Account

Posts of የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /GC_GG

newest first

#4046Photo
Views155−86%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4045Text

✝️✝️✝️ ተማሪዎች ከፈተና በፊት ምን ብለው ይጸልዩ?✝️✝️✝️  + ጸሎት + ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ‹‹በችግርህ ቀን ጥራኝ ፤ አድንሃለሁ አንተም ታከብረኛለህ›› ብለህ የአንተን መጠጊያነት መፈለግን ስላስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ! አሁንም ጌታ ሆይ! በዚህ የፈተና ሰዓት ጥበብና ማስተዋልን ትሰጠኝ ዘንድ እማጸንሃለሁ፡፡ ይህን ፈተና በሰላም አልፍ ዘንድ ጸጋን (ሞገስን) ስጠኝ፡፡ ፈተናውን በምሠራ ጊዜ ጥልቅ የሆነ ሰላምህንና በረከትህን ስጠኝ፡፡ ጌታዬ ኢየሱስ ውጤት በሚሰጡኝ ጊዜ በመምህራኖቼ ዓይን መወደድን ትሰጠኝና ልባቸውን ታለሰልስልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ፡፡ የከበርከው ጌታ እኔ ኃጢአተኛ ነኝ ፤ ዓመቱን ሙሉ አንተን ደስ አላሰኘሁህም ፤ ውስጤንም ጭምር ፤ ነገር ግን ከልቤ ደንዳናነትና ከኃጢአቶቼ የተነሣ ሳይሆን ከምሕረትህ እና ከርኅርኄህ የተነሣ እንደትረዳኝ እለምንሃለሁ፡ ጌታ ሆይ ‹‹ለምኑ ይሰጣችኋል፣ እሹ ታገኛላችሁ፤ አንኳኩ ይከፈትላችኋል›› ብለሃል፡፡ እናም እነሆኝ እየለመንኩ ነው፤ የምሕረትህንም ደጅ እያንኳኳሁ ነው፡፡ ‹‹ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ከእኔ አላወጣውም›› ብለሃልና ጸሎቴን አትናቅ፡፡በቅድስት ድንግልና በመላእክትህ ሁሉ አማላጅነት መልስልኝ!! አሜን!" ይህን ሁሉ ማስታወስ ባትችሉ አቡነ ዘበሰማያት እና ጸሎተ ማርያም(ሰላም ለኪ) መመጸለይ አትርሱ!!! በነገው ዕለት የ"QUALIFICATION" ፈተና ለምትፈተኑ የ3ተኛ ዓመት ሕክምና ተማሪዎች አምላከ ቅዱሳን ከናንተ ጋር ይሁን!! ማስተዋልና ጥበብን ያድላችሁ!!የልባችሁን ዓይን ያብራላችሁ! ያጠናችሁትን ይባርክላችሁ የተማራችሁትን ያስታውሳችሁ!! እመብርሃን ሞገስ ትሁናችሁ!! መልካም ፈተና!!🙏🙏🙏                   ከእናት ግቢ ጉባኤያችሁ!!

Open in Telegram
Views402−63%vs avg
Forwards—
Reactions31
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h251
5 h402
  1. After 1 hour251
  2. After 6 hours402
  3. Total to date402
#4043Photo
Views356−68%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4040Photo
Views705−36%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—
#4039Text
Views824−25%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#4038Photo
Views961−12%vs avg
Forwards—
Reactions16
Comments—
#4036Photo
Views1,190+8%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#4035Photo
Views707−36%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#4034Photo
Views1,200+9%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#4029Photo
Views937−15%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#4028Text
Views1,640+49%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#4027Photo
Views1,080−2%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#4026Photo

✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝️ "...ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ፤ ቀዊምየ ቅድመ ሥዕልከ ሶበ አወትር ሥዒለ፤ በብሒለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።...ክቡሩ መልአክ ሆይ ክብርህ ከመላእክት ሁሉ ክብር ከፍ ያለ ነውና በሥነ ሥዕልህ ፊት ቁሜ ልመናዬን በማቀርብበት ጊዜ ሁሉ አይዞህ አለሁልህ በማለት ፈጥነህ ድምጽህን አሰማኝ።"-መልክአ ሚካኤል የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ? ከቅዱሳን መላእክት ለሰው ወገን ለሚያዝንና ለሚራራ፥ በእግዚአብሔር የጌትነት ዙፋን ፊት ሁልጊዜ ለምስጋና ለሚቆም፥ ለፍጥረት ሁሉ ለሚማልድ፥ የመላእክት አለቃ ለሆነው ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ። የጽዋዕ መርሐ ግብሩ የሚካሄደው ነገ ኀሙስ በ10/03/19 ዓ.ም ስለሆነ ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓቱ እንድንገኝ በመልአኩ ስም እናሳስባለን። "መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዐቢይ።...የሰላማችን መልአክ የመላእክት አለቃ ሚካኤል ሆይ ስለኛ ለምን። ልመናችንንም በታላቁ ንጉሥ (ፈጣሪ) ፊት አሳርግልን።"-ሰላም ዘኅዳር ሚካኤል ቦታ :- ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ ሰዓት :- 11:00

Open in Telegram
Views1,430+30%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—
#4024Text
Views1,430+30%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#4023Photo
Views789−28%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#4022Text
Views1,560+42%vs avg
Forwards—
Reactions71
Comments—
#4020Photo
Views1,780+62%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—