✨ የእግዚአብሔር ፍለጋ ከየት እስከ የት...? ✨ «EVA WEEK EXPOSITION» ውድ የጌታ ቤተሰቦች፣ የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት የምንመረምርበትና ልባችንን ለእውነት የምናስገዛበት ልዩ ሳምንት ተዘጋጅቶልዎታል። 📌 መሪ ርዕስ፦ «የእግዚአብሔር ፍለጋ ከየት እስከ የት...?» 📅 ቀን፦ ከኅዳር 21 - 25 ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ 📍 ቦታ፦ በአዲሱ ቤት እና በ05 ሙሉ ወንጌል (Debre Birhan University Evangelical Christian Students Fellowship - DBUECSF) ኑ፣ የጌታን ቃል በጋራ እናጥና፤ እንበርታ! ያላመኑ እህት ወንድሞቻችንን ይዘን እንምጣ! #EVA_MOBILIZERS #Digital_mission #Hope_of_the_kingdom #SEEING #WITNESSING #DBUECSF ✨ FOLLOW US ✨ INSTAGRAM | TELEGRAM | TIKTOK ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Open in TelegramPosts of OFFICIAL DBUECSF CHANNEL
«የእ/ር ፍለጋ ከየት እስከ የት?» ✨📖 እግዚአብሔር ሰውን የሚፈልግበት ጥልቅ ምስጢር እና ወሰን ምን ያህል ነው? ይህን በዚህ ልዩ የኢቫ ሳምንት (Eva Week) እና የኢቫ ኤክስፖዚሽን ሳምንት (Eva Exposition Week) አብረን እንመለከተዋለን! 🗓 ቀን፡ ህዳር 21 – 25 📍 ቦታ፡ ጓሮ ቤት / አዲሱ ቤት ⏰ ሰዓት፡ 11:30 – 1:00 📌 የሚያስፈልጉ ነገሮች፡ ▪️ ማስታወሻ ደብተር 📝 ▪️ ያላመኑ ወዳጆችዎን መጋበዝ 🤝 ▪️ በሰዓቱ መገኘት (መቅረትም ሆነ ማርፈድ ያስቆጫል!!!)⏳ ✨ ይህ ድንቅ ጊዜ እንዳያመልጥዎ በጊዜ እንገኝ! 🙏❤️ #EVA_MOBILIZERS #Hope_of_the_kingdom #SEEING #WITNESSING #DBUECSF ✨ FOLLOW US ✨ INSTAGRAM | TELEGRAM | TIKTOK ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Open in TelegramSaturday general fellowship✨ #Hope_of_the_kingdom #SEEING #WITNESSING #DBUECSF ✨ FOLLOW US ✨ INSTAGRAM | TELEGRAM | TIKTOK ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

Open in Telegram