Account

Posts of Jimma University Students 🇪🇹

newest first

#3451Text
Views3,650−57%vs avg
Forwards—
Reactions64
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
11 h2,710
32 h3,650
  1. After 24 hours3,650
  2. Total to date3,650
#3450Photo

#Remedial ✅ በ2019 ዓ.ም (2026/27) የትምህርት ዘመን ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ የሬሜዲያል (Remedial) ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በፊት እንደተነገረው ጥሪው በጥር ወር የሚከናወን ሲሆን፤ በዚህም መሠረት ምዝገባው የሚካሄደው፦ 🗓 የምዝገባ ቀን፦ጥር 24 - 25 ቀን 2019 ዓ.ም (February 01–02, 2027) 🧭 የምዝገባ ቦታ፦ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ (Main Campus) 📝 ለመመዝገብ ስትመጡ ይዛችሁ መምጣት የሚገባቸው ነገሮች፦ 1. የ12ኛ ክፍል ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት እና የብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት (ከአንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር) 2. አራት (4) የቅርብ ጊዜ የፓስፖርት መጠን ያላቸው ጉርድ ፎቶዎች 3. የአንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት @jufirstyear✅

Open in Telegram
Views3,790−55%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—
#3449Text
Views4,630−45%vs avg
Forwards—
Reactions26
Comments—
#3448Photo

#በድጋሜ_ተፈታኞች | #አስቸኳይ_ማስታወቂያ የዳግም ተፈታኞች (Re-sit) ምዝገባ ተጀምሯል! ምዝገባው እስከ ኅዳር 21 ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ተፈታኞች በፍጥነት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ዝርዝር መመሪያዎች፦ 🔸የምዝገባ ሂደት፦ https://exam.ethernet.edu.et ድረ-ገጽ ላይ በመግባት "Re-sit registration" የሚለውን ይጫኑ፤ ከዚያም ቅደም ተከተሎችን በጥንቃቄ በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ። (ማሳሰቢያ፡ ምዝገባው ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው።) ✅ ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ ግዴታ ነው። የፈተና ጣቢያ ሳይመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ የሚቆየው ለ48 ሰዓታት ብቻ ነው። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ የተያዘው ቦታ ለሌሎች ክፍት ይደረጋል። ከዚያ በኋላ ክፍት ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፤ ቦታው ከሞላ ግን በድጋሚ ገብታችሁ ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። (ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቢሆን ክፍት ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያ መቀየር ይቻላል)። 🏦 የአገልግሎት ክፍያው 2,000 (ሁለት ሺህ) ብር ሲሆን ክፍያው የሚፈጸመው በቴሌብር (telebirr) ብቻ ነው። 🔹 የመፈተኛ የይለፍ ቃል (Password) እና የመግቢያ ትኬት (Admission Ticket) የፈተናው ቀን ሲቃረብ የሚደርሳችሁ ይሆናል። Username የረሳችሁ "Forgot username" የሚለውን አማራጭ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ የተመዘገባችሁ ተፈታኞች ሲስተሙ ሁሉንም username ሊያሳያችሁ ስለሚችል፣ አንዱን ብቻ መርጣችሁ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን። ➡️የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት (EAES) @jufirstyear✅

Open in Telegram
Views7,030−17%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#3447Text

#Freshman #ABJ_TUTORIAL 🔸 ለሚድ ፈተና ከ2 ሳምንት ያነሰ ጊዜ ነው የቀረው! አሁንም አልረፈደም! 🗝 ✅​ውድ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፍሬሽማን ተማሪዎች፤​እስካሁን ድረስ ከ340 በላይ ተማሪዎች በ ABJ Tutorial ተመዝግበው ትምህርታቸውን በብቃት እየተከታተሉ ይገኛሉ! ✅​አሁን ላይ ሁሉንም የትምህርት ርዕሶች (Topics) ሙሉ በሙሉ ሸፍነን (Cover አድርገን)፣ በቀጥታ ወደ ፈተና ዝግጅት ገብተናል። 🔹​አሁን ቢመዘገቡ ምን ያገኛሉ? ✅ የተሸፈኑትን ሁሉንም ቶፒኮች በቀላሉ እና በግልጽ የሚያስረዱ የቪዲዎ እና የኖት ትምህርቶች። ✅ ያለፉ ዓመታት የሚድ ፈተናዎች (Past Mid-Exams) መልሶች ከነማብራሪያ። ✅ ለፈተና የሚያዘጋጁ ወርክሽቶች (Worksheets) እና ተጨማሪ ወሳኝ ጥያቄዎች። ✅ናቹራል ተማሪዎች ደሞ የCOC ቲቶሪያል ያገኛል። ✅ በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤታማ የመሆኛ ስልቶች🔺 ​⏰ ጊዜው እየሮጠ ነው — ነገር ግን አሁንም ቢጀምሩ ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅተው ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ይችላሉ! ​🌎 ለመመዝገብ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡ abjtutorials.com.et 🗝​ABJ Tutorial — የነገን ተስፋ፣ ዛሬ! 🎓✨ @jufirstyear✅

Open in Telegram
Views8,630+2%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—
#3446Photo

