🌎 ወደ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስኬት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! በሂሳብ አያያዝ፣ በፋይናንስ ወይም በቢዝነስ ዘርፍ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ባለሙያ የመሆን ሕልም አለዎት? 🔔 ክቡር ኮሌጅ ከ ACCA ጋር በመተባበር የ Foundations in Accountancy (FIA) ዓለም አቀፍ ዲፕሎማ ፕሮግራም ምዝገባ ጀምሯል! 💡 ለአካውንቲንግና ፋይናንስ የዩኒቨርሲቲ እና ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ለቴክኒክና ሙያ (TVET) ተማሪዎች፣ ለ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች እንዲሁም የሙያ መስካቸውን ወደ ፋይናንስ መቀየር ለሚፈልጉ ሁሉ ተመራጭ የሆነ የስልጠና ፕሮግራም!! 📋 ቦታ ለማስያዝና ፍላጎትዎን ለመግለፅ ይህን ቅጽ ይሙሉ፦ https://forms.gle/ZtujHV6sPQdXiy6T6 አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል፣ አፍሪካ ህንፃ ጀርባ ☎️ 0995000102 🌐 www.kibur.net Telegram | Facebook | Instagram | Tiktok
Open in TelegramPosts of Kibur College
We’re excited to announce our partnership with ACCA to promote FIA awareness and create new opportunities for aspiring finance professionals. 🤝📚 #KiburCollege #ACCA #Partnership #FIAAwareness
Open in TelegramConversation from the AABS Connect Conference 2026. Addis Ababa, Ethiopia. በክቡር ኮሌጅ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ከተካሄደው AABS 2026 Connect Conference የተገኙ ዋና ዋና የውይይት ነጥቦችና ግንዛቤዎች :: #KiburCollege
Open in TelegramConversation from the AABS Connect Conference 2026. Addis Ababa, Ethiopia. በክቡር ኮሌጅ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ከተካሄደው AABS 2026 Connect Conference የተገኙ ዋና ዋና የውይይት ነጥቦችና ግንዛቤዎች :: #KiburCollege
Open in Telegramእንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ:: Wishing You a Happy and Blessed Meskel. #kiburcollege #Meskel
Open in Telegramክቡር ኮሌጅ በኢትዮጵያ ብቸኛው አፍሪካ የቢዝነስ ስኩልስ ማህበር አባል ተቋም ነው። 🎓 ሙሉ ዕውቅና እና በዳግም ምዝገባ ፍቃድ ባገኘንባቸው :- ✅በመጀመሪያ ዲግሪ ✅ቴክኒክና ሙያ /TVET/ ✅12ኛ ክፍል የብቃት ማሻሻያ ✅አጫጭር ስልጠናዎች ለ2019 ዓ. ም በቀንና በማታ ተማሪዎችን ለመቀበል በምዝገባ ላይ ነን! 🏅 ተማሪዎቻችን ከመደበኛው ዲግሪ/ዲፕሎማ በተጨማሪ-በየዓመቱ ሙያዊ የክህሎት ስልጠና ሰርተፊኬሽን (Certifications) ያለተጨማሪ ክፍያ ያገኛሉ። ✈️ በአውሮፓ ሃገራት ካሉ አጋር ተቋማት ጋር ባለን ስምምነት መሠረት ተማሪዎቻችን "አንድ ሴሚስተር በአውሮፓ" (Semester Abroad Program) ሃገር ሄደው የመማር ልዩ ዕድል አመቻችተናል:: 📋 ቦታ ለማስያዝና ፍላጎትዎን ለመግለፅ ይህን ቅጽ ይሙሉ. apply.kibur.edu.et 📍:ጀሞ መካኒሳ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ ጀርባ ☎️ 0904848586 🌐 www.kibur.edu.et Telegram/Facebook/Instagram/Tiktok
Open in Telegramየ5ኛ ዓመት መታሰቢያ መኩሪያ ንጉሴ ወ/ገብርኤል 1956 – 2014 ዓ. ም ተቋሞቻችንን በጠንካራ መሠረት ላይ የገነቡት፣ በሺዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎቻችን የእውቀትና የስነ-ምግባር አባት ፣ እንዲሁም ለብዙዎች የስራ ዕድልን የፈጠሩት ብርቱው መሪያችንና መስራች የነበሩት አቶ መኩሪያ ንጉሴ ወ/ገብርኤል ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩን ዛሬ 5ኛ ዓመት እንዘክራለን። እውነተኛ ታላቅነት በሌሎች ሰዎች ሕይወት ውስጥ በምንዘራው በጐ አስተዋጽኦ እንደሚለካ ፅኑ ዕምነት ነበራቸው። እሴቶቹንና መርሆቹን በመከተል የጀመሩትን መልካም ሥራ በማስቀጠል ከግብ እናደርሳለን። በስራቸው እና በራዕያቸው ሁሌም በልባችን ይኖራሉ። #Mekuria #Kiburcollege
