Account

Posts of ኖኅ Book Delivery

newest first

#6437Photo

«እናቴ ሁልግዜ ሰው ሙሉ ለሙሉ ዕድለ ቢስ እንደማይሆን ትነግረኛለች፤ እኔም በአስተሳሰቧ እስማማ ነበር። ታድያ በወጣትነቴ ላይ ያለውን ተስፋ መቁረጥ ከሁሉም ሰው በተለየ እናቴ ነበረች የምታስተውለው። ስለዚህ በንግግሯ ምን እያሰበች እንደሆነ ባወቅኩ ጊዜ በጣም እንደምትወደኝም ተረዳሁኝ። 👍 ነገር ግን አንድን ሰው መውደድ ብቻውን በቂ እንዳልሆነና ፍቅርም ሁልጊዜ በቃላት ሊገለጽ እንደማይችል ግልጽ ነው። እኔና እናቴ ብዙ ጊዜ በዝምታ ውስጥ ነበር የምንዋደደው። ይህ ደግሞ ያስፈራኛል። ምክንያቱም ምናልባትም ከመካከላችን አንዳችን ከዚህ ዓለም ከመሄዳችን በፊት አንዳችን ለሌላችን ያለንን ፍቅር በቃላት ሳንገልጽ ብንቀርስ የሚል ፍርሃት አለብኝ። ዛሬ ሁሉ አልፎ የምፈራው ነገር በህይወቴ ውስጥ ተከስቷል። ከማውቃቸው ሁሉም ሰዎች በላቀ እናቴን በተስፋ መቁረጥ ተሞልቼ  እራሱ እወዳታለሁ፤ እራሴን እራሱ የዛን ያህል አልሳሳለትም፤ ሁልጊዜ እንዲሁ ዝም ብዬ ስመለከታት እወዳት ነበር!።»           ፦Albert Camus ― The Stranger 📖                   Imagination_officially ✅✅✅✅ "ማንበብ ፋሽን ነው።" Join us @noahbookdelivery👊

Open in Telegram
Views749−49%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#6436Text
Views1,070−27%vs avg
Forwards—
Reactions26
Comments—
#6435Text
Views1,310−11%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#6434Photo
Views1,490+1%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#6433Photo
Views1,830+24%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#6423Photo
Views2,020+37%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#6413Photo
Views1,840+25%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—