Los Santos vibes, Mina Furniture style. 🎮🔥 Luxury is our game. 🖤💛 #GTA6 #MinaFurniture
Open in Telegram
Mina Furniture
ከዘመኑ ጋር
Latest posts
📢 የሥራ ዕድል | ሚና ፈርኒቸር ሚና ፈርኒቸር 25 ባለሙያዎችን እየቀጠረ ነው! ሚና ፈርኒቸር የምርት አቅሙን ለማሳደግና የምርት ጥራቱን ይበልጥ ለማጠናከር፣ በሶፋ ማምረትና በእንጨት ሥራ ዘርፎች የሚሠሩ 25 ብቁ፣ ታታሪና ለሥራቸው ቁርጠኛ ሠራተኞችን ለመቅጠር ይፈልጋል። 1. የሶፋ ማምረትና የጨርቅ ዕቃ ማስዋብ (Upholstery) • የሶፋ ስኬለተን ማቀናበርና ማገጣጠም ባለሙያዎች • የሶፋ ጨርቅ ስፌት ባለሙያዎች • የሶፋ ፎም መቁረጥና መግጠም ባለሙያዎች • የሶፋ መሸፈኛና የማጠናቀቂያ ሥራ ባለሙያዎች 2. የእንጨት ሥራ (Woodwork) • የእንጨት ሥራ ባለሙያዎች • የቤት ዕቃ ማምረት ባለሙያዎች • የእንጨት መቁረጥና ማገጣጠም ሠራተኞች • የቀለምና የፊኒሺንግ ሥራ ባለሙያዎች የሚፈለጉ ብቃቶች • በተመረጠው የሥራ ዘርፍ ተግባራዊ ክህሎትና ልምድ ያላቸው። • ለምርት ጥራትና ለሥራ ደህንነት ትኩረት የሚሰጡ። • ታማኝ፣ ታታሪና በሰዓት የሚገኙ። • ከቡድን ጋር በትብብር መሥራት የሚችሉ። • የተሰጣቸውን ኃላፊነት በጥራት የሚወጡ። የሥራ መረጃ 📍 የሥራ ቦታ፦ ጀሞ 1፣ አዲስ አበባ 👥 የቅጥር ብዛት፦ 25 ሠራተኞች 📩 የማመልከቻ መንገድ፦ በቴሌግራም @Minafurniture24 ወይም 0924245151 ይደውሉ ለማመልከት፣ ሙሉ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን፣ የሥራ ልምድዎንና የሚያመለክቱበትን የሥራ ዘርፍ ይላኩ። የእጅ ሙያዎን ወደ ጥራት ያለው ምርት ይቀይሩ። ከሚና ፈርኒቸር ጋር የሙያ ጉዞዎን ይቀጥሉ! ሚና ፈርኒቸር ከዘመኑ ጋር! #MinaFurniture #የሥራዕድል #የሥራማስታወቂያ #Upholstery #Woodwork
Open in Telegramበአዲሱ ቅርንጫፋችን በቦሌ ራማዳ ሆቴል አጠገብ ጨምሮ በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን ያገኙናል! Mina Furniture 🛋️ 👉ከፍተኛ ጥራት ካለቸው ግብአቶች በከፍተኛ ጥራት ጥንቅቅ አድርገን ሰርተን ለውድ ደንበኞቻችን እነሆ ብለናል! 🌟ውበት ፣ ጥንካሬ ፣ ዘመናዊነትና ፣ ምቾትን በአንድ ቦታ የያዙ ፈርኒቸሮችን ከሚና ፈርኒቸር! 👉ለሁሉም ፈርኒቸሮቻችን 🌟 የ 4 አመት ዋስትናና 🌟 ነጻ ዴሊቨሪ አለን! 📍አድራሻ: 👉ቁ.1 - ጀሞ1 :መስታዎት ፋብሪካ ፊት ለፊት ራሃ ሞል 1ኛ ፎቅ (premium branch) 👉ቁ.2 ሰሚት 72 ኖክ ማደያ አጠገብ ያገኙናል 👉ቁ.3 ቦሌ ራማዳ ሆቴል አጠገብ ለበለጠ መረጃ፡ 09 24 24 51 51 09 32 32 51 51 09 38 38 51 51 09 34 34 51 51 እንዲሁም በ 9899 ላይ ይደውሉልን
Open in Telegram💥ልዩ የአዲስ አመት ቅናሽ አዘጋጅተናል! በአዲሱ ቅርንጫፋችን በቦሌ ራማዳ ሆቴል አጠገብ ጨምሮ በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን ያገኙናል! Mina Furniture 🛋️ 👉ከፍተኛ ጥራት ካለቸው ግብአቶች በከፍተኛ ጥራት ጥንቅቅ አድርገን ሰርተን ለውድ ደንበኞቻችን እነሆ ብለናል! 🌟ውበት ፣ ጥንካሬ ፣ ዘመናዊነትና ፣ ምቾትን በአንድ ቦታ የያዙ ፈርኒቸሮችን ከሚና ፈርኒቸር! 👉ለሁሉም ፈርኒቸሮቻችን 🌟 የ 4 አመት ዋስትናና 🌟 ነጻ ዴሊቨሪ አለን! 📍አድራሻ: 👉ቁ.1 - ጀሞ1 :መስታዎት ፋብሪካ ፊት ለፊት ራሃ ሞል 1ኛ ፎቅ (premium branch) 👉ቁ.2 ሰሚት 72 ኖክ ማደያ አጠገብ ያገኙናል 👉ቁ.3 ቦሌ ራማዳ ሆቴል አጠገብ ለበለጠ መረጃ፡ 09 24 24 51 51 09 32 32 51 51 09 38 38 51 51 09 34 34 51 51 እንዲሁም በ 9899 ላይ ይደውሉልን
Open in Telegramለቤታችሁ ቆንጆ ሶፋ እየፈለጋችሁ ነው? 👉ከፍተኛ ጥራት ካለቸው ግብአቶች በከፍተኛ ጥራት ጥንቅቅ አድርገን ሰርተን ለውድ ደንበኞቻችን እነሆ ብለናል! 🌟ውበት ፣ ጥንካሬ ፣ ዘመናዊነትና ፣ ምቾትን በአንድ ቦታ የያዙ ፈርኒቸሮችን ከሚና ፈርኒቸር! 👉ለሁሉም ፈርኒቸሮቻችን 🌟 የ 4 አመት ዋስትናና 🌟 ነጻ ዴሊቨሪ አለን! Mina Furniture 🛋️ 📍አድራሻ: 👉ቁ.1 - ጀሞ1 :መስታዎት ፋብሪካ ፊት ለፊት ራሃ ሞል 1ኛ ፎቅ (premium branch) 👉ቁ.2 ሰሚት 72 ኖክ ማደያ አጠገብ ያገኙናል ለበለጠ መረጃ፡ 09 24 24 51 51 09 32 32 51 51 09 38 38 51 51 09 34 34 51 51 ይደውሉልን
Open in TelegramConnections
Similar channels
STORE FITSUM Ⓡ🔥🔥@store_fitsumSales8.9K
ZARA Perfume 🇪🇹@zaraperfumeetSales8.78K
Family Fashion 👟👖@familyfashion1010Sales8.57K
ODAA Electronics N1@odaa_electronicsSales9.89K
Ethio car Broker@ethiocar2Sales7.88K
SHOPIA ®@shopia123Sales10.5K
AIZOF ADDIS መገናኛ BRANCH@aizof_online_shoppingSales11K
Diva Jewelry 💍@divajewelSales11.3K