የኬክ እና ጣፍጭ ባለሙያ እንፈልጋለን! ናስ ዳቦ እና ኬክ ቤት የስራ መደብ፦ የኬክ እና ጣፍጭ ባለሙያ ※ ፆታ፦ ሴት/ወንድ ※ ብዛት፦ 2 ※ ደመወዝ፦ በስምምነት (ቁርስ እና ምሳ ከድርጅቱ ነው) ※ በኬክ ስራ በቂ ልምድ ያለው ※ አድራሻ፦ ካራቆሬ ግራር የስራ ሰዓት፦ ከጧት 2:30 - ምሽት 11:00 ሰዓት ድረስ። እንዴት ማመልከት ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች ባለው አድራሻ በመደወል ማመልከት ትችላላችሁ ስልክ ቁጥር፦ 0911513678 ወይም 0982178888 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Open in TelegramHalal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች
ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል! ስልክ ቁጥር፦ 0935395440 ማስታወቂያ ለመላክ፦ @HalalJobsSupport ሌሎች ቻናሎች @HalalJobsQuran @HalalJobsTeaching
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 26, 2026 | 7,552 |
| Nov 27, 2026 | 7,110 |
| Nov 28, 2026 | 6,443 |
| Nov 29, 2026 | 2,554 |
Most viewed this month
- Views7.93KForwards—Reactions14Comments—
- Views7.91KForwards—Reactions11Comments—
- Views7.7KForwards—Reactions8Comments—
- Views7.51KForwards—Reactions15Comments—
Latest posts
የተቋም የግንኙነት ባለሙያ እንፈልጋለን! ተቋም፦ ናቢጋ ፕሮጀክት ለናቢጋ ተቋም የግንኙነት ባለሙያ (ኤክስፐርት)** አወዳድረን መቅጠር አንፈልጋለን የስራ መደብ፦ ተቋም የግንኙነት ባለሙያ ※ የሚፈለገው ሠራተኛ ብዛት፦ 1 ※ አድራሻ፦ ፉሪ (Furi) ※ ደመወዝ፦ ከቃለ መጠይቅ በኋላ የሚወሰን። እንዴት ማመልከት ይቻላል? ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ቅጹን ይሙሉ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe2nnyebQ1iezYYUzbtiTIJ1u8e1bGbOHk7vL8qh3T6lkiZZg/viewform?usp=header #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Open in TelegramWe Need Factory Manager / የፋብሪካ ሥራ አስኪያጅ እንፈልጋለን Position: Factory Manager ※ Company: Fozia Plast ※ Location: Addis Ababa Fozia Plast is a growing plastic manufacturer in Addis Ababa. We make garbage bags, polythene rolls, laundry and retail bags, sufra sheets, coffee-drying sheets, seedling polybags, mulching film and shade nets. Main responsibilities ※ Run daily production of blown film, bag-making and recycling lines ※ Build stock and store control (factory and shop) ※ Set up preventive maintenance and spare-parts planning ※ Manage attendance, shifts and daily output targets ※ Reduce waste, scrap and electricity cost ※ Organise orders from customer to delivery ※ Introduce new, more profitable products and win new customers and tenders ※ Hire, train and lead the factory team; report monthly Requirements ※ Degree or diploma in chemical, polymer, industrial or mechanical engineering, or business ※ At least 5 years in a plastic or packaging factory, including 2+ years as manager or production head ※ Good knowledge of blown film, bag-making and recycling machines ※ Proven results in cost cutting or sales growth, with numbers ※ Honest, disciplined and good with Excel and reports ※ Fluent Amharic, good English We offer: competitive salary (negotiable), profit-sharing and cost-saving bonus, and real authority to grow the factory. How to apply: Send your CV and a one-page letter by