Posts of Mame Posts
ያ Allah ያ ሻፊ ጤናን ስቶስድብን ጎዶሎነታችን ጎልቶ ይወጣል.. በሰዎች ፊት ደካማነትን እናንፀባርቃለን ያ እንዲሆን አትፍቀድ ጌታዬ ያ ሻፊ እናታችንን አንተው አሽርልን ኢላሂ ኢላሂ የልጆቿን ደስታ በጤናዋ ምክኒያት እንይ.. ጤናን ሰላምን ወፍቃት ያ الله ...... ለልጆቻ አብሽሩ የالله እርዳታ ቅርብ ነው ተሽሏት ከድሮዋ በተሻለ መልክ እንድትመለስ ተስፋ እናደርጋለን!! Allah በራህመት አይኑ ያያት ዘንድ በዱዓ በርቱ... ሁላችንንም በራህመት አይኑ ይየን....
Open in Telegram. ሴት እንደ #ሃይድሮጂን (H) አቶም ናት ወንድ ደግሞ እንደ ካርቦን (C) አቶም ነው። ✅ የሃይድሮጂን አቶም በአንድ ጊዜ ከአንድ የካርቦን አቶም ጋር ብቻ ነው መተሳሰር የሚችለው። ✅ የካርቦን አቶም ግን በአንድ ጊዜ ከአንድ፣ ከሁለት፣ ከሦስት ወይም ከአራት የሃይድሮጂን አቶሞች ጋር መተሳሰር ይችላል። ✅ ነገር ግን የካርቦን አቶም በአራት የሃይድሮጂን አቶሞች ሲሞላ፣ ሚቴን (CH4) የተባለ ኦርጋኒክ ውሁድ ይፈጠራል፤ እሱም የሚቀጣጠል ጋዝ ነው 💣 ከኬሚስትሪ አንጻር 4 ሚስት ማግባት ይህ ነው¡ Chemist ማሜ😁 @mame_posts✔️
Open in Telegram. #አብዱ_ኢብሬ ለ25 ዓመት ይሄን ዞን ከደዌ እስከ ከሚሴ በሙያው ያገለገለ ወንድማችን ነው። ድንገት ባጋጠመው የስኳርና ደም ግፊት ህመም ሁለት ዓይኑን አቷል፣ ግማሽ አካሉ ፓራላይዝ ሆኗል። ይህ ድንገተኛ ህመም በጣም ጎድቶታል። በጡረታ ከሚከፈለው ገንዘብ ውጭ ምንም ድጋፍ የለውም። የቻላችሁ እርዱት። 🏦1000668247338 ✅Abdu Ebre Ahmed ✅ስልክ ቁጥር:- +251986626394
Open in Telegramዱንያ ላይ ምርጡ ነገር ሰወች በናንተ ምክንያት ፈገግ ሲሉ ማየት ነው 😍 አላህ ሆይ ለሰወች የሳቃቸው ምንጭ እንጂ የእንባቸው ሰበብ አታድርገኝ🤲 @mame_posts
Open in Telegram. ቻሌንጅ ስትባሉ በሌላ ተረድታችሁታልስ፤ "Tiktok የለንም ትላላችሁ?"🤔 ስለ Titok ማን አወራ? ✅Just በቃ ለራሳችሁ ሁሌም ፈጅር መስጂድ ትሄዱ የነበራችሁትን ጓደኞቻችሁን ቀስቅሳችሁ አብራችሁ ሂዱ ነውኮ የተባላችሁት😭 አይ እናንተ ትገርማላችሁስ¡😁
Open in Telegramሰላማልይኩም ሀባይብ😍ሰሞኑን በቲክቶክ የተጀመረውን ቻሌንጅ ደርሷቹዋል Rijalul Fajr رجال الفجر የተሰኘ ሁሉም ወንድ ፈጅርን መስጊድ የሚሰግድበት ምርጥ ትሬንድ ካለሰማቹ ተቀላቀሉ❤🤲
Open in Telegram. ማንም አላህ ላንተ #ያዘጋጀውን እቅድ ሊሰብር አይችልም። በተስፋ መቁረጥ ምድር አትኑር፤ አላህ በተስፋ ምድር ይጠብቅሃልና❤️🩹 @mame_posts | @ads_poster1bot
Open in Telegramአሸናፊ ኮሜንት 1⃣ Comment 1 2⃣ Comment 2 ደምርጥ ምርጥ ጥቅሶችን አካፍላችሁናል ጀዛኩሙላህ ኸይር።❤️🩹 ሽልማታችሁን በዚህ ተቀበሉ: @ads_poster1bot
Open in Telegram