አዳም🍊ከፍሬው ባይበላ ለዘላለም እንዲኖር #እንዳይሞት ተደርጎ👌 #አልተፈጠረም👉#ሴት ሄዋን #ለአዳም #የተሰጠችው #ሟች ስለሆነ #የሚጠፋ #ስለሆነ ዘሩን #እንዲተካ ነውና ✅ ልብ በሉ ሄዋን ለአዳም የተሰጠችው ከፍሬው 🍊 በልተው ሞት ተፈረደባቸው ከመባሉ በፊት ነው ✅ ለምን ተሰጠችው ለሚለው መልሱ #የሚሞት እና #የሚጠፋ #ሟች ሆኖ #ስለተፈጠረ ከእርሷ ዘሩን እንዲተካ #ልጆች እንዲወልድ #እንዲባዛ ማስረጃ ስጠን ካላችሁ እሺ ተከተሉኝ ፦ እነዚህም 👉#የሚሞቱና👉 #የሚጠፉ ናቸው፥ #ስለዚህም 👉ዘራቸውን በእነርሱ ላይ #ይዘሩ ዘንድ፥ #ልጆችም ከእነርሱ #ይወለዱ ዘንድ 👉👉👉👁#ሴቶችን ሰጠኋቸው። (መጽሐፈ ሄኖክ 4:76) በምድርም ላይ እንደዚህ #ያለ ሥራ ሲሠራ ይኖራል። (መጽሐፈ ሄኖክ 4:77) ለአዳም ሴት የተሰጠችው ሟች ስለሆነ የሚጠፋ ስለሆነ ዘሩን እንዲተካ ነው ✅ ከመብላቱ በፊት ሟች መሆኑ ተወስኖ ሴት ዘሩን እንዲተካ ተፈጥራ ተሰጠችው 👌 ስለሆነም በአዳም ምክንያት ሞት ወደ ምድር #አልመጣም ሲፈጠርም #ሟች ነበር ሟች ባይሆን ሔዋን መሰጠት አታስፈልገውም ነበር 💚 ለምሳሌ መላእክት ዘላለማዉ ህያዋን ተደርገው ስለተፈጠሩ ሴት አላስፈለጋቸውም በማስረጃ #እናንተ ግን ከዚህ አስቀድሞ በልጅ ልጅ ዘመን #በማይጠፋ፥ #በዘለዓለማዊ ሕይወት #ሕያዋን የሆናችሁ #መንፈሳውያን ነበራችሁ። (መጽሐፈ ሄኖክ 4:78) መላእክት ዘላለማዊ ህይዎት እንዳላቸው ነገረን ✅ ስለሆነም ይቀጥላል ስለማይሞቱ ሴት አያስፈልጋቸውም ሊለን ነው እናንብበው 👌 እናንተ ግን ከዚህ አስቀድሞ በልጅ ልጅ ዘመን #በማይጠፋ፥ #በዘለዓለማዊ ሕይወት #ሕያዋን የሆናችሁ መንፈሳውያን ነበራችሁ። (መጽሐፈ ሄኖክ 4:78) ስለዚህም ለእናንተ👉👉👁 ሴቶችን 👉👉አላደረግሁላችሁም፥ የመንፈሳውያን ማደሪያቸው ✅በሰማይ ነውና። (መጽሐፈ ሄኖክ 4:79) መላእክት ሴት ያላስፈለጋቸው ዘላለማዊ ስለሆኑ ነው ይለናል የሰው ልጅ ግን ከጅምሩም ሟች ተደርጎ ስለተፈጠረ ሴት ተሰጠው ✅ በአዳም ምክንያት ሞት መጣ የሚል ትምህርት ፉርሽ ነው በማስረጃ 👌 በአዳም ምክንያት የመጣ ሞት ከሌለ ከልጅ ልጅህ ተወልጀ የሚል ትምህርት ሙሉ ውድቅ ሆነ ማለት ነው ✅ አዳም ሟች ሁኖ ተፈጠረ ✅ ነጻ ፈቃዱን ተጠቅሞ ከሄዋን ጋር ትእዛዙን ጣሱ አትብሉ የተባሉትን በሉ 🍊 ሁለቶችም ጥፋተኛ ሆኑ ✅ ንስሃ ገቡ አላህ ንስሃቸውን ተቀበላቸው 👌 አምላካችን አላህ ንስሃን ተቀባይ ነው እና ✅ ካልሞትኩ ንስሃን አልቀበልም የሚል ቢሆንማ ስንት ግዜ በሞተ ነበር ለስንቶቻችን ሐጢአት በድጋሚ በድጋሚ 👌 ካልሞተ መማር የማይችልን አካል አምላክ ብሎ መቀበል እንዴት ይከብዳል 💚 ልብ ግዙ መጽሐፋችሁን መጽሐፋችንን አንብቡ የዘላለማዊ ህይዎት ጉዳይ ነው መዘናጋት አያስፈልግም ። يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱعْبُدُوا۟ رَبَّكُمُ ٱلَّذِى خَلَقَكُمْ وَٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ እናንተ ሰዎች ሆይ! የፈጠራችሁን እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን (የፈጠረውን) ጌታችሁን ተገዙ፤ (ቅጣትን) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡ — Quran 2:21 ٱلَّذِى جَعَلَ لَكُمُ ٱلْأَرْضَ فِرَٰشًۭا وَٱلسَّمَآءَ بِنَآءًۭ وَأَنزَلَ مِنَ ٱلسَّمَآءِ مَآءًۭ فَأَخْرَجَ بِهِۦ مِنَ ٱلثَّمَرَٰتِ رِزْقًۭا لَّكُمْ ۖ فَلَا تَجْعَلُوا۟ لِلَّهِ أَندَادًۭا وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ (እርሱ) ያ ለናንተ ምድርን ምንጣፍ ሰማይንም ጣራ ያደረገ ነው፤ ከሰማይም (ከደመና) ውሃን ያወረደ በርሱም ከፍሬዎች ለናንተ ሲሳይን ያወጣ ነው፡፡ እናንተም (ፈጣሪነቱን) የምታውቁ ስትኾኑ ለአላህ ባላንጣዎችን አታድርጉ፡፡ — Quran 2:22 يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُوا۟ رَبَّكُمُ ٱلَّذِى خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍۢ وَٰحِدَةٍۢ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًۭا كَثِيرًۭا وَنِسَآءًۭ ۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ٱلَّذِى تَسَآءَلُونَ بِهِۦ وَٱلْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًۭا እናንተ ሰዎች ሆይ! ያንን ከአንዲት ነፍስ (ከአዳም) የፈጠራችሁን ከእርስዋም መቀናጆዋን (ሔዋንን) የፈጠረውን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና ሴቶች የበተነውን ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ያንንም በርሱ የምትጠያየቁበትን አላህንና ዝምድናዎችንም (ከመቁረጥ) ተጠንቀቁ፡፡ አላህ በእናንተ ላይ ተጠባባቂ ነውና፡፡ — Quran 4:1 وَٱتَّقُوا۟ ٱلَّذِى خَلَقَكُمْ وَٱلْجِبِلَّةَ ٱلْأَوَّلِينَ «ያንንም የፈጠራችሁን የቀድሞዎቹንም ፍጡሮች (የፈጠረውን) ፍሩ፡፡» — Quran 26:184 ወደ ኢስላም ጥሪ እናቀርብላችኋለን በሁለቱም አገር ደስታን ታገኛላችሁ 👌 مَنْ عَمِلَ صَٰلِحًۭا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَلَنُحْيِيَنَّهُۥ حَيَوٰةًۭ طَيِّبَةًۭ ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ ✅ከወንድ ወይም ✅ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ ✅መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ✅ይሠሩትም ከነበሩት ነገር 🍊በመልካሙ✅ ምንዳቸውን 👉እንመነዳቸዋለን፡፡ — Quran 16:97 وَٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ أُو۟لَٰٓئِكَ أَصْحَٰبُ ٱلْجَنَّةِ ۖ هُمْ فِيهَا خَٰلِدُونَ እነዚያም ✅ያመኑት ✅በጎ ሥራዎችንም የሠሩት እነዚያ👌👁 የገነት ጓዶች👈 ናቸው፡፡ እነርሱ በውስጧ✅ ዘላለም💚ዘውታሪዎች💚 ናቸው፡፡ — Quran 2:82 https://t.me/HUSSENISLAMICAPPS/26681
