Account

Posts of ✨ ቅዱሳት አንስት ☀️

newest first

#1073Video
Views714−57%vs avg
Forwards—
Reactions27
Comments—
#1069Photo
Views1,570−6%vs avg
Forwards—
Reactions40
Comments—
#1068Photo
Views1,620−3%vs avg
Forwards—
Reactions31
Comments—
#1067Audio
Views1,890+13%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#1065Photo
Views1,730+3%vs avg
Forwards—
Reactions62
Comments—
#1059Photo

✨  ጊዮርጊስ የኔ ነች ይበልሽ  ✨💞 ሰሞኑን በአራዳ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክ በሰንበት ት/ቤት አብራኝ የምታገለግል አንዲት እህቴ የገጠማትን ነግራኝ ጊዮርጊስን ስሙን ጠርቼ "አባቴ እኔንም አስበኝ" እያልኩ ስነግረው ነበር::      እንደ ወትሮው በጠዋት ተነስታ ወደ ሥራዋ ስፍራ ስትሄድ በመንገዷ ሁልጊዜ ሳትሳለመው ማታልፈው 6 ኪሎ ወደሚገኘው ቅ/ማርቆስ ቤተክርስቲያን ተጠግታ ትሳለመዋለች:: ከቤተ ክርስቲያኑ በቀኝ አቅጣጫ የተቀመጡ አንድ አረጋዊ አባት በእጃቸው ላይ ያለውን ሳንቲሞች እያቃጨሉ ምዕመኑ እንዲመፀወታቸው እጃቸውን ዘርግተው ይማፀናሉ:: ይህችውም እህቴ ከቦርሳዋ ብር አውጥታ ስትሰጣቸው እኚያ አባት ወዲያው እጇን ያዟትና ልጄ '' ጊዮርጊስ የኔ ነች ይበልሽ '' ብለው እጆቿን ለቀቋት:: ይህ ጊዜ በጣም ደነገጠች ምክንያቱም ቀኑ 23 ጊዮርጊስ መታሰቢያ ቀን አልነበረም ታዲያ አጥቢያዬና የማገለግልበትን ደብር ጊዮርጊስ መሆኑን በምን አውቀው ይህን አሉ? በዚያውም ላይ ንግግራቸው ልብን ማሰረፉ? በሚል መደነቅ ያዛት      ወደ መሥሪያ ቤቷ ደርሳ ማታ ቤቷ እስክትደርስ ስትደነቅ ዋለች የጊዮርጊስም ፍቅር እያስነባት መጥታ የገጠማትን ነገረችኝ🥰      እኔም እንዲህ ብዬ ተማፀንኩኝ  🤍 አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም በዚያች በፍርድ ቀን ነፍሴ ከበደሏ የተነሣ ዋስ ባጣች ጊዜ በጌታህ ፊት ይህ ልጄ የኔ ነው ምለህ  መስክርልኝ  አባ ጊዮርጊስ ሆይ ልጆችህን ሁሉ ይህቺ ነፍስ የኔ ናት በልልን 🙏       ✍🏻..........   ኢዮበ በቀለ  🤍     ☀️ https://t.me/Kdusat_Anst 😍

Open in Telegram
Views2,210+32%vs avg
Forwards—
Reactions69
Comments—
#1056Photo
Views2,080+24%vs avg
Forwards—
Reactions28
Comments—