የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in TelegramPosts of Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
የአክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in Telegramጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in Telegramየአክሲዮን ሽያጭ ጥሪ ማስታወቂያ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in Telegramየአክሲዮን ሽያጭ ጊዜ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in Telegramየአድራሻ ለውጥ Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in Telegramአክሲዮን ሽያጭ ላይ ነን! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in Telegramየአክስዮን ሽያጭ ጥሪ ማስታወቂያ Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in Telegramእንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in TelegramFollow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in TelegramFollow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in Telegramመልካም አዲስ ዓመት Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in TelegramFollow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in Telegramመልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in TelegramFollow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Open in Telegramንግድዎን ለማስፋፋት ወይም አዲስ ሥራ ለመጀመር ይፈልጋሉ? Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Open in Telegramየመባዕ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ፣ ለሕዝብ የቀረበውንና ተቋሙን ወደ ላቀ የዕድገት ደረጃ ለማሸጋገር የተዘጋጀውን የደንበኛ ሳቢ መግለጫ (Prospectus) አስመልክተው ማብራሪያ አቅርበዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ በማብራሪያቸው ወቅት እንደገለጹት፣ ተቋሙ ካፒታሉን ለማጠናከርና የብድር አገልግሎቱን ለማስፋፋት ያቀረበው የ200,000 አዳዲስ አክሲዮኖች ሽያጭ ቅድሚያ ለነባር ባለአክሲዮኖች የሚሰጥ መሆኑን ጠቁመዋል። አክለውም ከነባር ባለአክሲዮኖች የተረፉትን አክሲዮኖች አዳዲስ ባለአክሲዮኖች እንዲገዟቸው የሚደረግ መሆኑን በመግለጽ ሕብረተሰቡና አዳዲስ ኢንቨስተሮች ተቋሙን በመቀላቀል የዕድገቱ አካል እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል። በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ የብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር እና ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ተወካዮች የተገኙ ሲሆን የኢትዮጵያ የብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር የዳሬይክተሮች ቦርድ ተወካይ ተፈራ ተስፋዬ ባደረጉት ንግግር፣ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ እዚህ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ለሌሎች መሰል ተቋማት ትልቅ አርአያ የሚሆን ተግባር መሆኑን በመጥቀስ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በዚሁ ታሪካዊ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ ማክሮፋይናንስ ተቋማት ማኅበር፣ የፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ፣ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የቦርድ አባላትና ማኔጅመንት፣ ጥሪ የተደረገላቸው ተቋማት፣ በርካታ የክብር እንግዶች እና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ታድመዋል። ይህ ሁነት ተቋሙ ወደ አዲስ የዕድገት ምዕራፍ መሸጋገሩን ያረጋገጠ ከመሆኑም በላይ፣ በሀገሪቱ የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥና የካፒታል ገበያ ማዕቀፉን ለማጠናከር የሚጫወተውን ሚና ጎልቶ ያሳየ ሆኖ ተጠናቋል። መባዕ ማይከሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Open in Telegramመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በካፒታል ገበያ መመዝገቡን አስመልክቶ አዳዲስ አክሲዮኖችን ለሕዝብ ይፋ አደረገ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ሕጋዊ ምዝገባውን በስኬት ማጠናቀቁን አስመልክቶ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል የጋዜጣዊ መግለጫ እና የማስታወቂያ መርሐ ግብር አካሄደ። ይህም ተቋሙ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ማዕቀፍ ውስጥ ሕጋዊ ምዝገባ ያገኘ የመጀመሪያው የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አድርጎታል። በሀገሪቱ እየተካሄደ ባለው የካፒታል ገበያ እድገትና አዲስ የፋይናንስ ሥርዓት ምስረታ ሂደት ውስጥ ይህ ምዝገባ ትልቅ ታሪካዊ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። በዕለቱ በተካሄደው መርሐ ግብር ላይ የተቋሙ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌትነት ኃይሌ እንደገለጹት፣ የተገኘው ሕጋዊ ምዝገባ ተቋሙ የፋይናንስ አቅሙን ለማሳደግ፣ አዳዲስ አክሲዮኖችን ለሕዝብ ለማቅረብ እና በካፒታል ገበያው ውስጥ ንቁ ተሳታፊ ለመሆን ያስችለዋል። አቶ ጌትነት አያይዘውም ተቋሙ በቀጣይ በካፒታል ገበያው የሚገኙትን እድሎች ሙሉ በሙሉ በመጠቀም የቅርንጫፍ ተደራሽነቱን ለማስፋፋት እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሠራ ተናግረዋል። "ለነባር ባለአክሲዮኖችና ለሌሎች አዳዲስ ኢንቨስተሮች አክሲዮኖችን በይፋ ያቀረብን ሲሆን፣ ሁሉም ባለሀብቶች እና አክሲዮን ማኅበሩን መቀላቀል የሚፈልጉ ወገኖች መባዕን በመቀላቀል የጋራ ተቋማችንን በጋራ እንድናሳድግና የበኩላችንን አሻራ እንድናስቀምጥ ጥሪያችንን እናቀርባለን" ሲሉ የቦርድ ሰብሳቢው ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Open in Telegram