WhatsApp to +252639416653. In the letter, tell us one result you achieved, with numbers. WhatsApp messages only, please do not call. Deadline: 18 December 2026 ============================== የስራ መደብ፦ የፋብሪካ ሥራ አስኪያጅ ※ ድርጅት፦ ፎዚያ ፕላስት ※ አድራሻ፦ አዲስ አበባ ፎዚያ ፕላስት በአዲስ አበባ የሚገኝ እያደገ ያለ የፕላስቲክ ምርት አምራች ድርጅት ነው። የቆሻሻ ከረጢት፣ ፖሊቲን ጥቅልሎች፣ የላውንድሪና የንግድ ከረጢቶች፣ ሱፍራ፣ የቡና ማድረቂያ ፕላስቲክ፣ የችግኝ ከረጢት፣ መልቺንግ ፊልምና ሼድ ኔት እናመርታለን። ዋና ዋና ተግባራት ※ የብሎውን ፊልም፣ የከረጢት ማምረቻና የሪሳይክሊንግ ማሽኖችን የዕለት ተዕለት ምርት ማስተዳደር ※ የስቶክና የስቶር ቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት (ፋብሪካና ሱቅ) ※ የቅድመ ጥገናና የመለዋወጫ ዕቃዎች እቅድ ማዘጋጀት ※ የሰራተኞችን ሰዓት አጠባበቅ፣ ፈረቃና የዕለት ምርት ዒላማ ማስተዳደር ※ የጥሬ ዕቃ ብክነትንና የኤሌክትሪክ ወጪን መቀነስ ※ ትዕዛዞችን ከደንበኛ እስከ ርክክብ ማደራጀት ※ አዳዲስ ትርፋማ ምርቶችን፣ ደንበኞችንና ጨረታዎችን ማምጣት ※ ሰራተኞችን መቅጠር፣ ማሰልጠንና መምራት፤ ወርሃዊ ሪፖርት ማቅረብ የሚፈለጉ መስፈርቶች ※ በኬሚካል፣ ፖሊመር፣ ኢንዱስትሪያል ወይም ሜካኒካል ምህንድስና ወይም ቢዝነስ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ※ በፕላስቲክ ወይም ማሸጊያ ፋብሪካ ቢያንስ 5 ዓመት ልምድ፣ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በሥራ አስኪያጅነት ወይም የምርት ሃላፊነት ※ የብሎውን ፊልም ኤክስትሩዥን፣ የከረጢት ማምረቻና የሪሳይክሊንግ ማሽኖችን በደንብ የሚያውቅ ※ ወጪ የቀነሰ ወይም ሽያጭ ያሳደገ ውጤት በቁጥር ማሳየት የሚችል ※ ታማኝ፣ ስነ ምግባር ያለውና በኤክሴልና በሪፖርት የተካነ ※ አማርኛ አቀላጥፎ የሚናገር፣ ጥሩ እንግሊዝኛ የምንሰጠው፦ ተወዳዳሪ ደመወዝ (በስምምነት)፣ የትርፍ ድርሻና ወጪ በመቀነስ የሚገኝ ጉርሻ፣ እንዲሁም ፋብሪካውን ለማሳደግ እውነተኛ ሥልጣን። የማመልከቻ ሁኔታ፦ CV እና አንድ ገጽ ደብዳቤ በዋትስአፕ +252639416653 ይላኩ። በደብዳቤው ያስመዘገቡትን አንድ ውጤት በቁጥር ይግለጹ። በዋትስአፕ መልእክት ብቻ፤ እባክዎ አይደውሉ። የማብቂያ ቀን፦ ታኅሣሥ 9 ቀን 2019 ዓ.ም (December 18, 2026) #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Open in Telegramአጋዥ ወንድ የስራ ቦታን የሚያስከብር እንፈልጋለን! የስራ መደብ፦ የስራ ቦታን ማስከብር ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ብዛት፦ 1 ※ የስራ ቦታ፦ አጠና ተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል ※ ደመወዝ፦ 8,000 ብር መስፈርት፦ ※ ነገሮችን በትእግስት እና በመግባባት መፍታት የሚችል ※ የስራ ቦታ ያሉ ሴቶችን ማስከበር የሚችል ※ ፈርጠም/ሞላ ያለ ሰውነት ያለው ※ ነቃ ያለና የከተማ ልጅ የሆነ እንዴት ማመልከት ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሚከተለው ስልክ መደወል ትችላላችሁ። ስልክ፦ 0963440251 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Open in Telegramየፍሪጅና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ጥገና ባለሙያ እንፈልጋለን! የፍሪጅና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ጥገና ልምድና ችሎታ ያላችሁ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን የስራ መደብ፦ የጥገና ባለሙያ ※ ብዛት፦ 5 መስፈርት፦ ※ አውቶማቲክ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖችን እና ፍሪጆችን በመጠገን ልምድ ያለው ※ የኤሌክትሪክ እና የሜካኒካል ብልሽቶችን የመለየትና የመጠገን ብቃት ያለው ※ ሰዓት አክባሪ እና ታማኝ ※ ከደንበኞች ጋር በሙያዊ ስነ-ምግባር እና በትህትና የሚሰራ እንዴት ማመልከት ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሚከተለው ስልክ ቴሌግራም ላይ ማመልከት ትችላላችሁ ስልክ፦ 0985881611 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Open in TelegramWe Need Accountant Company: ABR Pharma PLC ※ Position: Accountant ※ Sex: Female ※ Required №: 1 ※ Experience: 1+ Year ※ Location: Around Betel Square How to apply? Send us ur CV and short discription