ካርሎስ ባሌባ በ hamstring ጉዳት ከ 4-10 ሳምንታት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል ስለጉዳቱ ሁኔታ ለማወቅ ተጨማሪ ምርመራ ይደረግለታል! @Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Open in TelegramPosts of Manchester United Fans
ማነው ግን ትናንት እንደኔ እስከ half time አይቶ ቅጥሎ ብሎ ጨዋታውን አቋርጦ የተኛ?😭 @Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Open in Telegram🤔 ቢዝነስ ለመጀመር እያሰቡ ነው? ግን የትኛውን ቢዝነስ እንደሚጀምሩ አላወቁም? 💡 ለምን Online 🔥🔥🔥🔥🔥Business አይሞክሩም? በOnline Gaming ዘርፍ የራስዎን ቢዝነስ የሚመሰርቱበትና የራስዎን Bingo Platform የሚያስተዳድሩበት እድል ከፊትዎ አለ! 💻 Addis Game Systems የራስዎን Branding የያዘ Bingo Platform እንዲያስጀምሩ ያግዝዎታል። 🏆 ከሰራናቸው ጨዋታዎች በጥቂቱ፦ ✅ Gofere Bingo — @Goferebingobot ✅VIP Bingo — @VIPBingoETBot 🤝 ከPlatform ዝግጅት በተጨማሪ የቴክኒክ ድጋፍና በተግባር ልምዳችን ላይ የተመሰረተ Marketing Consultation እናቀርባለን። 🚀 የBingo ቢዝነስ ሀሳብዎን ዛሬ ያስጀምሩ! 📩 ለተጨማሪ መረጃ፦ 👉@addis_games_system 👉@addis_games_system 👉@addis_games_system ADDIS GAME SYSTEMS
Open in TelegramForwarded from Fire Games
🔥 በ FIRE GAMES ቀንዎን ያሳምሩ ! 🎁 12% CASH BACK 🎁 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰10% ገቢ ቦነስ 💰 12% Cashback Bonus 🔥❤️🔥 FIRE GAMES የደስታዎ መዳረሻ! 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
Open in TelegramUEFA በማቴኡስ ኩንሃ ላይ ተጨማሪ ቅጣት እንደማይጥል አሳወቀ ተጫዋቹ በሮማው ጨዋታ በቀይ ካርድ ከሜዳ ከተሰናበተ በኋላ ጨዋታው ሲጠናቀቅ ወደ ሜዳ ተመልሶ በመግባቱ ነበር ውሳኔ ሲጠበቅ የነበረው። ነገር ግን ድርጊቱ በዳኛው ሪፖርት ላይ ባለመካተቱ የቅጣቱ መጠን በአንድ ጨዋታ ብቻ የሚወሰን ይሆናል። ማይክል ካሪክም ኩንሃ ወደ ሜዳ ሲመለስ ባየው ጊዜ ወዲያውኑ ከሜዳ እንዲወጣ ነግሮታል። TyMarshall_MEN @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in Telegramጄጄ ጋብሬል ወደ ሪያል ማድሪድ HERE WE GO SOON Fabrizio Romano 🥇 @Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Open in Telegramባለፉት አመታት ያለሱ አስተዋዕጾ Comeback ወይም በሰፊ ውጤት አሸንፈን እናውቃለን? ከእያንዳንዱ ሳቃችን እና ጭፈራጭን ጀርባ የሱ ልፋት አለ!! የሚገርመው ደግሞ እሱ ጥሩ ሆኖ ዩናይትድ ሲሸነፍ አይቼ አላውቅም…እሱ አቋሙ ትንሽ በወረደ አልያም ጎል ወይም አሲስት ሳያደርግ ከወጣ ነው የምንሸነፈው! ወደድንም ጠላንም 50% በላይ ቡድኑ የተመሰረተው በሱ ላይ ነው! ከዚ ሰው ጋር መለያየት እንደምናስበው ቀላል አደለም!! my fav football player ever🫡🫶 Manchester united fans Manchester united fans
Open in Telegramፕርሚየር ሊግ Via Instagram! Matheus Cunha😤 Manchester United Fans Manchester United Fans
Open in Telegramጄጄ ጋብሬል በጃንዋሪ ወደ ሬያል ማድሪድ እንደሚቀላቀል ይጠበቃል! ፒኤስጂ ባርሴሎና እና ባየርን ሙኒክ የ16 ዓመቱን አጥቂ ለማስፈረም ፈልገው ነበር ማንቸስተር ዩናይትድም ወጣቱን ተጫዋች በክለቡ ለማስቀረት ጥረት አድርጎ ነበር። ነገር ግን ተጫዋቹ ሬያል ማድሪድን የመረጠ ሲሆን በፊፋ ህግ መሰረት የረጅም ጊዜ ውል ለመፈረም ተዘጋጅቷል። David_Ornstein, lauriewhitwell @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in Telegram🎙 ዲዮጎ ዳሎት ልናጣው የምንችለው ምንም ነገር አልነበረም። ያለንበት አሳዛኝ ሁኔታ ያ ነው፤ ስለዚህ ሙሉ አቅማችንን አውጥተን መጫወት ብቻ ነበረብን። ኳሶችን እየተቀማን እንደነበር፣ ተነሳሽነቱን እየወሰድን እንደነበር እና ደጋፊው ወደ ፊት እየገፋን እንደነበር ማየት ይቻላል። አንዴ በስታዲየሙ ውስጥ ያንን አይነት ጉልበት ከተናገርክ ተቃራኒ ቡድኖች አንድም እድል እንኳን ለማግኘት በጣም ይቸገራሉ። ከዚህ ጨዋታ ልንወስደው የሚገባን ዋናው ትምህርት ይህ ነው፤ እንደዚያ ስንጫወት፣ ትክክለኛው አስተሳሰብ ሲኖረን እና ደጋፊዎቻችን በእውነት ሲያምኑብን እኛ በጣም ጥሩ ቡድን እንሆናለን። @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in Telegram🎙 ሼይ ሌሲ በጣም ልዩ የሆነ ስሜት ነው! ይህንን ጊዜ ለማየት ረጅም ጊዜ ጠብቄአለሁ በመጨረሻ በመከሰቱ ግን ደስ ብሎኛል። በሁለተኛው አጋማሽ የነበረው የስታዲየሙ ድባብ እና የደጋፊው ድጋፍ እጅግ የሚያስደንቅ ነበር ብሩኖ በፍጹም ቅጣት ምት ጎል ሲያስቆጥር የጨዋታው መንፈስ ሙሉ በሙሉ መለወጡ ይታወቃል። ደጋፊው ሲያበረታታን ቆይቶ በመጨረሻ የአሸናፊነቷ ጎል ተቆጠረች፤ ያም በጣም ልዩ ምሽት አድርጎታል። እስካሁን አልደረስኩበትም። ወደዚያ ደረጃ ለመድረስ አሁንም እየሰራን ነው፤ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ይገኛሉ። ነገር ግን እንደዚህ አይነት አስደሳች ምሽቶች በእርግጥ ይረዱናል፤ አሁንም ገና ብዙ የሚቀረኝ መንገድ አለ። @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in Telegram🎙 ዲዮጎ ዳሎት ያለው ጫና በአሰልጣኙ ላይ ብቻ አይደለም እያንዳንዳችን ጫና ውስጥ ነን። ለዚህ ታላቅ ክለብ ጨዋታዎችን ማሸነፍ በማትችልበት ጊዜ ሁሉም አካላት ያንን ጫና ያስተውሉታል እኛም ከጠበቅነው አቅም በጣም ዝቅ ብለን በመገኘታችን ጫናው በግልጽ ተሰምቶናል። ነገር ግን እንደዚህ አይነት አስደሳች ምሽቶች የውድድር ዘመኑን አቅጣጫ ሊቀይሩ ይችላሉ፤ ይህ ድል ለቀጣይ ጨዋታዎቻችን ትልቅ መተማመንን የሚሰጠን ይመስለኛል። @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in Telegramሶስቱን ሽጣችሁ አንድ ብቻ አቆዩ ብትባሉ ማንን ታቆያላችሁ ? @Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz
Open in TelegramForwarded from Lali Games
⏰ የሻሞ ሰአት ደረሰ! ከምሽቱ 12:30 እንዳያመልጦት! 💰✨ በ Lali Games የዛሬው የሻሞ ሰአት ደርሷል፤ አሁኑኑ እድልዎን በመሞከር በታላላቅ የገንዘብ ሽልማቶች ያንበሽብሹ! 🔗 የሻሞ ሊንክ፦ https://laligames.com/?token=Hm2uxdZ0sd0NRc5ArequP7ZsZ0oKNPwEe7q_MGugT_M 🔥 በፈለጉት ባንክ ወጪ ሲያደርጉ ምንም አይነት ኮሚሽን አንቆርጥም! 💳 የክፍያ አማራጮች፦ አቢሲንያ | ኦሮሚያ ህብረት ስራ | ዳሽን | ሲንቄ | ህብረት | አዋሽ | ኦሮሚያ | አማራ ባንክ 👇 በዚህ ሊንክ በቀጥታ ይግቡና ይጫወቱ፦ 🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://laligames.com/ 🤖 ቦት፦ @laligames_bot 📢 ቻናል፦ t.me/Laligames
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 451 |
| 4 h | 5,174 |
- After 6 hours5,174
- Total to date5,174
ማንቸስተር ዩናይትድ ከሬያል ማድሪድም ሆነ ከጄጄ ጋብሬል ቤተሰቦች ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አላደረጉም ዩናይትዶች ወጣቱ ተጫዋች በሴፕቴምበር ወር ክለቡን ለቆ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ደህንነቱን ለማረጋገጥ ከቤተሰቦቹ ጋር ለመገናኘት ቢሞክሩም ምንም አይነት ምላሽ አላገኙም። ዝውውሩ የሚቀጥል ከሆነ ማንቸስተር ዩናይትድ በሬያል ማድሪድ ላይ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እያሰበ ይገኛል። TyMarshall_MEN @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1,023 |
| 4 h | 5,537 |
- After 1 hour1,023
- After 6 hours5,537
- Total to date5,537
