Account

Posts of ✍️ ሀሳብን በግጥም

newest first

#23357Text
Views3,240
Forwards—
Reactions26
Comments—
#22698Text

በማን ይፈረዳል የነገሩኝ ያላልሺውን የነገሩሽ ያላልኩትን፤ እንደሆነ የታወቀኝ ሳበጥር ነው ያመንኩትን። ወዳጅ መስሎ የቁርጥ ቀን፤ ያቀረብነው አራራቀን። (በማን ይፈረዳል…) ነገር ጎንጓኝ ቀን ለሊቱን ሊለያየን ሲንከራተት፤ በፍቅራችን ማሳ ገብቶ እንክርዳዱን ሲዘራበት። አልነቃሁም አልነቃሽም ያበጀነው ሲነቃነቅ፤ አንቺም እኔን እኔም አንቺን ተዋቀስን ባለማወቅ። (በማን ይፈረዳል…) ተሰውሮን መነጋገር ሳንችልበት ያኔ ቀርተን፤ ያለ ፍሬ ተመለስን እልፍ ማሳ ፍቅር ዘርተን። እንግዲማ እንዳታዝኚ ልብሽ በኔ እንዳይከፋው፤ አንቺም ምንም አላጠፋሽ እኔም ምንም አላጠፋው። መሃላችን ያስገባነው ያ ንፋስ አመጣሽ፤ የእጄን ወርቅ አስጣለኝ የእጅሽን አሳጣሽ። (ብቻ…) አታውቂውም የሆነውን አትፍረጂ ብለሽ ገፋኝ፤ ማን ይንገርሽ ከናፍቆትሽ መሸሸጊያ እንደጠፋኝ። (ብቻ…) እንዳትወቅሺኝ ብለሽ ከዳኝ፤ ጊዜው ደርሶ እስክንዳኝ።                ©ነጋ ገዙ ☆LIKE☆COMMENT☆SHARE☆             👉@hasabnbegtm🥀💚        👉@hasabnbegtm🥀💛   👉@hasabnbegtm🥀❤

Open in Telegram
Views2,980
Forwards—
Reactions23
Comments—
#22682Photo
Views2,510
Forwards—
Reactions12
Comments—