ወክርስቶስሰ በሀብቱ ለሊሁ ወሀበ ሕይወተ ወሃይማኖትኒ በክርስቶስ ይሁብ መንፈሰ ሕይወት። ክርስቶስ ግን በቸርነቱ እርሱ ለሁሉ ሕይወትን ሰጠ በክርስቶስ ማመንም ሕያው የሚያደርግ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣል። ቅዱስ አቡሊዲስ ዘሮሜ @geeZzlekulu2
Open in TelegramPosts of ግዕዝ ለኵሉ - አምልኮ
እስመ ኢንሴፎ ዘያስተርኢ አላ ዘኢያስተርኢ እስመ ዘያስተርኢ ዓለም ኀላፊ ውእቱ ወዘሰ ኢያስተርኢ ቀዋሚ እስከ ለዓለም ውእቱ። የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ተስፋ አናደርግም፤ የሚታየው ኀላፊ ነውና የማይታየው ግን ለዘለዓለም የሚኖር ነውና። ፪ቆሮ.፬:፲፰ @geeZzlekulu2
Open in Telegramአመ በእግረ ነፍስ አሐውር ውስተ ሰማያዊት ሀገር፤ አዝማደ ነፍስየ አእላፍ ተወከፉኒ በፍቅር፤ ወኢትትኃየዩኒ እኩን ስላቀ ለፀር። በእግረ ነፍስ ስሔድ ወደሰማይ ሀገር፤ ዘመዶቼ አእላፍ ተቀበሉኝ በፍቅር፤ የጠላት መሳቂያ ኾኜ እንዳልቀር። መልክዐ አእላፍ መላእክት @geeZzlekulu2
Open in Telegram...እስመ ኵሉ ትካዘ ርእሱ ይኄሊ ወአኮ ዘክርስቶስ።... ...የክርስቶስን ያይደለ ሁሉም የራሱን ጉዳይ ያስባልና።... ፊልጵ. ፪:፳፩ @geeZzlekulu2
Open in Telegramዕለተ እረፍቱ ለየኔታ አካለ ወልድ ዘቦሩ ሜዳ ወላዴ ሊቃውንት ይማሯል እንደ አካልዬ፤ ይዋጓል እንደ ገብርዬ። ዐፄ ቴዎድሮስ @geeZzlekulu2
Open in Telegram፫፻፲ወ፰ ሊቃውንት ✨ወሠርዑ ሕጋ ለቤተክርስቲያን ወአብርሁ ብርሃነ ሃይማኖት ውስተ ኵሉ ዓለም።✨ የቤተክርስቲያንን ሕጓን ሠሩ በዓለምም ሁሉ የሃይማኖት ብርሃንን አበሩ። ስንክሳር ዘአመ ፱ ለኅዳር @geeZzlekulu2
Open in Telegramወእግዚአብሔር ረሰዮሙ ቅሩባነ ኀቤሁ ከመ ይስአልዎ በእንተ ኵሉ ፍጥረት፤ ገጸ ሰብእ ይስእል በእንተ ፍጥረተ እጓለ እመሕያው፤ ገጸ አንበሳ ይስእል በእንተ አራዊት፤ ወገጸ ላሕም ይስእል በእንተ እንስሳ፤ ወገጸ ንስር ይስእል በእንተ አዕዋፍ። እግዚአብሔርም ስለ ፍጥረት ሁሉ ይለምኑት ዘንድ ወደ እርሱ የቀረቡ አደረጋቸው፤ የሰው መልክ ያለው ስለሰው ልጆች ይለምናል፤ የአንበሳ መልክ ያለው ስለአራዊት ይለምናል፤ የላም መልክ ያለው ስለእንስሳት ይለምናል፤ የንስር መልክ ያለው ስለ አዕዋፍ ይለምናል። ስንክሳር ዘአመ ፰ ለኅዳር @geeZzlekulu2
Open in Telegramበከመ ይፌውሶ ዐቃቤ ሥራይ ለሥጋ ከማሁ ካህናትሂ ለነፍስ መፈውሳን። ባለመድኀኒት የታመመውን አካል እንዲያድነው፤ እንዲሁ ካህናትም ነፍስን ከኃጢኣት ደዌ ይፈውሳሉ። ተረፈ ቄርሎስ ፩:፪ @geeZzlekulu2
Open in Telegram🕊...ሰላም ለክሙ ወጸጋ እግዚአብሔር አቡነ ወእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ🙏 ከአባታችን ከእግዚአብሔር ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስም ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን። ሮሜ ፩:፯ @geeZzlekulu2
Open in Telegramሰባቱ የጽጌ ዓመታትና ሳምንቶቻቸው ፩ኛ ዓመት➯ መስ ፳፮፣ጥቅ ፫፣ ጥቅ፲፣ጥቅ ፲፯፣ ጥቅ ፳፬፣ኅዳ ፩ ፪ኛ ዓመት➯ ጥቅ ፪፣ጥቅ ፱፣ ጥቅ ፲፮፣ ጥቅ ፳፫፣ ጥቅ ፴ ፫ኛ ዓመት➯ ጥቅ፩፣ ጥቅ ፰፣ ጥቅ ፲፭፣ ጥቅ ፳፪፣ ጥቅ ፳፱ ፬ኛ ዓመት ➯ መስ ፴፣ ጥቅ ፯፣ ጥቅ ፲፬፣ ጥቅ ፳፩፣ ጥቅ ፳፰፣ ኅዳ ፭ ፭ኛ ዓመት➯ መስ ፳፱፣ ጥቅ ፮፣ ጥቅ ፲፫፣ ጥቅ ፳፣ ጥቅ ፳፯፣ ኅዳ ፬ ፮ኛ ዓመት➯ መስ ፳፰፣ ጥቅ ፭፣ ጥቅ ፲፪፣ ጥቅ ፲፱፣ ጥቅ ፳፮፣ ኅዳ ፫ ፯ኛ ዓመት➯ መስ ፳፯፣ ጥቅ ፬፣ ጥቅ ፲፩፣ ጥቅ ፲፰፣ ጥቅ፳፭፣ ኅዳ ፪ @geeZzlekulu2
Open in Telegramወእመሂ መከርክሙ ምክረ ይመይጥ እግዚአብሔር ምክረክሙ፤ ወነገርኒ ዘተናገርክሙ ኢይከውነክሙ፤ እስመ እግዚአብሔር ምስሌነ። ምክርን ብትመክሩም እግዚአብሔር ምክራችሁን ይለውጣል፤ የተናገራችሁትም ነገር አይሆንላችሁም፤ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነውና። ትን.ኢሳ. ፰:፲ @geeZzlekulu2
Open in Telegramፈደዩኒ እኪተ ህየንተ ሠናይት፤ ወጸልዑኒ ህየንተ ዘአፍቀርክዎሙ። ስለመልካም ፈንታ ክፉን ከፈሉኝ፤ ስለወደድኋቸውም ፈንታ ጠሉኝ። መዝ.፻፰:፭ @geeZzlekulu2
Open in Telegramቅኔ ዘሊቀ ሊቃውንት ያሬድ ኤልያስ ተሰዶ ሰማየ ለጐመ፤ ለልሳናተ ሰይፍ አክአብ ወሕዝቡ ከመ ኢተሀብ ዝናመ። ለሰይፍ አንደበቶች አክአብና ሕዝቦቹ ዝናምን እንዳተሰጥ ኤልያስ ስደት ሰማይን ለጐመ። @geeZzlekulu2
Open in Telegram