Account

Posts of Nitsbin Medical Center (NMC) -ንጽቢን

newest first

#8575Link preview
Views412−86%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#8573Link preview
Views2,230−26%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#8572Photo
Views2,760−8%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#8567Photo

#Exit_Exam_Registration   የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በድጋሚ በግል ተፈታኞች (Re-sitters) ምዝገባ ተጀምሯል።   የምዝገባ ጊዜ 👇 ከህዳር 14-21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ   ይመዝገቡ 👇 https://exam.ethernet.edu.et   ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ ’Re-sit registration’ የሚለውን በመጫንና የሚያገኗቸውን አምስት ደረጃዎች በመከተል ምዝገባዎትን ያጠናቅቁ።   Note: ● ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል።   ● ክፍያ ከመፈፀማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ ይኖርባችኋል። የፈተና ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈፀም አይቻልም።   ● በተሻሻለው የክፍያ ተመን መሰረት የመውጫ ፈተና ክፍያ 2,000 ብር ሲሆን፣ ክፍያውን በቴሌብር ይፈፅሙ።   ● የመፈተኛ ፓስዎርድ እና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ እንደሚሰጣችሁ ተገልጿል፡፡   ● Username የረሳችሁ "Forgot Username" የሚለውን በመጫን በድጋሚ ማግኘት ትችላላችሁ።   ● የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ 48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ 48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ተመዝጋቢዎች ይለቀቃል፡፡ ● እያንዳንዱ ካምፓስ የተወሰነ የመቀመጫ ብዛት ያለው በመሆኑ፣ ቀድማችሁ በመመዝገብ የሚመቻችሁን የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ተብሏል። ክፍያ ከፈፀማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ የፈተና ጣቢያችሁን መቀየር እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡   @tikvahuniversity

Open in Telegram
Views3,570+19%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#8564Text
Views3,160+5%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#8559Text
Views4,020+34%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#8558Photo
Views4,040+34%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#8551Photo
Views2,980−1%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—