Account

Posts of Murad|⛉

newest first

#8807Text
Views176−49%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#8801Text
Views283−19%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#8796Photo

ለማንኛውም የተለያዩ አማራጮችን ነግሮኛል፤የመጀመሪያው ብከሰው ሙሉ መረጃ ካላመጣ ወንጀለኛ መሆኑን፥2ኛ እነዚህ ልጆች የሆነ ነገር ቢሆኑ እንኳን የመጀመሪያ ተጠርጣሪና ተጠሪ እርሱ መሆኑን ምክንያቱም እነዚህ ልጆች እንዲ ከሆኑ ተጠያቂ ሙራድ.. ነህ ስላለ ማስረጃዎቹን ይዞ እንዲቀርብ ይጠየቃል ማስረጃ ይዞ መቅረብ ካልቻለ ያኔ ያንተ መክሰሻ ጊዜ ይደርሳል አለኝ ጥሩ። ስለዚህ አሁን ወደ ህግ ምን አስኬደኝ ታዲያ? አሏህ ይጠብቃቸውና አንዳቸው አንድ ነገር ሲሆኑ ያኔ አቶ አሚር ሙሀመድ(ጄክ) ጣቢያ ትጠራለህ ማለት ነው፥አሁን ነው መፍራት።በራስህ ምላስ ጉድ ውስጥ ነው የገባከው ከቻልክ ተጠያቂ ላለመሆን ጋርድ ቅጠርላቸው 😁 ሌላው ደግሞ ልክ ትከሰሳለህ ሲባል የኢንጂነርን video ፖሰተ አትክሰሱኝ አለዚያ ኢንጂነርን እከስባቹሀለሁ ለማለት ነውኮ😂😁 ተውንጂ ቆፍጠን በል አትፍራ ምንምኮ የሚያስፈራ ነገር የለም አባቢ😁፥ምን ያህል ብትደነግጥ ነው ግን ተርበትብተህ የኔን ስልክ ቁጥር ቻናልህ ላይ የለጠፍከው🥲? ቻናልህ ላይ ያሉ ሽማግሌዎች ደውለው እንዲለምኑኝ መሆኑ አይጠፋኝም አብሽር😁

Open in Telegram
Views299−14%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#8795Text

