🪶 ኢማም ኢብኑል ቀይም 🤎 ከወንጀል መዘዝ ከአላህ ትእዛዝ መጣስ የሚመጡ የተወሰኑ ምልክቶች (ዉጤቶች) ዘርዝረዋል፦ 1️⃣ የአስተሳሰብ መበላሸት። 2️⃣ከእውነት መታወር። 3️⃣የልብ መበላሸት። 4️⃣አላህን ከማስታወስ መዘናጋት። 5️⃣ጊዜን ማባከን። 6️⃣በሰዎች መገለልና መጠላት። 7️⃣ዱዓ መቅቡል አለመሆን 8️⃣በሪዝቅና በዕድሜ ላይ ያለው በረካ መቀነስ። 9️⃣እውቀትን ከማግኘት መከልከል። 🔟የልብ ጥበትና የውስጥ መጨናነቅ። 1️⃣1️⃣ልብን በሚያበላሹና ጊዜን በሚያባክኑ መጥፎ ጓደኞች መፈተን። 1️⃣2️⃣በሀዘንና ቁጭት ረዥም ጊዜ መቆየት። 1️⃣3️⃣የሰቆቃና የመከራ ሕይወት መኖር። 1️⃣4️⃣ተስፋ መቁረጥና ውድቀት። 1️⃣5️⃣ውርደት ናቸዉ። Share ➕ 💻@islamic_post17✅️
Open in TelegramPosts of Islamic post
የኛ ነቢይ 🌕 አብዱላህ ኢብኑ ሰላም رضي الله عنه ወደ እስልምና የገባበትን ምክንያት ተጠየቀ ... እሱም ፦ የነብዩ ﷺ ፊት ተመለከትኩኝ عَرَفْتُ أَنَّ وَجْهَهُ لَيْسَ بِوَجْهِ كَذَّابٍ ፊታቸው የውሸታም ፊት እንዳልሆነ ተረዳሁ አለ جامع الترمذي (2485) سنن ابن ماجه (1334) ሱብሃነሏህ የነቢያችን ﷺ እውነተኛነት በንግግራቸው.. በመልካቸው..በባህሪያቸውና በሁሉም አኗኗራቸው ይታይ ነበር። اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين♡ @Islamic_post17
Open in Telegramከወንጀል ንፁህ ሁኜ ሳይሆን... ወንጀሌን በመልካም ስራ ለማካካስ እየሞከርኩ ነው INSHA'ALLAH … sun flowere @Islamic_post17
Open in Telegramአህለን ወሳህለን ቤተሰብ እንዴት ናቹህ ምን አይነት ሁኔታ ዉስጥ እንደሆናችሁ ባላቅም ዱዓ ያስፈልጋችኋል ስለዚህ አዱኋ ሁለት ረካ ሰግዳቹህ ዱዓ አድርጉ ሀጃቹህ ይወጣል ዱዓ ማያስተካክለዉ ነገር የለም ዱዓ በራሱ ኢባዳ ነዉ መልካም ቀን!❤️ @islamic_post17 ✉️
Open in Telegram✍️እይታን ዝቅ ማድረግ ስለ ገደብ ሳይሆን ስለ ሀያዕ እና ከእይታ ወንጀል ነፃ መሆን ነው።✍ ⬅️ Share ✉️ @islamic_post17
Open in Telegramلَا يُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا አላህ ነፍስን ከአቅሟ በላይ አያስገድዳትም፡፡ ❤️ @Islamic_post17☑️
Open in Telegramሚስት በእርሷ ላያ ላያገባባት መስፈርት አድርጋ ካቀረበች ፣ ባልዬውም ማንም ሳያስገድደው መስፈርቷን ወዶ ከተቀበለ፣ መስፈርቷ ይጠበቅላታል። በርሷ ላይ ሊያገባባት አይገባም። فقه الأنكحة: صحيحها وفاسدها ونوازلها المعاصرة ገፅ 101 ላይ የወተሰደ ሀሳብ ነው። @Islamic_post17
Open in Telegram#የነቢዩ (🤍) ምክር ለሴቶች!🤩 ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يَا مَعْشَرَ النِّسَاءِ، تَصَدَّقْنَ، وَأَكْثِرْنَ الِاسْتِغْفَارَ، فَإِنِّي رَأَيْتُكُنَّ أَكْثَرَ أَهْلِ النَّارِ﴾ “እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ አውጡ (ምፅዋት አድርጉ)። ምህረትን መለመንም አብዙ። አብዛኛው የእሳት ሰዎች እናንተ ሆናችሁ ተመልክቼያለሁና።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 79 @islamic_post17🤩
Open in Telegram🎙 «الانتفاع بالتذكير» 🍃 «ከተግሳፅ መጠቀም» 🔖 በሚል ውብና ጠቃሚ ርዕስ የዛሬው የጁሙዓ ኹጥባ የአማርኛ ትርጉም። 🎤 በሸይኸ ❗️❗️❗️🕋 ። 8⃣ ደቂቃ ብቻ 🔁መርከዝ ሱናህ© ☑️@islamic_post17🤩
Open in TelegramForwarded from QURAN || قرآن
﴿سابِقوا إِلى مَغفِرَةٍ مِن رَبِّكُم وَجَنَّةٍ عَرضُها كَعَرضِ السَّماءِ وَالأَرضِ أُعِدَّت لِلَّذينَ آمَنوا بِاللَّهِ وَرُسُلِهِ ذلِكَ فَضلُ اللَّهِ يُؤتيهِ مَن يَشاءُ وَاللَّهُ ذُو الفَضلِ العَظيمِ﴾
Open in Telegram🌴 ما تيسر من سورة مريم 🎙الطالب إمام الدين ابن الشيخ ياسين من طلاب مركز دار الأرقم (Via hanif multimedia ) @Islamic_post17 🤩
Open in Telegram