM (11፡45 LT ) 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ቦታዎን ለማስያዝ፦ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #LifeTuning በማለት ለ @khulservice ይላኩ። KhulWorld Human Possibilities @KhulWorld
Open in Telegramየልቦና ልህቀት ልምምድ ልዩ ፕሮግራም 🌱 📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 13 🕦 ከቀኑ 11:45 (LT) 📍 በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመመዝገብ፦ ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን እና #ልቦና በማለት ለ @khulservice ይላኩ ወይም +251 93 233 3382 ይደውሉ። 🌿 ከልብ እንጀምር…ረቡዕ እንገናኝ ። 🎶🧡 ✨መልካም የቡሄ በዓል! ✨ Stay connected LinkedIn | Facebook | Instagram | WhatsApp KhulWorld Human Possibilities @KhulWorld
Open in Telegram🌌✨ ልዩ የቅኝተ ህይወት ግብዣ ለሰመረ ህይወት| ALIGNMENT በሰማይ ላይ ልዩ ነገር ሊታይ ነው… ረቡዕ፣ ነሐሴ 06 ስድስት ፕላኔቶች በአንድ መስመር የሚታዩበት ምሽት ነው። 🌌✨ ፕላኔቶች መስመር መይዝ ከቻሉ፣ እኛስ? በህይወታችን ውስጥ እንደገና መስመር መይዝ የሚያስፈልገው ነገር ምን ይሆን? ለዚህ ልዩ የቅኝት ህይወት ኘሮግራም ከዕለታዊ ሩጫችን ትንሽ ርቀን፣ ለራሳችን ቦታ ሰጥተን፣ እንደገና ለመገናኘት እና ለሰመረ ህይወት እንሰባሰባለን። 🌿 🌿 ሰውነታችንን ለማዳምጥ 🧠 አእምሮአችንን ለማረጋጋት 💚 ስሜታችንን ለመመልከት ህይወታችንን እንደገና የምንቃኝበት ምሽት። 🌌✨ የቅኝት ህይወት ፕሮግራም LIFE TUNING SESSION 📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 06 🕒 ከምሽቱ 11፡45 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመሳተፍ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ቅኝትህይወት በማለት ለ @khulservice ይላኩ። 📞 0932333382 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት #KhulWorld #ቅኝተህይወት #LifeTuning #አሰላለፍ #Alignment #ልዩስብሰባ #Wellbeing #SelfEngineering ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld
Open in Telegram🌿 የአስተውሎት ልምምድ (Awareness Practice Week) ✨ ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ። 💚 በዚህ የአስተውሎት ልምምድ፦ ✨ ውስጣዊ መረጋጋት እና ትኩረትን ለማጠናከር የሚረዱ ሳይንሳዊ ተግባሮች ✨ ሐሳቦችዎን እና ስሜቶችዎን ያለፍርድ ለመልከት የሚረዱ ልምምዶች ☕️ ከሌሎች ጋር በሚያረጋጋ እና በሚያበረታታ ልዩ ተሞክሮ ይኖርዎታል። 📅 ረቡዕ ሐምሌ 29 🕒 ከምሽቱ 11፡45 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #አስተውሎት በማለት ለ @khulservice 📞 0932333382 ይላኩ። 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት #KhulWorld #SelfEngineering #Awareness #Wellbeing ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld
