Account

Posts of GlobeDock Academy

newest first

#1024Text
Views3,160−62%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#1023Photo
Views5,370−35%vs avg
Forwards—
Reactions25
Comments—
#1022Photo
Views7,080−14%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#1021Text
Views6,270−24%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#1020Link preview
Views6,840−17%vs avg
Forwards—
Reactions25
Comments—
#1019Photo
Views8,020−3%vs avg
Forwards—
Reactions47
Comments—
#1016Photo

🚀 3ኛው ወር ላይ ደርሰናል! የፈተና ዝግጅታችሁ የት ደረጃ ላይ ነው? የማትሪክ (12ኛ ክፍል) እና የሚኒስትሪ (8ኛ ክፍል) ተፈታኞች፤ አሁን ላይ የዝግጅት ጉዟችን 3ኛው ወር ላይ ደርሰናል። እስከዛሬ ያጠናችሁትን በደንብ ጨብጣችሁታል ወይስ የተወሰኑ ምዕራፎች ላይ ክፍተት አለባችሁ? ፈተና ሲቀርብ ከሁሉ በላይ የሚከብደውና ሰዓት የሚወስደው ትክክለኛ የፈተና ማቴሪያሎችን መፈለግ ነው። እስቲ አስቡት... ለ7ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል የሚያስፈልጋችሁ ነገሮች በሙሉ በአንድ ቦታ ተደራጅተው ሲጠበቋችሁ ምን ያህል ቀላል ይሆንላችኋል! 📲 በGlobeDock Academy መተግበሪያ ምን አዘጋጅተንላችኋል? 🔹 የባለፉት ዓመታት ጥያቄዎች፡ የማትሪክ እና የሚኒስትሪ ፈተና ጥያቄዎች ከመልሶቻቸው ጋር በSubject፣ በGrade እና በUnit ተከፋፍለው ተዘጋጅተውላችኋል። 🔹 ፈጣን ውጤት እና ማብራሪያ፡ ጥያቄዎችን ሰርታችሁ እንደጨረሳችሁ ውጤታችሁን ወዲያውኑ ማየት ትችላላችሁ። የሳታችሁት ጥያቄ ካለ ደግሞ ዝርዝር ማብራሪያ እዚያው ላይ ታገኛላችሁ! 🔹 የቪዲዮ ሌክቸሮች፡ ተጨማሪ ማብራሪያ ለሚያስፈልጋችሁ ጥያቄዎች ምርጥ በሆኑ መምህራኖቻችን በቪዲዮ ተሰርተው የቀረቡ ትንተናዎችን ማየት፣ ወይም በቀጥታ ወደ ሌክቸር ቪዲዮዎች በመሄድ እውቀታችሁን ማጠናከር ትችላላችሁ። 🔹 የ AI ድጋፍ፡ ከቪዲዮ፣ ኖት እና ፈተናዎች በተጨማሪ የሚከብዳችሁን ጥያቄ የሚመልስላችሁ የ AI ቻትቦት ድጋፍ አብሮ ተካቷል። 3ኛውን ወር በጠንካራ ሞመንተም ለመጀመር እስከዛሬ የተማራችሁትን በፈተና ጥያቄዎች ፈትሹ፤ ድክመታችሁን አሁኑኑ ለይታችሁ አርሙ! 🎓 አሁኑኑ App ላይ ገብታችሁ ጥያቄዎቹን መስራት ጀምሩ! መተግበሪያውን ለማውረድ እና ለመጠቀም ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡ 👉 http://app.gdacademy.et/app

Open in Telegram
Views12,400+50%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#1014Text
Views12,200+48%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#1010Photo
Views9,460+14%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#1007Photo
Views10,500+27%vs avg
Forwards—
Reactions37
Comments—
#1003Photo

📚ለዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኞች ከሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ ለፈተና መዘጋጀት ከመቸውም ጊዜ በላይ ቀለል ሆኗል! 📄የማትሪክ ፈተና ዝግጅት ላይ ከሁሉ በላይ የሚከብደውና ሰዓት የሚወስደው ትክክለኛ ማቴሪያሎችን መፈለግ ነው። እስቲ አስቡት... የሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ በአንድ ቦታ ሲዘጋጅላችሁ ምን ያህል ቀላል እንደሆነ! 📲 በአዲሱ የ GlobeDock Academy አፕ feature አማካኝነት፣ የባለፉት ዓመታት የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎችን በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ። ከ 2016 እስከ 2018 ያሉ ፈተናዎች ከመልሳቸው ጋር በሳብጀክት፣ በግሬድ እና በዩኒት ተከፋፍለው ተዘጋጅተውላችኋል። 📊 ሰርታችሁም ውጤታችሁን ወዲያውኑ ማየት ትችላላችሁ። መልሳችሁ ስህተት ከሆነ ደግሞ ዝርዝር ማብራሪያ እዚያው ላይ ታገኛላችሁ፤ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጋችሁም በቀላሉ ወደ ሌክቸር ቪዲዮዎች በመሄድ መማር ትችላላችሁ። ከዚህም በላይ የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ምርጥ በሆኑ መምህራኖቻችን በቪዲዮ መልክ ተሰርተውና በሰፊው ተተንትነው ይቀርቡላችኋል! 👩‍💻እና ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለፈተና ዝግጅት የሚያስፈልጋችሁን ነገሮች ሁሉ በአንድ ላይ ማግኘት ከፈለጋችሁ ሁሉንም የትምህርት ዓይነት የሌክቸር ቪዲዮዎች፣ ኖቶች፣ ፈተናዎች እና የ AI ቻትቦት ድጋፍን በአንድ ላይ ይዘንላችሁ መጥተናል! ‘የማትሪክ ጥቅል’ 🎓 ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም በአንድ ላይ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ዝግጅታችሁን እጅግ ቀላል አድርጉት! 👉 http://app.gdacademy.et/app

Open in Telegram
Views8,950+8%vs avg
Forwards—
Reactions25
Comments—