#Debremarkos_University በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደባችሁ የሬሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ 🔺የመግቢያ ቀናት ህዳር 29 እና 30/2019 ተጨማሪ መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል:: ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in TelegramPosts of Intrance result.neaea.gov.et
#MattuUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ በፊደል A-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ምዝገባ በበደሌ ካምፓስ ● የሌሎች ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው በመቱ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#Bahrdar_University ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች በሙሉ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች ምዝገባ ከህዳር 21 እስከ 22/2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን እናሳውቃለን። የምዝገባ ቦታ፦ 📌ለማህብራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሰላም ግቢ 📌ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዘንዘልማ ግቢ ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#WachemoUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ትምህርት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ ● ስማችሁ ከ A-M የሚጀምር ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ● ስማችሁ ከ N-Z የሚጀምር ተማሪዎች በዱራሜ ግቢ፣ ዱራሜ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስድስት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#ArsiUniversity በ2019 ዓ.ም አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#BoranaUniversity በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ያቤሎ ከተማ በሚገኘው የዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#SamaraUniversity በ2019 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ● አንሶላ እና የትራስ ልብስ። ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#DambiDolloUniversity በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ። ትምህርት ሚኒስቴር 💠 ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#SalaleUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ። ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#ጥቆማ 📢 በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ እንዲሁም ባለፉት ዓመታት 12ኛ ክፍልን አጠናቃችሁ ወደ ስልጠና ያልገባችሁ ወጣቶች የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዕድል ተመቻችቶላችኋል 🎓✨ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ በስሩ በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በአካል በመገኘት በመመዝገብ ስልጠናው መከታተል እንደምትችሉ ተገልጿል 🏫 የስልጠና መስኮች፦ ● ቴክኖሎጂ (Technology) 💻 ● ማኑፋክቸሪንግ (Manufacturing) 🏭 ● ኮንስትራክሽን (Construction) 🏗️ ● አገልግሎት (Service) 🤝 ● ዕደ-ጥበብ (Handicraft) 🎨 የምዝገባ ጊዜ፦ ከጥቅምት 06-28/2019 ዓ.ም 📅 የምዝገባ ቦታ፦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ ስር በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች 📍 (የቅበላ ነጥብን ጨምሮ ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram🦁 የአንበሶች የሕይወት ሚስጥር፦ አባትነትን ለመደበቅ የሚደረግ የተፈጥሮ ስልት! አንድ አዲስ ወንድ አንበሳ የአንበሶችን ቡድን (pride) ሲቆጣጠር፣ በቀድሞው ወንድ አንበሳ የተወለዱ ግልገሎችን መግደል በአንበሶች ዘንድ የሚታይ ባህሪ ነው። ይህም አዲሱ ወንድ አንበሳ የራሱን ግልገሎች በፍጥነት እንዲያፈራ እና የራሱ ጂኖች ወደ ቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፉ የሚያግዝ የዝርያው የመራቢያ ስልት ነው። ነገር ግን የሴት አንበሶች የመራቢያ ባህሪ ሌላ አስደናቂ ስልት ያሳያል። ሴቷ አንበሳ በአንድ የመራቢያ ወቅት ከተለያዩ ወንድ አንበሶች ጋር መጋባት ትችላለች። ይህም የግልገሎቹ አባት ማን እንደሆነ ለወንዶቹ አንበሶች ግልጽ እንዳይሆን ሊያደርግ ይችላል። በዚህም ምክንያት ወንዶቹ አንበሶች ግልገሎቹን ለመግደል ያላቸው ዕድል ሊቀንስ ይችላል፤ ይህም የሴቷን ግልገሎች የመትረፍ እድል ሊጨምር ይችላል። ከዚህ በተጨማሪም ከተለያዩ ወንዶች ጋር መጋባት የጄኔቲክ ልዩነትን ለማስጠበቅ ሊያግዝ ይችላል። 🌍 በተፈጥሮ ዓለም ውስጥ የመትረፍ ስልቶች አንዳንድ ጊዜ ከምናስበው በላይ ውስብስብ ናቸው🦁 ! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegramፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በድጋሚ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። ትምህርት ሚኒስቴር 🔴ተጨማሪ join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#የጥሪ_ማስታወቂያ #DebreTaborUniversity ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#የጥሪ_ማስታወቂያ #BongaUniversity የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በ2018 ዓ/ም አገር አቀፍ ፈተና አልፋችሁ ለ2019 ትምህርት ዘመን በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እንዲሁም በ2018 የትምህርት ዘመን በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ Remedial ፕሮግራም ወስዳችሁ አማካይ ውጤት 50%ና በላይ ያስመዘገባችሁ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጥቅምት 5 እና 6 በዩኒቨርሲቲው በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➻ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣ ➻ National ID Fayda ➻ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram#BahirdarUniversity ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ አዲስ እና 2018 Remedial ለተማሩ ተማሪዎች ጥቅምት 9-10 ጥሪ አድርጕል 👉 ሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በግሽ አባይ (ደቡብ) ግቢ እንዲሁም 👉 ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በሰላም ግቢ በአካል በመገኘት ከጥቅምት 9-10 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባ እንድታካሂዱ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል። ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➻ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣ ➻ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በተለያዩ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ወሰነ ትምህርት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁ እና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 16 እና 17 ቀን 2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ሼር አርጉላቸው! 🔄 Join🔗🔗🔗 https://t.me/intrancresult https://t.me/education_stor
Open in Telegram