Open in Telegram🌿 ውስጣዊ እድሳት (Inner Recharge) ከዮፍታሔ (ሃፒ) ጋር ✨ ከዕለታዊ ግፊቶች ራቅ ብለው ለራስዎ አንድ ሰዓት ይስጡ። በዚህ ቆይታ፦ ✨ የሰውነት፣ የአእምሮ እና የስሜት ሚዛን ያጠናክሩ ✨ ከተመሳሳይ እሴት እና ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ይገናኙ ✨ አእምሮዎን የሚያረጋጉ እና ውስጣዊ ኃይልዎን የሚያድሱ ልምምዶች ☕️ ከዕፅዋት ሻይ ጋር ዘና የሚያደርግ ልዩ ተሞክሮ ይጠብቅዎታል። 📅 ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 🕦 11:45 (LT) 📍 ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመመዝገብ: ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና #ውስጣዊእድሳት በማለት ለ @khulservice ይላኩ። 📞 0932333382 Stay connected LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld
Open in Telegram🫀 ከልብዎ ጋር የሚገናኙበት አንድ ሰዓት ለራስዎ ይስጡ። በልቦና ልህቀት (Heartfulness) ልምምድ ይቀላቀሉና፦ ✨ አዕምሮዎን የሚያረጋጉ ልምምዶች ያግኙ ✨ ውጥረትን ይቀንሱ ✨ ከልብዎ ጋር ይገናኙ ✨ ጤናማ የዕፅዋት ሻይ እየተጎነጩ ዘና የሚያደርግ ልዩ ተሞክሮ ይኑሩ ✨ የውስጥ ሰላምን ይለማመዱ 📅 ረቡዕ፣ ሐምሌ 15 🕦 ከቀኑ 11:45 (LT) 📍 በክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል 📲 ለመመዝገብ፦ ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን እና #ልቦና በማለት ለ @khulservice ይላኩ ወይም +251 93 233 3382 ይደውሉ። 🌿 ለራስዎ የሰላም ስጦታ ያበርክቱ። Stay connected LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp KhulWorld Human Possibilities @KhulWorld
Open in Telegram🎁 GIVEAWAY TIME! 🌿 ጥያቄ፦ ከጓደኛዎ ጋር በዚህ ፕሮግራም መሳተፍ ቢችሉ ማንን ይጋብዙ ነበር? ለመሳተፍ፦ ✅ ጥያቄውን በኮመንት ላይ username በመፃፍ ይመልሱ። ✅ የአስተውሎት ልምምድ ፖስት በ Story ያጋሩ(ለ 12 ሰአታት ማቆየት)። To get the image >Click here < ✅ @khulservice ታግ ያድርጉ ወይም add caption ላይ ያድርጉን። 🎉 ቀድመው ለመለሱ ተሳትፈው ለማያቁ ፣ መስፈርቱን ለተከተሉ አሸናፊዎች ። ⏳ መልካም ዕድል! 💚🌱 Stay connected LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp KhulWorld Human Possibilities @KhulWorld
Open in Telegramየአስተውሎት (Astwelot) ልምምድ – ረቡዕ እንገናኝ! የረቡዕ የአስተውሎት (Astwelot) ልምምዳችን በሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) ጉዞ ውስጥ እራሳችንን በጥልቀት የምንመለከትበት እና ከተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ጋር የምንገናኝበት ልዩ ምሽት ነው። ✨ በዚህ ፕሮግራም 🌱 የሰብዓዊ ምህንድስና ልምምዶች 🌱ከተመሳሳይ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ጋር ቀላል ውይይቶች (chitchats) 🌱 የእፅዋት ሻይ (Herbal Teas)... ይህ ሁሉ ራሳችንን በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት ይረዳናል። 