#Update #በድጋሜ_ተፈታኞች ✅ በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። ምዝገባው የሚካሄደው በኦንላይን (Self-Registration) ሲሆን፣ ክፍያውም በሚኒስትሮች ምክር ቤት በፀደቀው አዲስ ተመን መሠረት ይፈጸማል። Sagantaa Galmee Qormaata Bahiinsaa (Exit Exam) Walakkaa Waggaafi NGAT (Bara 2019 E.C.) Tajaajilli Madaalliifi Qormaata Barnootaa (EAES) yeroo galmee qormaata bahiinsaa dhaabbilee barnoota olaanoofi qormaata seensaa bara 2019 E.C. ifatti mirkaneessee jira: Dhaabbilee Dhuunfaafi Warra Irra-deebiin Qoraman (Retake): 🗓 Sadaasa 11 – 17, 2019 A.L.I Qormaata Seensa Sagantaa Digirii Lammaffaa (NGAT): 🗓 Sadaasa 10 – 30, 2019 A.L.I Odeeffannoowwan Ijoo: 🔸 Ofiin Galmaa'uu (Self-Registration): Galmeen qormaata bahiinsaa walakkaa waggaafi qormaata seensaa kun karaa sirna toora intarneetiin ofiin galmaa'uu (Self-Registration System) qofa kan raawwatamu ta'a. 🔸 Qophii Dhaabbilee: Tajaajilli kun dhaabbileen barnoota olaanoo hundi qormaatichaf qopheessan, hojiiwwan qophii dursaa xumuruun akkaataa gabatee yeroo qabameen qoramtoota isaanii akka galmeessan xalayaa har'a ergeen hubachiiseera. 🔸 Kaffaltii Galmee: Kaffaltiin galmeef raawwatamus akkaataa gabatee kaffaltii fooyya'ee dhiheenya kana Mana Maree Ministeerotaatiin ragga'een kan kaffalamu ta'uu ibsameera. @jufirstyear✅

Open in Telegram
Views7,070−16%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#3443Text
Views9,270+10%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#3442Text
Views10,000+19%vs avg
Forwards—
Reactions16
Comments—
#3441Photo
Views10,300+22%vs avg
Forwards—
Reactions22
Comments—
#3440File
Views8,810+5%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#3439Photo
Views9,710+15%vs avg
Forwards—
Reactions25
Comments—
#3436Photo
Views11,500+36%vs avg
Forwards—
Reactions74
Comments—
#3435Link preview
Views9,420+12%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#3434File
Views10,200+21%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—
#3432Text
Views9,990+19%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#3431Text

#JUCAVM፦ የተማሪዎች ጥያቄና ቅሬታ የጂማ ዩኒቨርሲቲ የግብርናና የእንስሳት ሕክምና ኮሌጅ (JUCAVM) ተማሪዎች ቅሬታ እያቀረቡ ይገኛሉ፣ በጊቢው ያሉ አንዳንድ የአገልግሎት ችግሮችን በአስቸኳይ እንዲፈቱ በአክብሮት እንጠይቃለን። 📶 "በተለይ የWi‑Fi አቅርቦትና ፍጥነት ላይ ያለው ችግር ትምህርታችንን እያስተጓጎለ ነው። በወንዶች ዶርም ምንም አይነት Wi‑Fi አይገኝም፤ በሴቶች ዶርም ያለውም ከተማሪዎች ብዛትና ፍላጎት ጋር አይመጣጠንም። ይህም የትምህርት ማቴሪያሎችን ለማግኘት፣ የመስመር ላይ ትምህርቶችን ለመከታተልና የትምህርት ሥራዎቻችንን ለማከናወን እንቅፋት ሆኖብናል።" ስለዚህ፣ የሚመለከተው አካል፦ 🔹በሁለቱም የወንዶችና የሴቶች ዶርም የWi‑Fi አገልግሎት እንዲዘረጋ፤ 🔹 የኢንተርኔት ፍጥነትና አቅም ከተማሪዎች ብዛት ጋር እንዲመጣጠን፤ 🔹 ለሁሉም ተማሪዎች እኩልና ተደራሽ የሆነ አገልግሎት እንዲያቀርብ፤ ✅ በችግሩ ላይ የሚወሰደውን እርምጃና የመፍትሔ ጊዜ በግልጽ እንዲያሳውቀን እንጠይቃለን። ከዚህ በተጨማሪ፣ በጊቢው ውስጥ ትኩረት የሚሹ ሌሎች ጉዳዮችንም ለአስተዳደሩ አቅርቧል ፦ 1. የውሃ አቅርቦትና ጥራት  "የውሃ ታንከሮች እያረጁ መሆናቸው፣ በወቅቱ አለመፅዳታቸውና ውሃ ወደ ታንከሮቹ የሚገባበት መንገድና መሳሪያ በቂ ንፅህና የሌለው መሆኑ አሳሳቢ ነው። ይህም በተማሪዎች ጤና ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው። ስለዚህ ታንከሮቹ በመደበኛነት እንዲፀዱና የውሃ ጥራት እንዲመረመር እንጠይቃለን።" 2. የWi‑Fi አቅርቦትና ፍጥነት  3. የመብራት አቅርቦትና የጥገና ሁኔታ  4. የሱፐርማርኬትና የምግብ ቤቶች አገልግሎት ችግር 5. የመማሪያና የዶርም ክፍሎች የቀለም ሁኔታ 6. የመጸዳጃ ቤቶች ሁኔታ እነዚህ ጉዳዮች በተማሪዎች የዕለት ተዕለት ኑሮና ትምህርት ላይ ተፅዕኖ ስለሚያሳድሩ፣ በቅርብ እንዲገመገሙና ተገቢ መፍትሔ እንዲያገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን። የተማሪዎች ጥያቄ መሰማትና ተገቢ ምላሽ ማግኘት አለበት። @jufirstyear✅

Open in Telegram
Views9,450+12%vs avg
Forwards—
Reactions91
Comments—