
𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷
እዚህ ቻናል ላይ እስልምና ላይ ለሚነሱ እያንዳንዱ ጥያቄዎች እና ብዥታዎች በማምጣት በጠንካራ ማስረጃ መልስ እንሰጥበታለን ኢንሻ አላህ☪️ አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ ነገር የምለቅበት ትንሹ ቻናሌ ነው ጎራ በሉ➾https://t.me/mustefa_Notes
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 23, 2026 | 1,075 |
| Nov 24, 2026 | 968 |
| Nov 25, 2026 | 843 |
| Nov 26, 2026 | 822 |
| Nov 27, 2026 | 724 |
| Nov 28, 2026 | 510 |
Most viewed this month
- Views1.12KForwards—Reactions11Comments—
- Views1.03KForwards—Reactions—Comments—
- Views1.01KForwards—Reactions10Comments—
- Views967Forwards—Reactions4Comments—
Latest posts
ጥርስ አለኝ ተብሎ ሲሳቅ አይዋልም አይን እንባ ስላለዉ አይዘረገፍም ለሚሳቅለት ሰዉ ለእንባም ቦታ አለዉ ለመዉቀስም ጊዜ ለመልስም ቀን አለዉ አንዳንዴም…………. ፈገግ ተብሎ በጥርስ ይለቀሳል እንባ እያወጡ በአይንም ይሳቃል
Open in Telegramአላህ ዛሬ ቢጠራኝ፣ በየትኛው ሥራዬ ነው ፊቱ የምቆመው? ቀኑን ሙሉ ለዱንያ ስንሮጥና ስልካችንን ስንጎረጉር ይመሻል። እስኪ ለአንድ ደቂቃ ቆም ብለን እንጠይቅ፦ በዚህ ሳምንት ውስጥ ማንም ሳያየን፣ ለአላህ ብቻ ብለን የሠራነው አንድ ድብቅ መልካም ሥራ አለን?
Open in Telegramዝምተኛ ልቦች…❤️🩹 የተመረኮዙት እምነት ታጥፎባቸው፣ ድንገት የወደቁ ፍቅር የጣላቸው፤ ሚስጥር የሚያጋሩት ሰው የበረዳቸው፣ ብቸኝነት ሰርቆ ብቻ ያስቀራቸው፤ ዝምተኛ ልቦች—ምን ይሆን ቋንቋቸው
Open in Telegramسبحانك ربي وما أرحمك ምን አይነት አዛኝ ጌታ ነው ያለን ስንትና ስንት ወንጀሎችን እንሰራለን ቀንና ሌሊት የወንጀል አይነቶችን እንዳፈራለን አላህ ደሞ እናንታ በዳዮች አመፀኞች እያለ አልጠራንም ባሮቼ ሆይ እያለ ወደራሱ እያስጠጋ ይጠራናል ኢብሊስ አንዲችን ሱጁድ እምቢ በማለቱ አላህ ከረህመቱ አራቀው እኛ ስንትና ስንት ሱጁዶችን ትተናል ከረህመቱ አላራቀንም ሷሃቦች አንዲችን ገዝዋ ወደ ኋላ ብለው ምድር ጠበበቻቸው እኛ አንድም ገዝዋ አልተጣድንም ምድር አልጠበበችንም ሷሃቦች በጀነት ተመስክሮላቸው እያለ ሌሊትን ቆ መው ያድሩ ነበር እኛ የቀንም ጀምዓ ሶላት በሽትክክል እየሰገድን አይደለም አላህ ሁላችንም ያስተካክለን መጨረሻችንም ያሳምርልን በኢባዳ ቆይተው በሸሓዳ ከሚሞቱት ያድርገን🤲
Open in Telegramጁሙዐ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ሳለ እጅ አንስቶ 🤲አሚን🤲 ማለት በሸሪዐ የተደነገገ ተግባር አይደለም። በእርግጥም ሰሓበተል ኪራም ቢሽር ቢን መርዋንን የጁሙዐ ኹጥባ ላይ እጆቹን 🤲ሲያነሳ ሲያዩት አውግዘውበታል። ከዚህ ተለይቶ የሚወጣው የኢስቲስቃእ ዱዐ ሲደረግ ነው። ነብዩﷺ የጁሙዐ ኹጥባ ላይ አላህ ዝናብ እንዲያዘንብላቸው ዱዐ ሲያደርጉ 🤲እጃቸውን ማንሳታቸው ተረጋግጧል። ሰዎችም እሳቸውን ተከትለው እጆቻቸው አነሱ። ከዚህ ሌላ ባለው ግን የጁሙዐ ኹጥባ ላይ ዱዐ እየተደረገ 🤲 እጅ ማንሳት አስፈላጊነት የለውም። /ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን
Open in Telegramበህይወታችሁ ድንገት ሚገቡ ሰዎች አሉ እናት አባት ሚሆኑ ወንድም እህት የሚሆኑ... አላህ በነሱ ስር መጠለያን ይሰጣቹሀል ልባችሁም ወደነሱ ትረጋለች... ቅን የአላህ ቀደር ነውና እናንተ ጋር ሊቀሩ አይችሉም... ምክንያቱም ቀደረላህ ወማሻአ ፈአል ሁሉም በህይወታችሁ ሚገቡ ሰዎች ተጓዥ መሆናቸውን እወቁ ኡስታዝ ከተማሪው ይለያል ወንድም ከወንድም እህት ከእህቷ ሁሉም ይለያያል አላህ ይዘንልን በመንገዳችን አልፈው ልባችን የረጋባቸውን ሁሉ አላህ በጀነተል ፊርደውስ ከሚሰክኑ ያድርጋቸው...
Open in TelegramConnections
Mentioned by
- የመዳን መንገድ@alfurqan12b4 mentionsLatest post