Account

Posts of Ministry of innovation and technology (MinT)

newest first

#10995Photo
Views779+99%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h442
25 h779
  1. After 24 hours779
  2. Total to date779
#10987Photo
Views625+60%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h377
25 h625
  1. After 24 hours625
  2. Total to date625
#10982Photo
Views593+52%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h361
25 h593
  1. After 24 hours593
  2. Total to date593
#10974Photo

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር ስትራቴጂካዊ ውይይት አካሄደ። =========== የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ በዲቪዥን ዳይሬክተር ማርያም ሳሊም ከተመራው የዓለም ባንክ ልዑካን ቡድን ጋር በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ቅድሚያ በሚሰጣቸው ጉዳዮች እና አጋርነታቸውን ማጠናከር በሚቻልባቸው ዕድሎች ዙሪያ ተወያይተዋል። ውይይቱ በሦስት ዐበይት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ እነዚህም የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት መጠናቀቅ፣ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የዲጂታል ትስስር ፕሮጀክትን (EARDIP) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ቀዳሚ አጀንዳዎች ጋር ይበልጥ ለማቀናጀት መገምገምና አስፈላጊውን ማሻሻያ ማድረግ፣ እንዲሁም በሚኒስቴሩ የአምስት ዓመት የዘርፍ ስትራቴጂ ማዕቀፍ መሠረት የወደፊት የትብብር ሥራዎችን ማጠናከር ናቸው። ሚኒስቴሩ እና የዓለም ባንክ የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት መጠናቀቅን አስመልክቶ ውይይታቸውን ለመቀጠል እንዲሁም ለቀጣይ ሥራዎች ግብዓት የሚሆኑ መልካም ተሞክሮዎችን ለመቀመር ተስማምተዋል። በተጨማሪም የዓለም ባንክ ልዑካን ቡድን የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የዲጂታል ትስስር ፕሮጀክት (EARDIP) ተግባራትን ከሚኒስቴሩ ጋር በጋራ ለመገምገምና የፕሮጀክቱን ድንበር ተሻጋሪ ዓላማዎች እያሳኩ የትግበራውን ሂደት ይበልጥ ለማሳለጥ እንደ አስፈላጊነቱ ማስተካከያዎችን ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጧል።

Open in Telegram
Views640+64%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h384
25 h640
  1. After 24 hours640
  2. Total to date640