Forwarded from ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ግቢ ግቢ ጉባኤ (OFFICIAL)
የጥበብ ጥላ እንደ ገንዘብ ጥላ ናትና የዕውቀትም ብልጫዋ ጥበብ ገንዘብ ላደረጋት ሕይወትን እንድትሰጥ ነው። ▬ መክብብ 7፥12▬ ሰላም ውድ የ3ኛ አመት ተማሪዎች እንዴት ናችሁ🥰❓ አሜን የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 እንሆ ዛሬ በዕለተ ረቡዕ አዲስ የባች ኮርስ ትምህርት ስለምንጀምር ሁላችንም ያልሰሙትን እህቶቻችንን እና ወንድሞቻችንን ይዘን ቤተ አብርሃም እንድንገኝ ይሁን🙏 ⏰ሰዓት : 11:40 📣ቦታ : ቤተ- አብርሃም
Open in Telegram