Open in Telegram
HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ
ማስታወቂያ ለመልቀቅ አፕልኬሽን ለማሠራት አድሚኑን ከፈለጉ @islamicappdeveloper ስልክ +251912767238 ለግሩፕ @ISLAMICBOOKSANDAPPS ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1 website https://hussen-app-store.vercel.app/
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 18, 2026 | 556 |
| Nov 19, 2026 | 876 |
| Nov 20, 2026 | 1,140 |
| Nov 21, 2026 | 1,390 |
| Nov 23, 2026 | 865 |
| Nov 25, 2026 | 492 |
Most viewed this month
- 01Views1.39KForwards—Reactions—Comments—
- 02Views1.2KForwards—Reactions—Comments—
- 03Views1.16KForwards—Reactions—Comments—
- 04Views1.08KForwards—Reactions—Comments—
Latest posts
ሙስሊሞች ያረዱትን ስጋ መብላት ይፈቀዳል በክርስትና ይሉናል ገጽ 2 ትንቢተ ዳንኤል ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው አዘጋጅ፡- በትረ ማርያም አበባው (የመጻሕፍተ ብሉያት፣ የመጻሕፍተ መነኮሳትና የመጻሕፍተ ሊቃውንት ትርጓሜ መምህር ) ጥያቄያችን ሙስሊም ያረደውን ስጋ እንደምትበሉ 100% አረጋገጣችሁልን ታላቁ ሊቅ መምህር አካለወልድ በልተው #አሳይተዋል ✅ ጥያቄያችን1⃣ #ውሻስ #ግመልስ #አህያስ ትበላላችሁ በአዲስ ኪዳን? ቀጥታ ከመጽሐፉ ላስነብባችሁ ፪. ዳን.1፥8 ላይ "ዳንኤልም በንጉሡ መብልና በሚጠጣው ጠጅ እንዳይረክስ በልቡ ዐሰበ። እንዳይረክስም የጃንደረባዎቹን አለቃ ለመነ" ይላል። እዚህ ላይ ዳንኤል እንዳይርክስ የለመነው በእግዚአብሔር በማያምኑ ስዎች እጅ ሰለተሠራ ነው? ከዚህ ቀጥየ የምጠይቀው እኛ በአረቡ አለም ያለን ፆም ሲመጣ እንፆማለን። የፆም ምግቦችን እንበላለን ከተፈሰከ በኋላ እነርሱ ከሚበሉት እንበላለን። በእርግጥ እኔ እንደራሴ ከሥጋ ነክ ነገሮች የማልበላቸው ብዙ አሉ። ሌሎች በሀገራችን የምንበላቸውን እንበላለን ረክሰናል ማለት ነው? መልስ፦ ነቢዩ ዳንኤል በደስታ ከተማሩት ትምህርት በኀዘን የተማሩት ትምህርት ይበልጣል፣ መከራ ከበዛ ዘንድ ጸጋም ይበዛል በማለት ንጉሡ ካዘጋጀላቸው ጥሩ ምግብ ይልቅ ጥሬ መብላትን መረጠ። ሃይማኖታቸው ሌላ የሆኑ ሰዎች ምግብ ቢያቀርቡልን አቡነ ዘበሰማያት ብለን ባርከን ያለምንም ጥርጥር ብንበላው በደል አይሆንብንም። #ታላቁ ሊቅ #መምህር #አካለወልድ👁👉#ሙስሊሞች #ያረዱትን የበሬ #ሥጋ #ተቀብለው እንደገና #በስመ አብ ብለው #ባርከው #በልተውታል። በዚህም ምክንያት #ይማሯል #እንደ #አካልዬ ተብለዋል። #ድርጊታቸው #መጽሐፋዊ ነው። ባርከን ያለጥርጥር ከበላነው #ችግር #የለውም #አንረክስም።" ውሻ ድመት አህያ ጅብ #ይበላሉን በአዲስ ኪዳን?
