Account

Posts of ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

newest first

#24678Photo

አቶ ጀማል አህመድ – የ2027 ምስራቅ አፍሪካ የዓመቱ ምርጥ አመራር ዕጩ! የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ፣ በ2027 የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ መሪዎች ሽልማት (African Leadership Persons of the Year 2027) በምስራቅ አፍሪካ የዓመቱ ምርጥ መሪዎች (East African of the Year) ዘርፍ ዕጩ ሆነዋል። አቶ ጀማል ከ80 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል የፈጠረውንና በግብርና፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ በማዕድን፣ በኮንስትራክሽንና ሪል እስቴት፣ በሆስፒታሊቲ እንዲሁም በንግድ ዘርፎች የተሰማራውን ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕን እየመሩ ይገኛሉ። ይህ ዕጩነት የኢትዮጵያን የንግድና የኢንቨስትመንት አቅም በአህጉራዊ መድረክ የሚያሳይ ትልቅ እውቅና ነው። ድምፅዎን በመስጠት ይደግፉ! 🗳 ድምፅ ለመስጠት፦ https://almpoty-2026.base44.app/ 📅 የሽልማት ሥነ-ሥርዓት፦ የካቲት 19–20፣ 2019 ዓ.ም. (February 26–27, 2027) #MIDROCInvestmentGroup 💛✌️❤ ቪ በልብ 💛✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

Open in Telegram
Views976−22%vs avg
Forwards—
Reactions34
Comments—
#24670Photo
Views1,380+10%vs avg
Forwards—
Reactions23
Comments—
#24662Photo
Views1,330+6%vs avg
Forwards—
Reactions22
Comments—
#24661Photo
Views1,100−12%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—
#24660Photo

ቤተሰባችን እጩ ሆኗል እኛም ድጋፋችንን የፈጠነ እናደርጋለን ይነበብ 👇 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ በአፍሪካ ሊደርሺፕ መጽሔት የዓመቱ ምርጥ መሪዎች ሽልማት ዘርፍ እጩ ሆኑ፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ፣ በአፍሪካ ሊደርሺፕ መጽሔት በሚዘጋጀው የ2027 "የአፍሪካ ሊደርሺፕ የዓመቱ ምርጥ መሪዎች" (African Leadership Persons of the Year 2027) ሽልማት ላይ "የምሥራቅ አፍሪካ የዓመቱ ምርጥ መሪ" በሚል ዘርፍ እጩ ሆነዋል። አቶ ጀማል አሕመድ የምስራቅ አፍሪካ የዓመቱ ምርጥ መሪ ሆነው እንዲመረጡ ድምፅዎን በዚህ ሊንክ ይስጡ! https://almpoty-2026.base44.app/vote ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ- የሀገር ሀብት መላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ በሊንኩ እየገባን Vote እናድርግ ሼር በማድረግ ለመላው የሳንጅዬ ቤተሰብ አድርሱ 💛✌️❤ ቪ በልብ 💛✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

Open in Telegram
Views1,160−7%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#24659Photo

16 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች የጥራት ተሸላሚ ሆኑ። በ13ኛው ዙር የሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት 16 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች የጥራት ተሸላሚ ሆነዋል። በዘንድሮው የጥራት ሽልማት ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተወዳደሩ 56 ድርጅቶች መካከል 16 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በተለያዩ የሽልማት ደረጃዎች መሸለም ችለዋል፡፡ ሽልማቶችን በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኙ የየኩባንያዎቹ ዋና ስራ አስኪያጆች ተቀብሏል፡፡ 3ኛ ደረጃ የልህቀት ዋንጫና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ 1. ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን 4ኛ ደረጃ የጥራት ተሸላሚዋች 2.  ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ መልጌ የተቀናጀ እርሻና ምግብ ማቀነባበሪያ 3.  ብሄራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን 4.  ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር 5.  ኢትዮ አግሪ ሴፍት ዉሽዉሽ ሻይ ልማት 6.  ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ 7.  ኢትዮ-አግሪ ሴፍት ሻይ ማቀነባበር ፋብሪካ 8.  ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት 5ኛ ደረጃ የጥራት ተሸላሚዎች 9. የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ 10. ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ 11. ሁዳ ሪል እስቴት 12. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ጉመሮ ሻይ እርሻ 13. አዲስ ኢንተርናሽናል ኬተሪንግ 14. ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኮምቦልቻ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ 15. ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ 16. ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ቢሾፍቱ የዶሮ እርባታና ቄራ አገልግሎት ናቸዉ፡፡ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት #MidrocInvestmentGroup 💛✌️❤ ቪ በልብ 💛✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

Open in Telegram
Views1,440+15%vs avg
Forwards—
Reactions33
Comments—