Forwarded from ማረም ከ መገንባት ጋር

ኢምራን ነጥብ ጣልሽ ወረቢ🥲 መጀመሪያ የዛሬ 5 አመት ከኛ ጋር ንፅፅር ይሰሩ ነበረ፥ከዚያ እኛ የውይይት ጥሪ ጠርተን ከክርስቲያኖች ጋር በይፋ ስንወያይ፥ተመልካቹ እንዳለ ወደኛጋር ሆነ፥ከዚያ ከንፅፅር ራሳቸውን አርቀው ደርስ ሲሰጡ 5 ሰው ብቻ ያዳምጣቸዋል፥እኛ ደግሞ ውይይት ስናደርግ ስለነበረ ቡዙ ሰው ያዳምጠናል ለዚያ ሂስድ ምቀኝነት ያዛቸው(ኢምራን)።(እንዳይረሳ እኔ የዛሬ 5 አመት አልነበርኩም እሺ) አሏህ ሸሂዴ ነው አንተ ውይይት ምናምን እያልክ ክርስቲያኖችን ወደ ውይይት ሜዳ ስትጠራ የተቃወመህ የመጀመሪያ ሰው አታገኝም አብዱል ከሪምን ቢሆን እንጂ አው አብዱል ከሪም በየሄድክበት እንድትወያይ የሚፈልግ አልነበረም ካፊሮችን ማፈመስ መስሎ ይታየው ስለነበረ ይሁን ስለሌላ አናውቅም፥በዚህ ጉዳይ አብዱል ከሪም ኢሙዳት የምታስተምራቸውን ተማሪዎች ምን ብለህ ስታስተምራቸው እንደነበረ እንዳትረሳ። ሌላው ደግሞ ሰዉን ከደርስ አርቀህ ንፅፅር ስላስተማርክ ውጤታማ ነህዴ? ወሏሂ 98% ንፅፅር የሚሰማ የሚወድ ህዝም አርካኑ ሰሏት ሹሩጡ ሶላትን አያውቅም ወረቢል ከኣባ አው አያውቅም።50% የሚሆነው አይሰግድም just ሱስ ሁኖበት ነው የሚያየው፥የሚሰግዱትም ሰኣት አሳልፈው ሰኣት ለጥጠው ነው። ይህንን ነው ተመልካቾች ብላቹህ የምታሞካሿቸው? ወረቢል ከኣባ live ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ንፅፅር የሚሰሩ ልጆችን እያስገባህ አንድ በአንድ ጥያቄ ቢጠየቁ ጀናባ እንዴት ማውረድ እንዳለባቸው የማያውቁ ቡዙ ናቸው፥እረ እንዲያውም ጀናባ ምንድነው ሁላ ሊሉህ ይችላሉ። አው እንነጋገር ከተባለ ቡዙ ተከታይ ስላላቹህ ሁሌ የምትመፃደቋት ነገር አለች ወሏሂ ግን ልንገራቹህ ተማሪዎቻቹህ ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት እኔ ደርስ ላስተምር ካለው ሰው ተማሪ አይበልጡም (እንዲያ ያላቹ ያለ ግን አይመስለኝም) ደባሪዎች ናቹህ ሀቂቃ። ያ ደሞ አለ ጊፍት ብር አስልቶ ደምሮ ይሄንን አክል አገኛቹህ ይህንን ያህል ህዝብ አያቹህ ምናምን የሚል የአስተሳሰብ እንጭጭ ያልነቃ፥እኔንኮ liveህ ላይ አስቀምጠህ ፎሎ አርጉት ቴሌግራሙን ተቀላቀሉለት እያልክ ተከታዮችህን ስትለምን ነበረ ረሳከውዴ?፥አብዱል ከሪምን ያልጠራክበትን የመፅሀፍ ምርቃት እኔን ጠርተኽ ነበረ ረሳከው? እኔ ግን ልክ ያልሆነ ነገር ስትሰራ እኔን ፎሎ ካስደረከኝ በ2ኛ ቀን አንተው ያስተዋወቅክልኝ ቻናሌ ላይ ልክ አልሰራህም ብዬ ተናገርኩ። መፈመስ ፈልጌ ምናምን በነበረማ ኑሮ የሆነ ሳምንት እያፈመስከኝ ባለበት time ባልተቃረንኩህ፥ነው ወይስ ያቺን ፎሎ አስደረኩት ስህተት ብሰራም ይለፈኝ ብለህ አስበህ ነበረ? ጃሂል ነህ ሀቢቢ ልንገርህ እኔም አንተም ጃሂሎች ነን እሺ ያ መታወቅን ፈልገው ከጎንህ ያሉ ልጆች ኡስታዝ ኡስታዝ እንዳሉህ እንዳይመስልህ። ሌላው ኢብሮ አከብርሀለሁ ወላሂ ታውቃለህ ይህንንም ነገር ግን የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር በጣም ስሜታዊ በመሆን ያልሆነ ነገር አትናገር ተረጋግተህ ሀሳብህን አስቀምጥ እና ለመፍታት ሞክር። ሌላው ደግሞ ስለ file ከተነሳ ለማን ለማን file እንደሰጠሁ ስክሪን ሻት ላምጣዴ? ይሻላል? ሀታ መፅሀፍ ሲፃፍ ማንን ማንን በመፅሀፍ መፅሀፍ ሂደት እንዳገዝኩ ላውራዴ? ልናገር? አሏህን እፈራለሁ በወዳጅነት ሰሞን ያደረኩትን መልካምነት ስጣላ የማወጣ ዝርክርክ አይደለሁም። እንግዲ የዋሸሁት ነገር ካለ ወይም ጨዋነት የጎደለው ነገር ካለ አስተካክላለሁ፥ነገር ግን ስትሳደቡ ያየሁዋቸው ነገራቶች ከዚህ የበለጡ ናቸው፥እንዲህ በጨዋነት አስቀምጫለሁ የዋሸሁት ወይም ያዛነፍኩት ነገር ካለ ኑና አፋጡኝ።ከዚ በዘለለ በጨዋነት ነው የነገርኳቹህ እንተለመደው ሰደበን ብላቹህ ካልወከባቹህ።

Open in Telegram
Views298−14%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#8793Photo
Views398+14%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#8789Text
Views489+40%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#8788Text
Views435+25%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#8778Text
Views405+16%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—