Open in Telegramክቡር ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሃገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያላሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ መርሃግብር (Remedial program) ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል! 👉ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው የመግቢያ መስፈርት መሠረት:: 👉በተጨማሪ የጥናትና የፈተና አወሳሰድ ክህሎት ስልጠናን ያካተተ:: 👉የበይነ መረብ የፈተና አሰጣጥን ያካተተ:: 👉ትምህርቱ የሚሰጠው ብቃት ባላቸው መምህራን እንዲሁም በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አሰጣጥ ልምድ ባለው ተቋም በመታገዝ ነው:: Website: https://kibur.edu.et አድራሻ:- ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ ☎️ , 0904848586 #KiburCollege #remedialeducation
Open in Telegram🎓 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 ክቡር ኮሌጅ የ2026 (2018 ዓ.ም.) የሁለተኛ ዙር የከፍተኛ TVET ተማሪዎቹን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ! በምረቃው ላይ የዕለቱ የክብር እንግዳ ዶክተር ዴኒስ ኦቴንግ "ኢትዮጵያ የመገኛ ምድር እንደመሆኗ መጠን፣ እናንተም እራሳችሁን ሁኑ፤ ኦሪጅናል ሁኑ!" ሲሉ ለተመረቂዎች አነቃቂ መልእክት አስተላልፈዋል። በዕለቱም የዲፕሎማ መስክር ወረቀት የተሰጠ ሲሆን፣ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገበው ተማሪ ያፌት የላቀ ማዕረግ (Highest Distinction) ሽልማት ተበርክቶለታል። ለተመረቂዎቻችን ሙሉ በሙሉ በሙያችሁ ለታላቅ ስኬት እንድትበቁ እንመኛለን! 👏✨ 🎓 Congratulations Class of 2026! 🎉 Kibur College has successfully celebrated the graduation of its second cohort of Advanced TVET students in a remarkable ceremony! Keynote speaker Dr. Dennis Oteng delivered an inspiring message to the graduates, reminding them: "Be original and be yourself, as Ethiopia is the land of origins!" Diplomas were officially conferred, with special honors awarded to Mr. Yafet, who earned the Highest Distinction for outstanding academic excellence. Wishing all our graduates incredible success as they step into the workforce and build bright futures! 👏✨ #KiburCollege #TVETGraduation #ClassOf2026
Open in Telegramክቡር ኮሌጅ ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂዎች ያዘጋጀውን ነፃ የኮሌጅ ዝግጅት ስልጠና (Boot Camp) አጠናቀቀ። ኮሌጁ ከ200 በላይ ለሚሆኑ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂዎች ሲሰጥ የቆየውን ነፃ የኮሌጅ ዝግጅት ስልጠና በጥሩ ሁኔታ አጠናቋል። የዚህ ፕሮግራም ዋና ዓላማ አስፈላጊ የሕይወት እና የቴክኖሎጂ ክህሎቶችን በመስጠት፣ እንዲሁም በትምህርት እና በሙያ ምርጫዎቻቸው ላይ መመሪያ በመስጠት ወደ ከፍተኛ ትምህርት የሚያደርጉትን ሽግግር ማመቻቸት ነው። Kibur College Completes Free College Readiness Boot Camp for High School Graduates. The College has successfully concluded its free college readiness boot camp, which supported over 200 high school graduates. #KiburCollege #CollegeReadiness #bootcamp
Open in Telegram