Posts of Dagi ለፍቅር 🫶
Forwarded from የበጉ ብርሀን
ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፤ እርሱም ወደ እናንተ ይቀርባል። እናንተ ኀጢአተኞች እጃችሁን አንጹ፤ እናንተ በሁለት ሐሳብ የምትዋልሉ ልባችሁን አጥሩ። ያዕቆብ 4:8
Open in TelegramForwarded from የበጉ ብርሀን
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ጥበበኛ በጥበቡ አይታበይ፤ ኀያልም በኀይሉ አይመካ፤ ሀብታምም በሀብቱ አይኵራራ፤ የሚመካ ግን፣ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ በማወቁና፣ በምድር ላይ ምሕረትን፣ ፍትሕንና ጽድቅን የማደርግ መሆኔን በመረዳቱ፣ በዚህ ይመካ፤ እኔ በእነዚህ ነገሮች፣ እደሰታለሁና፤” ይላል እግዚአብሔር። ኤርምያስ 9:23-24
Open in Telegramእግዚአብሔርን እንወቀው፤ የበለጠ እናውቀውም ዘንድ እንትጋ፤ እንደ ንጋት ብርሃን፣ በእርግጥ ይገለጣል፤ ምድርን እንደሚያረሰርስ የበልግ ዝናብ፣ እንደ ክረምትም ዝናብ ወደ እኛ ይመጣል። ሆሴዕ 6:3
Open in Telegramእስከዛሬ የሰራህው ስህተቶች⚠️ ባይኖሩ አሁን ያለህን የተሻለ ማንነት አታገኘውም ነበር 🙌🏼❤️🔥 ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱 ❗️ሼር እንዳትረሱ
Open in Telegramወተት 🥛 ነጭ ስለመሆኑ ወተቱን ካላሳየሀቸው👁 በስተቀር የማይገባቸው ሰዎች 👱♀ 🧑አሉ 🙌 ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱 ❗️ሼር እንዳትረሱ
Open in Telegram💔 አንዱ ዘንድ ውድ ነኝ ብለህ ባሰብክ ቁጥር የምትረሳ እና የምትተው መሆንክን እያስብክ ኑሮህን ቀጥል ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
Open in TelegramForwarded from ⫷ 𝗜 ⧉⃞Fulan's 𝒏𝒐𝒕𝒆𝒔⫸
እኔ ግን " ሁሉም ያልፋል" የሚባል ቃል እጠላለሁ .... 🤩🗣️፦ ለምን? ልክ ነውኮ "ሁሉም ያልፋል.... አይ! አይ!... አንቺ ሚስቴ ከመሆን አታልፊም😍🤩🫀
Open in Telegramየሰው ልጅ የሀዘኑ ክምችት ስላልታየ ብቻ ድንገት በመጣችለት ደስታው ላይ አትመቀኝበት ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲 ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
Open in Telegram