Open in Telegramوَجَعَلَنِى مُبَارَكًا أَيْنَ مَا كُنتُ وَأَوْصَٰنِى بِٱلصَّلَوٰةِ وَٱلزَّكَوٰةِ مَا دُمْتُ حَيًّۭا «በየትም ስፍራ ብሆን ብሩክ አድርጎኛል፡፡ በሕይወትም እስካለሁ ሶላትን በመስገድ ዘካንም በመስጠት አዞኛል፡፡» — Quran 19:31 وَبَرًّۢا بِوَٰلِدَتِى وَلَمْ يَجْعَلْنِى جَبَّارًۭا شَقِيًّۭا «ለእናቴም ታዛዥ (አድርጎኛል)፡፡ ትዕቢተኛ እምቢተኛም አላደረገኝም፡፡ — Quran 19:32 وَٱلسَّلَٰمُ عَلَىَّ يَوْمَ وُلِدتُّ وَيَوْمَ أَمُوتُ وَيَوْمَ أُبْعَثُ حَيًّۭا «ሰላምም በእኔ ላይ ነው፡፡👁💚 በተወለድሁ ቀን፣👁💚 በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ 👁💚በምቀሰቀስበትም ቀን፡፡» — Quran 19:33 ይህ ነው እየሱሳችን 💚 እነዚህ ናቸው ነብዩ ሙሐመዳችን የአላህ ሰላም በሁሎችም ላይ ይስፈን ። ሼር አድርጉት ባረከሏሁ ፊኩም 🍊 ሁላችንምንም በጀነት አላህ ይሰብስበን ✅ወገኖቼ ላኢላሃ ኢለላህ በሉ ትድናላችሁ 👌 https://t.me/HUSSENISLAMICAPPS/26675
Open in Telegramአላህ መኖሩን ቁርአንን ሳትጠቅሱ አረጋግጡልኝ ለሚሉኝ ሰዎች መልሴ ጋሼ #ክርስትያን ወገኖች እግዜአብሔር መኖሩን አዳምን መፍጠሩን መጽሐፍ ቅዱስህን ሳትጠቅስ አረጋግጥልኝ ? ይሆናል💪 ሲቀጥል ለነብዩ ሙሐመድ ሰይጣን በገብሬል ተመስሎ መጥቶ ከሆነስ ላልከው ለነብዩ ዳንኤል የመጣው መልአክ ገብርኤል መሆኑን ታረጋግጥልኝ ዘንድ እንኳን እኮ አብረው ያሉት ሰዎች እንኳን ማዬት አልቻሉም። እስኪ መልአክ እንጅ ሰይጣን አለመሆኑን አረጋግጥልን ? ከሰይጣን ባይሆን ገብርኤል ራእይ ቁርአን ይዞ ሲመጣ ለምን ይጨንቃቸዋል ያልባቸዋል ለምትሏት መልሱ 👉 ነብያቶች የአምላክን ቃል ክብደት ይገነዘባሉ የቃሉን ክብደት ሲያስቡት አካላዊ መጨነቅ ማላብ ልክ ነብዩ ዳንኤል ራሱን ስቶ እንደወደቀው ሲነሳም እንደተንቀጠቀጠው ሊንቀጠቀጡ ይችላሉ ። ዳንኤል ከሰይጣን ነበር መልእክት የመጣለት ? ዳንኤል ራሱን ስቶ የወደቀው ሰይጣን ስላጋጣመው ነው ? ዳንኤል የተንቀጠቀጠው ጋኔን ሰፍሮበት ነው ? መልሱን ህሊናችሁ ያውቀዋል የፈጣሪ ቃል ሲሰማ ነፍስ አቅሟ ትዝ ስለሚላት ትኮማተራለች ። አላህ እንዲህ ይለናል أَفَمَن شَرَحَ ٱللَّهُ صَدْرَهُۥ لِلْإِسْلَٰمِ فَهُوَ عَلَىٰ نُورٍۢ مِّن رَّبِّهِۦ ۚ فَوَيْلٌۭ لِّلْقَٰسِيَةِ قُلُوبُهُم مِّن ذِكْرِ ٱللَّهِ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ فِى ضَلَٰلٍۢ مُّبِينٍ አላህ ደረቱን ለእስልምና ያስፋለትና እርሱም ከጌታው ዘንድ በብርሃን ላይ የኾነ ሰው (ልቡ እንደ ደረቀ ሰው ነውን?) ልቦቻቸውም ከአላህ መወሳት #ለደረቁ ሰዎች ወዮላቸው፡፡ እነዚያ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ናቸው፡፡ — Quran 39:22 ٱللَّهُ نَزَّلَ أَحْسَنَ ٱلْحَدِيثِ كِتَٰبًۭا مُّتَشَٰبِهًۭا مَّثَانِىَ تَقْشَعِرُّ مِنْهُ جُلُودُ ٱلَّذِينَ يَخْشَوْنَ رَبَّهُمْ ثُمَّ تَلِينُ جُلُودُهُمْ وَقُلُوبُهُمْ إِلَىٰ ذِكْرِ ٱللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ هُدَى ٱللَّهِ يَهْدِى بِهِۦ مَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُضْلِلِ ٱللَّهُ فَمَا لَهُۥ مِنْ هَادٍ አላህ ከዜና ሁሉ መልካምን፣ ተመሳሳይ፣ ተደጋጋሚ የኾነን #መጽሐፍ አወረደ፡፡ ከእርሱ (ግሣጼ) የእነዚያ ጌታቸውን የሚፈሩት ሰዎች #ቆዳዎች #ይኮማተራሉ፡፡ ከዚያም ቆዳዎቻቸውና ልቦቻቸው ወደ አላህ (ተስፋ) ማስታወስ #ይለዝባሉ፡፡ ይህ የአላህ #መምሪያ ነው፡፡ በእርሱ የሚሻውን ሰው #ይመራበታል፡፡ አላህም የሚያጠመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኚ የለውም፡፡ — Quran 39:23 እኛ ቀልባችን ስለደረቀ ነው የአምላክ ቃል ሲነበብ ምንም የማይመስለን ነብያቶች ግን ራሳቸውን ስተዋሉ ራእዩን #ያየሁ እኔ ዳንኤል #ብቻ ነበርኩ፤ #አብረውኝ የነበሩት ሰዎች ግን #ምንም ነገር አላዩም፤ ሆኖም እጅግ ስለ ደነገጡ ሮጠው ተደበቁ። (ዳንኤል 10:7) እኔም ይህን አስደናቂ ራእይ #እየተመለከትኩ ብቻዬን ቀረሁ፤ የነበረኝን ኀይል ሁሉ በማጣት #ደክሜ ነበር፤ ፊቴም በጣም👁ገረጣ። (ዳንኤል 10:8)👉👉👉ከሰይጣን ስለሆነ ነው የገረጣው ኃይሉን ያጣው እንበልን ክርስትያኖች ? የሰውዬውን ድምፅ በሰማሁ ጊዜ በመደንገጥ👁 #ኅሊናዬን_ስቼ በመሬት ላይ ወደቅኹ፤ በግንባሬም እንደ ተደፋሁ ቀረሁ። (ዳንኤል 10:9) ገብርኤል ለነብዩ የቁርአን ራእይ ይዞ ሲመጣ #ቢያልባቸው አያስገርማችሁ ነብዩ ዳንኣል #ራሱን_ስቷል ( አስተውሉ ክርስትያኖችዬ 👌💚) ከዚያ በኋላ አንዳች እጅ ዳሰሰኝ፤ ገና 👁#እየተንቀጠቀጥኩ ስለ ነበር ደግፎ በእጄና በጒልበቴ እንድቆም አደረገኝ። (ዳንኤል 10:10) #መልአኩም “በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ የተወደድክ ዳንኤል ሆይ! እነሆ፥ #እኔ ወደ አንተ #ተልኬ መጥቼአለሁ፤ #ባለህበት ቀጥ ብለህ #ቁም፤ የምነግርህንም በጥንቃቄ #አስተውል!” አለኝ። ይህን በነገረኝ ጊዜ #እየተንቀጠቀጥኩ ቆምኩ። (ዳንኤል 10:11) ገብርኤል ለነብዩ የቁርአን ራእይ ይዞ ሲመጣ #ቢያልባቸው #ደርቡልኝ #ሸፍኑኝ ቢሉ አያስገርማችሁ ነብዩ ዳንኣል #ራሱን_ስቷል #ተንቀጥቅጧል ( አስተውሉ ክርስትያኖችዬ 👌💚) ደግሞም እንዲህ #አለኝ፦ “ዳንኤል ሆይ! 👁👉አትፍራ! ማስተዋልን ለማግኘት ራስህን በእግዚአብሔር ፊት ለማዋረድ ከወሰንክበት ከመጀመሪያው ቀን አንሥቶ ጸሎትህ ተሰምቶአል፤ እኔም👉 ተልኬ ወደ አንተ 👉የመጣሁት ጸሎትህ መልስ ከማግኘቱ የተነሣ ነው። (ዳንኤል 10:12) በዚህ መልኩ ለገብርኤል የመጣው መልአክ ከአላህ ተልኮ ወደ ነብዩ ሙሐመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ለ23 አመታት ቁርአንን አውርዶላቸዋል ። ተግባባን ۞ يَٰٓأَيُّهَا ٱلرَّسُولُ بَلِّغْ مَآ أُنزِلَ إِلَيْكَ مِن رَّبِّكَ ۖ وَإِن لَّمْ تَفْعَلْ فَمَا بَلَّغْتَ رِسَالَتَهُۥ ۚ وَٱللَّهُ يَعْصِمُكَ مِنَ ٱلنَّاسِ ۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَهْدِى ٱلْقَوْمَ ٱلْكَٰفِرِينَ አንተ መልክተኛ ሆይ! ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ፡፡ ባትሠራም መልክቱን አላደረስክም፡፡ አላህም ከሰዎች ይጠብቅሃል፡፡ አላህ ከሓዲዎችን ሕዝቦች አያቀናምና፡፡ — Quran 5:67 وَإِذَا سَمِعُوا۟ مَآ أُنزِلَ إِلَى ٱلرَّسُولِ تَرَىٰٓ أَعْيُنَهُمْ تَفِيضُ مِنَ ٱلدَّمْعِ مِمَّا عَرَفُوا۟ مِنَ ٱلْحَقِّ ۖ يَقُولُونَ رَبَّنَآ ءَامَنَّا فَٱكْتُبْنَا مَعَ ٱلشَّٰهِدِينَ ወደ መልክተኛውም የተወረደውን (ቁርኣን) በሰሙ ጊዜ እውነቱን ከማወቃቸው የተነሳ ዓይኖቻቸው እንባን ሲያፈሱ ታያለህ፡፡ «ጌታችን ሆይ! አመንን ከመስካሪዎቹም ጋር ጻፈን » ይላሉ፡፡ — Quran 5:83 ወደ ኢስላም ኑ የሁለት አገር ጀነት ታገኛላችሁ 💚 ነብዩ 👁ኤልያስ በህይወት 👉አርጓል ትንሳኤ ስትቀርብ ወደ ምድር ወርዶ ሞቶ ከሙታን ጋር ይቀሰቀሳል እያለ የሚያምን የክርስትያን ጭንቅላት 💚 ነብዩ እየሱስ በህይወቱ አርጓል ትንሳኤ ስትቀርብ ወደ ምድር ወርዶ ይሞታል ከዛም ከሙታን ጋር ይቀሰቀሳል ብሎ ማመን አይከብደውምና ። እየሱስ ሞተ ብለህ አምነኸል 👁 👉ትንሽ ማሻሻያ አድርግበት እና እንደ ነብዩ ኢልያስ በህይወቱ አርጓል ትንሳኤ ሲቀርብ ይወርዳል ሀሰተኛውን መሲህ ይገድላል ከዛም 👁👉ይሞታል ከዛም ከሙታን ጋር ይቀሰቀሳል ብለህ እመን ይህ ነው እስልምና ። فَأَشَارَتْ إِلَيْهِ ۖ قَالُوا۟ كَيْفَ نُكَلِّمُ مَن كَانَ فِى ٱلْمَهْدِ صَبِيًّۭا ወደርሱም ጠቀሰች፡፡ «በአንቀልባ ያለን ሕጻን እንዴት እናናግራለን!» አሉ፡፡ — Quran 19:29 قَالَ إِنِّى عَبْدُ ٱللَّهِ ءَاتَىٰنِىَ ٱلْكِتَٰبَ وَجَعَلَنِى نَبِيًّۭا (ሕፃኑም) አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል፡፡» — Quran 19:30 ይቀጥላል ... https://t.me/HUSSENISLAMICAPPS/26675
Open in Telegramአል ቃኢደቱ አኑራኒያህ በወስል እና በወቅፍ አቀራር መሰረት የተቀራ በጣም ጠቃሚ ከ 1- 45 ክፍል ድረስ የተዘጋጀ ነው 2 ተኛ ዙር 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/playlist?list=PLstlW7WFaPcelsWuiw_Hj69GFyyY3z2wB&si=cmm5wRMFt4cJyIt0
Open in TelegramConnections
Similar channels
Mule D@muled1Software & Applications9.06K
Free internet $ Crypto 💰@freeinternet111112Software & Applications19.4K
Ethio Free Internet 🇪🇹@ethiofree_internet1Software & Applications43.5K
APC - Android Ports Cloud@apcports2Software & Applications8.96K
Jaiswal zone🔥@jaiswalzoneofficialSoftware & Applications8.96K
ANA_SERVICE@ana_serviceSoftware & Applications8.98K
Myandroidplus@myandroidplusSoftware & Applications9.04K
MT.VPN@mtvpnsellSoftware & Applications9.05K