Posts of SCHOOL OF MARVEL- ASELLA
🥇 Congratulations, Yomif Abebe! 🇪🇹 With great pride, Marvel School congratulates our student Yomif Abebe on winning the GOLD medal in the Men's 800m at the Dakar 2026 Youth Olympic Games in Senegal, with an outstanding time of 1:48.99. Yomif's victory is the fruit of his discipline, hard work, and determination. He has made his school, his family, and all of Ethiopia proud on the international stage. His success shows our students that with dedication and belief, great dreams can be achieved. We wish you continued success and strength, Yomif. We look forward to cheering you on as you win more medals at the World Championships and the Olympic Games. Keep shining, champion! 🏅 With warm regards, Marvel Asella School Community
Open in Telegram#Waamicha barattoota haaraa bara 2019 ramadmtanii fi bara 2018 sagantaa fooyyeffannaa hordofaa turtanii qabxii darbinsaa galmeessiftaniif #ጥሪ ለ2019 ዓ.ም. የተመደባችሁ ተማሪዎችና በ2018 የአቅም ማሻሽያ ትምህርት ስትከታተሉ ለነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ላስመዘገባችሁ። #Call for Freshman of 2019 E.C and Remedial of 2018 E.C who have scored sufficient results to continue their education Like Our Star Athletes, Excelling Professionals!
Open in Telegram#MaddaWalabuUniversity በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው ዋና ካምፓስ ትምህርት ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ፋይዳ መታወቂያ (National ID)፣ ● ከ8-12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በ2019 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።
Open in Telegram#schoolofmarvel Jimma University: Tikimt 4-5 Hawassa University: Tikimt 3-4 Haramaya University: Tikimt 5-8 Kebri Dehar University: Tikimt 2-3 Gondar University: Tikimt 4-5 Dilla University: Freshman, former Remedial and postgraduate: Tikimt 5-6 New Remedial: Tikimt 19-20 Odaa Bultum University: Tikimt 4-5 Salale University: Tikimt 4-5 Mizan Tepi University: Tikimt 9-10 Bahir Dar University: New entrants and Remedial passers: Tikimt 9-10 Re-admission: Tikimt 16-17 Bonga University: Tikimt 5-6 Borana University: Tikimt 4-5 Debre Tabor University: Tikimt 9-10 Jigjiga University: Tikimt 9-11 Wachemo University: Tikimt 9-10 Arba Minch University: Tikimt 5-6 (reception on Tikimt 4) Mattu University: Tikimt 9-10 Wolaita Sodo University: Tikimt 9-10 Woldia University: Tikimt 9-10 Dambi Dollo University: Tikimt 9-10 Dire Dawa University: Tikimt 7-8 (re-admission applications: Tikimt 10-11) Wallaga University: Tikimt 9-10 Injibara University: Tikimt 12-13 Debre Berhan University: Tikimt 11-12 Wolkite University: Tikimt 9-10 Bule Hora University: Tikimt 16-17 Assosa University: Tikimt 16-17 Kotebe University: Tikimt 5-6 Werabe University: Tikimt 16-17
Open in Telegram#የጥሪ_ማስታወቂያ #WerabeUniversity 1ኛ) ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የ1ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ 2) በ2018 ትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ አጠናቃችሁ የማለፊያ ነጥብ ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ✔️ ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ በተራ ቁጥር 1 የተገለጻችሁ ተማሪዎች 🟢የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ክልላዊና በሔራዊ ፈተና ሰርተፍኬት እና ከ9ኛ -12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጂናልና አንድ የማይመለስ ኮፒ መያዝ ይኖርባችኋል 🟢 በተለያየ ምክንያት በ1ኛ አመት 1ኛ መንፈቅ የመልሶ ቅበላ ሞልተው የወጡ የመጀመሪያ ዲግሪ የመደበኛ መርሐ ግብር ተማሪዎች ጥቅምት 19/2019 ሪፖርት ማድረግ ይኖርባቸዋል። 🟢 ጥቅምት 18/2019 የቅጣት ምዝገባና መማር ማስተማር የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Open in Telegram#AssosaUniversity በ2019 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
Open in Telegram#BuleHoraUniversity በ2019 ዓ.ም ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
Open in Telegram#የጥሪ_ማስታወቂያ #WolkiteUniversity ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 9 እና 10 2019 ዓ.ም መሆኑን እሳውቋል።
Open in Telegram#DebreBerhanUniversity በ2019 ዓ.ም ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ከጥቅምት 13-15/2019 ዓ.ም ልዩ ስልጠናና ኦሬንቴሽን የሚሰጥ ሲሆን፣ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል ተብሏል፡፡ የ2018 ሪሚዲያል ትምህርት በዩኒቨርሲቲው ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ትምህርቱን ስትከታተሉ በነበረበት ካምፓስ እንደሆነ ተገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
Open in Telegram#InjibaraUniversity በ2019 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 12 እና 13/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ፣ ● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በ2019 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ትምህርት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡
Open in Telegram#WallagaUniversity በ2019 ዓ.ም ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በ2019 ትምህርት ዘመን ለሪሚዲያል ትምህርት ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደ ፊት በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡ የምዝገባ ቦታ፡- ● በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በዋናው ግቢ ነቀምት ካምፓስ፣ ● በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ስትማሩበት በነበረው ካምፓስ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
Open in Telegram#DireDawaUniversity በ2019 ዓ.ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በተለያዩ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 10 እና 11/2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
Open in Telegram#DambiDolloUniversity በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስድስት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የአልጋ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በ2019 ዓ.ም ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።
Open in Telegram#JigjiggaUniversity በ2019 ዓ.ም ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 9-11/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት የቅርብ ጊዜ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፎች፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የአልጋ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። https://portal.jju.et/biography ላይ በመግባት ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች እና አንድ የመታወቂያ ፎቶ የአድሚሽን ቁጥራችሁን በመጠቀም ማስገባት ይጠበቅባችኋል። @
Open in Telegram#WoldiaUniversity በ 2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ 2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ✔️ የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም
Open in Telegram#የጥሪ_ማስታወቂያ #wolaitasodouniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 9 እና 10 መሆኑን እሳውቋል። ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል።
Open in Telegram