Account

Posts of Ethiopian Space Science Society

newest first

#2632Photo
Views526−60%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#2630Photo
Views725−45%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#2629Link preview

Forwarded from Hewa+

የአፍሪቃ የሕዋ ዘርፍ ዛሬ የሩቅ ምኞት መሆኑ ቀርቶ ወደ 25 ቢሊዮን ዶላር የሚገመትና በ2030 ከ50 ቢሊዮን ዶላር እንደሚበልጥ የሚጠበቅ ግዙፍ ኢንዱስትሪ ሆኗል። ትናንት በአዲስ አበባ ኤሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በይፋ የተጀመረው 2ኛው የአዲስ ሕዋ ፎረም አፍሪቃን ከሕዋ ዲፕሎማሲ ወደ እውነተኛ የሕዋ መሪነት እንዴት ማሸጋገር እንደሚቻል እየመከረ ይገኛል። በስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት፣ በአፍሪቃ ስፔስ ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት እና በኢትዮጵያ የናይጄሪያ ኤምባሲ በጋራ የተዘጋጀው ይህ መድረክ አምባሳደሮችን፣ የሕዋ ኤጀንሲ መሪዎችን፣ ፖሊሲ አውጪዎችንና ተመራማሪዎችን አሰባስቧል። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ከተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፦ ፟-ኢትዮጵያ ሦስተኛ የምድር ምልከታ ሳተላይትና የመገናኛ ሳተላይት ለማምጠቅ እንዲሁም ለአገር ውስጥ የሳተላይት ዲዛይንና ግንባታ ልዩ ክፍል ለማቋቋም እያደረገች ያለው ዝግጅት -የአፍሪቃ ስፔስ ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት መስራች ኤቲም ኦፊዮንግ አዲስ አበባ የአፍሪቃ የሕዋ ዲፕሎማሲ መዲና መሆኗን ጠቅሰው፣ አስገዳጅ ዓለም አቀፍ የሬዲዮ ሞገድና የምህዋር ውሳኔዎች ከመተላለፋቸው በፊት ዲፕሎማቶችና የቴክኒክ ባለሙያዎች በጋራ መዘጋጀት እንዳለባቸው ያሳሰቡበት -አፍሪቃ 55 የተነጣጠሉ የሕዋ ዕቅዶች ሳይሆን በአንድ አህጉራዊ ራዕይ የተሳሰሩ ፕሮግራሞች እንደሚያስፈልጓትና የዘርፉ ስኬት በዜጎች ሕይወት መሻሻል መለካት እንዳለበት -አህጉሪቱ እ.ኤ.አ ለ2027 ወሳኝ ዓለም አቀፍ የሬዲዮ ሞገድ፣ የአየር ንብረት ኮፕ 32 እና የሕዋ ጉባኤዎች በአንድ ድምፅ መዘጋጀት እንዳለባት የ50 ቢሊዮን ዶላር የአፍሪቃ የሕዋ ወደፊት ፈንድ ጥሪና የሰው ኃይል ልማት አስፈላጊነት ይገኙበታል። ሙሉ ዘገባውን በሕዋ+ ድረ ገጽ ላይ ያንብቡ፡ https://hewa.ethiosss.org/news/2-LZCz6

Open in Telegram
Views736−45%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#2627Link preview
Views798−40%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#2626Photo
Views1,350+2%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#2625Link preview
Views1,620+22%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#2619Photo
Views2,880+117%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#2616Photo
Views2,480+87%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#2615Photo
Views1,870+41%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#2608Photo
Views1,930+45%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—