🚨 አማድ ዲያሎ ለዓመቱ የካፍ የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት እጩ ሆኖ ተመረጠ! @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1,294 |
| 4 h | 5,536 |
- After 1 hour1,294
- After 6 hours5,536
- Total to date5,536
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1,385 |
| 4 h | 5,597 |
- After 1 hour1,385
- After 6 hours5,597
- Total to date5,597
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,046 |
| 5 h | 5,838 |
- After 1 hour2,046
- After 6 hours5,838
- Total to date5,838
just a humble kid who loves the club no drama no ego just passion true starboy shea lacey🤌 @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 3,699 |
| 5 h | 6,499 |
- After 1 hour3,699
- After 6 hours6,499
- Total to date6,499
ማቴዮስ ኩኛ ግብ ሲያስቆጥር የማይክል ካሪክ ደስታ አገላለፅ ግድ የለሽ ነበር በባለፉት ጨዋታዎች የተጎዳ ይመስላል @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 3,819 |
| 6 h | 6,499 |
| 6 h | 6,499 |
- After 1 hour3,819
- After 6 hours6,499
- Total to date6,499
ማቴዎስ ኩኛ በቻምፒዮንስ ሊጉ ታሪክ በአንድ ጨዋታ ላይ ፍጹም ቅጣት ምት ያስገኘ ፣ ጎል ያስቆጠረ እና ከሜዳ የተባረረ የመጀመሪያው ተጨዋች ሆኗል። @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 4,211 |
| 6 h | 6,710 |
- After 1 hour4,211
- After 6 hours6,710
- Total to date6,710
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 4,480 |
| 6 h | 6,829 |
- After 6 hours6,829
- Total to date6,829
ኦዲዮን ኢጋሎ ብርያን ምቤሞ ያገኘውን አጋጣሚ ሲስተው "አይ ይህ ቡድን እኮ ነው የሚያስጨንቀኝ" እያለ ብስጭቱን ሲገልፅ ነበር። 😭😭 @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 4,958 |
| 6 h | 7,068 |
- After 6 hours7,068
- Total to date7,068
ሮማ በ 2026/27 የውድድር ዘመን በሴሪ ኤ እስካሁን አልተሸነፉም! በተጨማሪም በሊጉ 28 ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ክለብ ናቸው። በሁሉም የውድድር ዘርፎች በ 2026/27 እስካሁን ያሸነፏቸው ሁለት ቡድኖች ብቻ ናቸው፡ ሪያል ማድሪድ (3-4) ማንቸስተር ዩናይትድ (2-3) @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 5,622 |
| 7 h | 7,431 |
- After 6 hours7,431
- Total to date7,431
ጄጄ ጋብሬል የዝውውር ዝርዝር ጉዳዮች ተጠናቀው ስምምነቱ እስኪቋጭ ድረስ በማድሪድ ልምምድ በማድረግ ላይ ይገኛል። ባርሴሎናዎች ተጫዋቹን ለማስፈር የሚያደርጉትን ፉክክር አቋርጠው ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል። @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 5,713 |
| 7 h | 7,432 |
- After 6 hours7,432
- Total to date7,432
🗣️ ዶንየል ማለን በሁለተኛው አጋማሽ ዩናይትዶች አቀራረባቸውን ቀየሩ? አላውቅም። በሁለተኛው አጋማሽ ግን የተወሰነ በተለየ መንገድ ተጫውተዋል። ረጅም ኳሶችን አብዝተዋል ሁለተኛ ኳሶችን ለማግኘት ጫና ፈጥረዋል እኛም ጥቂት የሁለትዮሽ ኳስ ፍልሚያዎችን ተሸንፈናል። @Manchesterunited_Fansz @Manchesterunited_Fansz
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 6,495 |
| 8 h | 7,943 |
- After 6 hours6,495
- Total to date7,943