Account

Posts of መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ

newest first

#17959Text

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Open in Telegram
Views19−98%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#17947Text
Views109−89%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#17781Text
Views2,480+139%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#17780Text
Views2,060+99%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#17779Text

✍️ሀብታም ሰው መስኮቱን ተመለከተና አንድ ድሀ ሰው አንድ ነገር ከቆሻሻ መጣያው ውስጥ ሲመርጥ አየ። እርሱም እንዲህ አለ" ተመስገን አምላኬ ድሀ እንኳን አልሆንኩ አለ"። : ✍️ድሀው ሰው ዘወር ብሎ ተመለከተና እራቁቱን በጎዳና የሚራመድ ሰው አየ። እርሱም እንዲህ አለ" ተመስገን አምላኬ እብድ እንኳን አልሆንኩ አለ"። : ✍️እብዱ ሰውየ ወደፊት ተመለከተና አንድ አምቡላንስ አየ አምቡላንሱም ላይ በህመም ምክንያት የሚሰቃይና የሚያለቅስ በሽተኛ አየ።እርሱም እንዲህ አለ" ተመስገን እምላኬ እንኳን በሽተኛ አድርገህ ባልጋላይ አላዋልከኝ አለ"። : ✍️ከዛም የታመመው ሰውየ በሆስፒታል ውስጥ የሞተውን ሰው እሬሳ ተመለከተ። እርሱም እንዲህ አለ " ተመስገን አምላኬ እንኳን አልሞትኩኝ የሞተ ሰው እግዚአብሔርን አያመሰግንምና አለ"። ( ስው በህይወት እያለ ምንም አይነት ፈተና ቢገጥመው ለተሰጠው ነገር አመስጋኝ ካልሆነ ከሞተ ቁጠሩት) : ዛሬ ሰለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር በረከቶችና ምህረት ለምን አናመሰግንም?      #ህይወትን በተሻለ ምንገድ ለመርዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ አለብህ:- ሆስፒታል፤እስር ቤት፤መቃብር፤ #በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ ምንም ነገር እደሌለ ትገነዘባለህ። #በእስር ቤት ነፃነት በጣም ውድ ነገር እደሆነ ትገነዘባለህ። #በመቃብር ውስጥ ህይወት ምንም ዋጋ እደሌለው ትገነዘባለህ። ዛሬ ላይ የምንሄደው መንገድ የነገ የህይወታችን መሰረት ነው።ስለሁሉም  ነገር እግዚአብሔርን ይመስገን 🙏

Open in Telegram
Views2,170+109%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#17525Text
Views5,550+436%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#17006Text

#ይህን ያውቁ ኖሯል? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✍ጳጉሜን 3 #መላእኩ ቅዱስሩፋኤል በአመቱ መጨረሻ ላይ ማለትም በጳጉሜን 3 የቅዱስ ሩፋኤል እለት እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን ፀበልን በዝናብ መልክ የሚያወርድባት የተቀደሰች እለት ናት ለዚህም ለማሻት የወለደው የስንዴ የገብስ ፣ የባቄላ በጥቅሉ ምድርን በዘር አይነት የሸፈኖት ላፍራ አላፍራ የሚሉበት ወቅት እቡጥ ፍሪያቸውን እሚታይበት ወቅት ጳጉሜን 3 ዝናብ ከዘነበ ለበረከት አዝመራውም ሰው ፀበልን የሚጠመቅባት ቅድስት ንፅይት እለት እምታጋጋ በአመት አንድ ጊዜ የምትዘንብ ባት ወር ቀን እለት እግዚአብሔርም ምህረቱን እሚያይባት ድንቅ የርህራሄ እለት በመሆኖ ከትንሽ እስከ ትልቅ በጉጉት በደስታ የመላኩን ቅዱስ ሩፋኤል ስም በመጥራት በመላኩ በመንፈስ የሚጠመቁባት እለት የሰው ልጆች በካህን እለት እለት ይጠመቃሉ በአመቱ መጨረሻ በጳጉሜን 3 የቅዱስ ሩፋኤል እለት ግን የምድሪቱ ሰው አዝርት ሁሉ በእግዚአብሔር የታመኑም ያልታመኑም የምህረትን ፀበል ይጠመቃሉ አምነውም ይሁን ባያምኑ ዝናቡ በእግዚአብሔር ቸርነት ቅዱስ ፀበል ነው። የአመቱ መጀመሪያ የቅዱስ ዮሐንስ እለት ወንዞቹ፣ ሸለቆው የዱሩ ውሃ ፀበል ይሆናል የእግዚአብሔር ስራው እግጅ ግሩም ድንቅ ነው። ለአመቱ መጨረሻ የንሰሀን ፀበል በመላኩ አማካኝነት ያጠምቀናል በአመቱ መጀመሪያ የቅዱስ ዮሐንስ እለት የንፅህናን ፀበል ያጠምቀና በመንፈስ ቅዱስ ካህናቱ ባረኩትም አልባረኩትም በአመት ሁለት ጊዜ በእግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ተባርኮ የተሰጠን የምህረት ፀበል ጥምቀት ማንም ሊቃወመው የማይችል የኃያልነት ስጦታ እግዚአብሔር አምላክ ከምድር እስከ አርያም ምስጋና ይድረሰው @kinexebebe

Open in Telegram
Views10,200+884%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—