ማስታወቂያ Non Cafe የሞላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ 18/03/2019 ዓ.ም አርብ ጀምሮ እስከ ማክሰኞ 23/03/2019 ዓ.ም አካዉንት ስህተት ፣የስም ስህተት እና መታወቂያ ቁጥር ስህተት በተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ መታችሁ እንድታዩ እያሳወቅን ፡፡ ከነን ካፌ መዉጣት የምትፈልጉ ተማሪዎች ማመልከቻ ጽፋችሁ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰዉ ቀን ዉጪ ቅሬታ ይዞ የሚመጣ ማንኛዉንም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለለን ፡፡ ሃሳብና አስተያየት ለ መስጠት @jju_academy_bot 📌 Join and share 👇👇👇 ╔════════════╗ @jju_academy @jju_academy ╚════════════╝
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 17 h | 945 |
| 28 h | 1,040 |
- After 24 hours1,040
- Total to date1,040