📌 ርዕስ: አስተውሎት (Astwelot) ልምምድ 📅 ቀን: ረቡዕ 🕒 ሰዓት: 11:45 LT 📍 ቦታ: ክሁል ሁለንተናዊነት ማዕከል (Khul Wholeness Center) 📩 ለመመዝገብ: ስምዎን ስልክ ቁጥሮዎን እና #አስተውሎት በማለት ወደ @khulservice ወይም +251 93 233 3382 ይላኩ። 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት ሰብዓዊ ምህንድስና (Self-Engineering) @SelfEngineering | @KhulWorld
Open in Telegram🌿 የይቅርታ ሳምንት ይቅርታ ማለት ያለፈውን መርሳት አይደለም፤ ከቂምና ከከባድ ሸክም ራስን ነፃ ማድረግ ነው። በዚህ ሳምንት ቂምን በመተው፣ ርኅራኄን በመምረጥ እና ሰላምን በመቀበል አዲስ ጅማሮ እናድርግ። 💛 ይቅር በሉ። ሰላምን ይምረጡ።
Open in Telegram🎁 የሽልማት ጥያቄ! 🎁 ለመጨረሻ ጊዜ ያነበብከው/ሽዉ መጽሐፍ ርዕስ ምን ይባላል ? የመጽሐፉን ይዘት በጥቂት ቃላት ይግለፁ ? ጥያቄውን ለሚመልሱ 3 ሰዎች የነፃ መግቢያ ተዘጋጅቷል! መልስዎን አሁኑኑ ከታች ያስቀምጡ ። 👇 ለመመዝገብ ፦ ስምዎን , ስልኮን #ቅኝተህይወት ብለው በቴሌግራም ለ @khulservice ይላኩ። ወይም በስልክ መስመራችን +251932333382 ላይ ይደውሉልን @KhulWorld
Open in Telegramየቅኝተ ህይወት ሳምንታዊ መገናኛ - በማዕከላችን! ⏳ ረቡዕ ዕለት አብዛኞቻችን ከስራና ከዕለት ተዕለት ውክቢያ መለስ ብለን፣ ይህንን አጋጣሚ ለራሳችን ፍጹም እረፍት፣ ሰላምና መታደስ የምንሰጥበት አድርገነዋል። በቆይታችን ምን ምን ይጠብቀናል? 🧠 ሳይንሳዊ ምክሮች (Science Sharing): ስለ አእምሮአችንና ስለ ውስጣዊ ማንነታችን አስገራሚ የሳይንስ እውነታዎችን የምንዳስስበት፣ 🧘♀️ የሜዲቴሽን ጊዜ (Meditation): አእምሯችንን ጸጥ አድርገን፣ ጥልቅ የሆነ የውስጥ ሰላም እና እረፍት የምናገኝበት፣ 💬 የውይይትና የሀሳብ ሽርሽር ጊዜ: ማንኛውንም በውስጣችን የሚመላለሱ ሀሳቦችን በነፃነት የምናነሳበትና የምንወያይበት ልዩ መድረክ ይሆናል። 📍 ቦታ፦ Khul Wholeness Centre ⏰ ሰዓት፦ ረቡዕ ሰኔ 24 ምሽት 5:45 ( 11:45 LT) 👉 ቦታ ለመያዝ፦ #ቅኝተህይወት ብለው ስምዎን እና ስልክ በ @khulservice ይላኩ። 📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0932333382 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering | @KhulWorld
Open in Telegram🌍🧘♀️ 12ኛው ዓለም አቀፍ የዮጋ ቀን 2026 🧘♂️🌍 ባሳለፍነው እሁድ የተከበረውን 12ኛውን ዓለም አቀፍ የዮጋ ቀን ከብዙ ተሳታፊዎች ጋር ማክበር ለእኛ እጅግ አስደሳች ነበር። ከጥቂት ዓመታት በፊት በስካይላይት ሆቴል በተከበረው የዮጋ ቀን ላይ የነበረንን ተሳትፎ ዘንድሮም በዮፍታሔ መሪነት መቀጠል ችለናል። ከብዙ ሰዎች ጋር ይህን ቀን ማክበር በጣም አስደሳች ነበር። ዮጋ የአካል ጤናን ብቻ ሳይሆን የአዕምሮ ጥራትን፣ የስሜት ሚዛንን እና የውስጥ ሰላምን ለማጎልበት ይረዳል። ይህን ውብ ቀን ከእኛ ጋር ላከበራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን! 🙏✨ LinkedIn | Facebook | Instagram | Whatsapp @SelfEngineering | @KhulWorld 💚 ጤና | 😁 ደስታ | 🧠 ልህቀት
Open in Telegram