Forwarded from Epiphania Tube (ኤዺፋንያ ቲዮብ)
የድኅነትን ተስፋ የተጠሙ ነቢያት እጃቸውን ዘርግተው የሰማዩን እጅ ተማጸኑ !ጌታ ሆይ ! እኛም ካለንበት የተስፋ መቁረጥ አዘቅት፣ ከከበበንም አስፈሪ ጨለማ ውስጥ ሆነን እንጠራሃለንና እጅህን ልከህ አድነን። #ፆመነብያች #ኤጲፋንያ #EOTC #EpiphaniaTube
Open in Telegramበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! ይህ ቻናል ቀሲስ ታምራት ውቤ በተለያዩ መንፈሳዊ ጉባያት ያስተማሯቸው ትምህርቶች እየተቀረጹ የሚቀርብበት ነው:: yeneta.info
By publication day
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 8, 2026 | 385 |
| Nov 21, 2026 | 389 |
| Nov 22, 2026 | 200 |
| Nov 27, 2026 | 110 |
| Nov 28, 2026 | 82 |
Forwarded from Epiphania Tube (ኤዺፋንያ ቲዮብ)
የድኅነትን ተስፋ የተጠሙ ነቢያት እጃቸውን ዘርግተው የሰማዩን እጅ ተማጸኑ !ጌታ ሆይ ! እኛም ካለንበት የተስፋ መቁረጥ አዘቅት፣ ከከበበንም አስፈሪ ጨለማ ውስጥ ሆነን እንጠራሃለንና እጅህን ልከህ አድነን። #ፆመነብያች #ኤጲፋንያ #EOTC #EpiphaniaTube
Open in TelegramForwarded from ሰዎች ነን። ሰው እንሁን !!!
ምዕራፍ 2 | ክፍል 1 | አዳምን የፈጠሩ እጆች ተቸነከሩ |የተዋጀንበት ምሥጢር @EpiphaniaTube https://youtube.com/watch?v=e8mhvxpL8qY&si=RpWpWhPGWhSTBycT
Open in TelegramForwarded from Epiphania Tube (ኤዺፋንያ ቲዮብ)
https://youtu.be/GKHycvBveiM?si=zA9cFi9TLaB9xFK5
Open in Telegramየመጀመሪያው ምዕራፍ ማጠቃለያ | የተዋጀንበት ምሥጢር | @EpiphaniaTube https://youtube.com/watch?v=AmFZ5p6GadM&si=YFVsFh0qIZhdxh-s
Open in TelegramForwarded from Epiphania Tube (ኤዺፋንያ ቲዮብ)
አንድ ምድር፤ ሁለት ፍጹም የተለያዩ ጉዞዎች። ያዕቆብ ወደ ግብጽ በደስታ ገባ፤ ልጁ ዮሴፍ በክብር ተቀበለው፣ እህልና በረከትም አገኘ። ድንግል ማርያም ግን ወደዚያችው ምድር ልጇን ለማዳን በፍርሃት፣ በረሃብ፣ በጥምና በለቅሶ ተሰደደች። የሚያውቃት ሰው አልነበረም፤ የሚቀበላት እጅ አልነበረም። ድንግል ሆይ፣ ከልጅሽ ጋር ያሳለፍሽውን ረኃብ፣ ጥም፣ ችግርና ኃዘን ሁሉ አሳስቢ፤ በመከራችንም ጊዜ አትርሺን። #ጾመጽጌ #ድንግልማርያም #እመቤታችን #ስደት #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #TsigeTsom #EthiopianOrthodox
Open in TelegramForwarded from Epiphania Tube (ኤዺፋንያ ቲዮብ)
ቅድስት ሐና ሆይ ፥ ልጅሽ ትጠራሻለች! #EpiphaniaTube #ዘመነ_ጽጌ #EOTC #ኤጲፋንያ
Open in Telegram