በቀቤና ልዩ ወረዳ ኦዶቤራ ቀበሌ ገርብቻ አይሻ መስጂድ የተካሄደው የዳዕዋና የሰደቃ ፕሮግራም በተሰካ ሁኔታ ተጠናቋል። መርኃ-ግብሩ የጁሙዓ ኹጥባ የዳዕዋና የሰደቃ ፕሮግራምን ያካተተ ሲሆን ፤ በመስጂዱ አቅራቢያ ለመድረሳ ግንባታ የሚውል የመሬት ወቅፍ ርክክብ ተደርጎ ለግንባታው ወጪ የገቢ ማሰባሰቡ ተግባር ከዚያው ከወረዳው ነዋሪ ተጀምሯል። የመድረሳውን መሬት ወቅፍ ላደረገው ወንድምና ለመላ ቤተሰቡ አላህ እንዲቀበላቸውና ስራቸውንም በመልካም ምንዳ ሚዛናቸው ላይ እንዲያኖርላቸው እንማፀናለን። Hanif Islamic Organization | مؤسسة حنيف الإسلامية @hanifmultimedia
Open in TelegramViews351−71%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—