እንዴት ያለ መዝሙር ነው 🥺 ያላንተ ጌታ ደስታ መች አለ? ያላንተ አምላኬ ሕይወት መች አለ? ስምህን ጠርቶ የተማጸነ ከእሳቱ ወጣ ከሞትም ዳነ...🙏
Open in TelegramPosts of መንፈሳዊ ሀሳቦች 🗯
📌 አንድ አባት ዕለት ዕለት ጸልይ ብለው የነገሩኝ ጸሎት:- ✨ ጌታ ሆይ ምንም ያክል ብበድልህ እንደ ልጅ ኮርኩመኝ እንጂ የዘላለም ህይወትን እንዳጣ አታድርገኝ🙏 ከፊት ጀምሬ ከኋላ አልገኝ... በመንፈስ ጀምሬ በስጋ አልጨርስ... መልካሙ እረኛዬ ሆይ አንተው ጠብቀኝ...❤️🩹
Open in Telegramአንዳንዴ ፈጣሪ ያረግልኛል ብለህ የምታስበው እና በትክክል እየሆነ ያለው ነገር ሲለያይብህ ዮሴፍን አስታውሰው እግዚአብሔር ከወንድሞችህ በላይ ሆነህ ይሰግዱልሃል ቢለውም እነርሱ ግን ጉድጓድ ውስጥ ጥለውት ና ሸጠውት ነበር ነገርግን አንድም ቃል ሳይናገር ፈጣሪውን በእምነት ጠበቀ ጌታ ሆይ የዮሴፍን መጠበቅ ለኔም ስጠኝ...❤️🩹
Open in Telegram✨ "እግዚአብሔር እንደሚያይህ፣ እንደሚያደምጥህና ስለአንተ በፍቅር እንደሚጨነቅ እመን። የአንተ ትንንሽ ጉዳዮች በፍቅሩ ፊት ትልቅ ናቸው፥ አንተን ሚያሳስቡህ ትልልቅ ጉዳዮች ደግሞ በፍጹም ኃይሉ ፊት ከቶ ምንም አይደሉም።" ቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ሳድሳዊ
Open in Telegram📌 ከታች የማስቀምጥላችሁን ቻናል join እያላቹ በጣም የምትጠቀሙበትና የምታተርፉበት ነው 🙌 https://t.me/elmestoagiaA https://t.me/elmestoagiaA
Open in Telegram✨ እኅቴ ሙሽራ ሆይ ልቤን በደስታ አሳበድሽው አንድ ጊዜ በዐይኖችሽ ከዐንገትሽ ድሪ በአንዱ ልቤን በደስታ አሳበድሽው። እኅቴ ሙሽራ ሆይ ፍቅርሽ እንዴት መልካም ነው ፍቅርሽ ከወይን ጠጅ ይልቅ እንዴት ይሻላል! የዘይትሽም መዐዛ ከሽቱ ሁሉ ! መኃልየ መኃልይ 4፥9-10
Open in Telegram✨ "ስጋህን በልቼ ደምህን ጠጥቼ ሲኦል ካወረድከኝ አብረን እንወርዳለን እኔ ምን ቸገረኝ" መጽሐፈ ጨዋታ ጌታችን ቁርባንን(ስጋ ወደሙን) የሰጠበት ቀን...❤️🩹 ብሉኝ ጠጡኝ የሚል አምላክ ከየት ይገኛል? መልካም ጸሎተ ሐሙስ
Open in Telegram✨ አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ እንሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው ትሑትም ሆኖ በአህያም በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል። ዘካ ፱÷፱
Open in Telegram