message Contact: @Abr_pharma1 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Open in TelegramBINEA Properties Position: Female Real Estate Sales Representatives ※ Required №: 3 Vacancies Binea Properties is looking for 3 motivated, confident, and results-driven female sales representatives to join our real estate sales team. Requirements: ※ Gender: Female. ※ Bachelor’s degree in any field. ※ Minimum 1 year of experience in real estate sales or a related sales position. ※ Good knowledge and experience in social media marketing. ※ Ability to generate leads and attract potential property buyers through social media. ※ Excellent communication, negotiation, and presentation skills. ※ Ability to promote and sell real estate properties. ※ Strong customer relationship and follow-up skills. ※ Target-oriented, persuasive, and self-motivated. What We Offer: ※ Attractive and competitive salary. ※ Attractive sales commission. ※ Performance-based incentives. ※ Professional and supportive working environment. ※ Career growth opportunities. How to Apply: Interested and qualified candidates are invited to apply and become part of the Binea Properties team. @Maerifa_H #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Open in Telegramበመጅሊስ ፍሬም እና በፈርኒቸር ሥራ ላይ ልምድ ያለው አናፂ እና ፊኒሺንግ ሠራተኛ እንፈልጋለን IBNU OUMER MAJLIS & FURNITURE የስራ መደብ፦ የመጅሊስ ፍሬም፣ ፈርኒቸር እና ፊኒሺንግ ሠራተኛ የሥራ መስፈርቶች፦ ※ የመጅሊስ ፍሬም ሥራ መሥራት የሚችል ※ የፈርኒቸር ሥራ ልምድ ያለው ※ ታታሪና ኃላፊነት የሚሰማው ※ ሥራውን በጥራት የሚያከናውን የሥራ ቦታ፦ ኮልፌ ፊሊፖስ ኢንዱስትሪ መንደር እንዴት ማመልከት ይቻላል መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሚከተለው ዩዘርኔም ወይም ስልክ ላይ ማመልከት ትችላላችሁ ዩዘርኔም፦ @Ibnuoumer123 ስልክ፦ 0941597180 0911283205 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Open in TelegramWe Need Secretary San Trading Plc (Messanta Coffee) መሳንታ ኮፊ Job Title: Secretary ※ Job Type: On-site - Permanent (Full-time) ※ Work Location: Bisrat Gebriel ※ Work experience 4 Years ※ Applicants Needed: Female ※ Salary/Compensation: Monthly ※ Required No: 2 Description: We are seeking a professional and highly organized Secretary with 4–5 years of relevant experience and strong typing skills in both Amharic and English. The ideal candidate will provide administrative How to Apply? Please send your CV and cover letter to 0910595041on Telegram or call directly. #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Open in TelegramWe Need Accountant Abdu Bathroom Materials Shop Position: Accountant ※ Experience: At least 1 year of relevant accounting experience Employment Status: Must be actively available for any work. ※ Work Location: Bole Arabsa, Addis Ababa. ※ Additional Requirement: Applicants residing near the shop are highly preferred. How to Apply? For More Information and to Apply: +251911378586 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Open in Telegram