💎💎ልጆቻችን Project ሲያቀርቡ Full-Stack Web Development ።።።።።።።።2018 ኃዝ ሆቴል ።።።።።።።። በ2019 ደግሞ እርስዎን እንጠብቃለን ♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️ ከ❌Screen ወደ ✅Skill ተመስገን ኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም ከ❶❶ ዓመት በላይ የማሰልጠን ልምድ 📲0918098373 @TCTCGONDAR @Temesgen_computer_Training @TemesgencomputerTradingGondar
Open in TelegramPosts of Marketing Management || $ FX
ቻናላችን exist exam ተማሪዎችን🥳🥳🥳🥳🥳 በውጤታማ እንዲሆኑ እየሰራ ይገኛል። @GE_1021 በአጭር ጊዜ ጥናት ላልጀመራችሁ በምን ዘንዴ እንደምታጠኑ ሀሳብ እገዛ አቅጣጫ እናሳያችኃለን በዚህ acc ያናግሩን። ለመጀመሪያ ሁለት ተማሪዎች ነጻ ማማከር እና ድጋፍ እሰጣለን። price= 100birr
Open in Telegramእንዴት አመሻችሁ የፈተና ዝግጅት እንጄት ነው?....ምን ማጥናት እና መዘጋጀት ላልጀመራችሁ ተማሪዎች ቻናላችን ሊያሚክራችሁ እና ድጋፍ ሊያደርግላችሁ ስራውን ጨርሷል። ዝግጁ ናችሁ ትስማማላችሁ ቤተሰብ✨
Open in Telegramማስታዎሻ: ጥር ላይ Exit Exam ተፈታኝ ለሆናችሁ Registration ጀምሯል ለመጀመሪያ ጊዜ ተፈታኝ የሆናችሁ, የተቀመጠውን criteria የምታሟሉ እና የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የሆናችሁ እስከ ህዳር 7/2019 ድረስ register ማድረግ ትችላላችሁ። https://exam.ethernet.edu.et/
Open in Telegramየዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ክፍያ ከ750 ወደ 2,000 ብር ከፍ አለ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ ወጥቷል። በዚህም ቀደም ሲል 750 ብር የነበረው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ወደ 2,000 ብር ከፍ ብሏል። ከዚህ ውስጥ 500 ብር የምዝገባ፣ 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ ሲሆን፣ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር ተወስኗል። በተጨማሪም፦ 👉 የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር፤ 500 ብር የምዝገባና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ። ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር። 👉 የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ ፦ ለኢትዮጵያውያን 950 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር። 👉 የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር፤ 1,000 ብር የምዝገባና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ። ለውጭ ዜጎች 150 ዶላር። 👉 የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ፦ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጭ ዜጎች 115 ዶላር። 👉 ምትክ ሰርተፊኬትና ማረጋገጫ ፦ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጭ ዜጎች 170 ዶላር። 👉 የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ/ማጣራት ፦ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 75 ዶላር። 👉 በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል ፦ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 130 ዶላር። 👉 ኦፊሴላዊ ትራንስክሪፕት መላክ ፦ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 50 ዶላር። የፈተና ውጤት መረጃን ለምርምር ለሚጠይቁ ተቋማት በአንድ ጥናት 10,000 ብር፣ ለውጭ ተቋማት 1,875 ዶላር ክፍያ ተወስኗል። ለግለሰቦች ደግሞ ለኢትዮጵያውያን 1,000 ብር፣ ለውጭ ዜጎች 190 ዶላር እንደሚከፈል ተገልጿል። በተጨማሪም ያገለገሉ የምዘና መሳሪያዎችን ለመጠቀም ከጠቅላላ ወጪው 5 በመቶ፣ አዲስ የምዘና መሳሪያ ለማዘጋጀት ደግሞ 10 በመቶ ክፍያ እንደሚፈጸም ደንቡ ያስቀምጣል። ደንቡ ለሌሎች የምዘናና የማረጋገጫ አገልግሎቶችም አዳዲስ የክፍያ ተመኖችን አካቷል። የተሻሻለው ደንብ ቁጥር 593/2018 ሙሉ ይዘት ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም @moeexitexam2017
Open in Telegram#EXITEXAMUPDATE የመውጫ ፈተና የመመዝገቢያ ጊዜ በመንግስት እና በግል ተቋማት በተለያየ ቀናት እንደሚደረገ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት አሳውቋል ለመንግስት ተቋማት ከህዳር 4-10 የግል ተቀማት ከህዳር 11-17 የመመዝገቢያ ሊንኩ በቅርቡ መስራት እንደሚጀምር ተገልጿል የድህረ ምረቃ እና የሬሜዲያል ተፈታኞች ምዝገባም ከላይ ተያይዟል Share ➡️ @MKT_QUIZ
Open in TelegramFamily endet ameshachu Ke 2015-2018 Ye Marketing Exit Exam Tiyake yalachu le Management ena Le Accounting Temariwoch Endazegajehut le Marketing Endazegajelachu fetenawu yalachu temariwoch keser balew telegram Username lakulegn. Develop yaderkut system hulunim exit exam sitefetenu yemetagegnuten feature yizul lemesale timer le 100 tiyake 2:30, clear my choice, flag question, ke 100 snt endagegnachu yinegerachul, lehulum tiyskewoch explanation alachew ena >50 passed, <50 failed yilachul. Tiyakewun kelakachulegn bezih melku azegajelachuleh. Bezih lakulegn ➡️@Nahomhustler
Open in Telegram#UPDATE የፈተና ቀናቶች ይፋ ተደረጉ የትምህርት ሞዘናና ፈተናዎች አገለግሎት የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባ እና የፈተና ቀናቶችን ይፋ አድርገዋል https://t.me/MKT_QUIZ https://t.me/MKT_QUIZ https://t.me/MKT_QUIZ
Open in Telegram