Account
ጋፋት ስቱዲዮ - Gafat Studio

ጋፋት ስቱዲዮ - Gafat Studio

የዚህ ቻናል ዓላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአዕምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም የሚቀርብበት ነው። 👉የትም ዓለም የምትኖሩ በአነስተኛ ካፒታል አዋጭ ቢዝነስ ለመጀመር ካሰባችሁ ይደውሉልን! ስ.ቁ ☎️ +251918691221

Username
@gafatstudio
Subscribers1,934
Avg views per post, 7d—last 7 days
ERR19.23%30-day average

Latest posts

#2495Photo

አመለ ሸጋው ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ጋፋት ስቱዲዮ ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን ይመኛል። ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

Open in Telegram
Views3720%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#2493Text
Views1,370+268%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#2491Photo
Views1,480+298%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#2490Video
Views1,360+266%vs avg
Forwards—
Reactions16
Comments—
#2489Video
Views1,780+378%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#2488Photo
Views1,350+263%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#2487Video
Views1,660+346%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#2486Photo

የማስታወቂያ ጊዜ 👇👇👇 ታላቅ የምስራች ለሆቴሎች፣ ለካፌና ሬስቶራንቶች፣ ለፒዛና በርገር ቤቶች እንዲሁም ለሱፐርማርኬቶች እና ሱቆች በሙሉ! 🎉🎉🎉🎊🎊 ​እልፍኝ ቺዝ ጥራታቸውን የጠበቁ የወተት እና የዶሮ ተዋፅኦዎችን በጅምላ የሚያከፋፍል ታማኝ የንግድ አጋርዎ ነው! ​አሁን ደግሞ የንግድዎን ስራ ይበልጥ ለማቃለል ፈጣን የዴሊቨሪ አገልግሎት ይዘንልዎ ቀርበናል። ሳይደክሙ እና ሳይንገላቱ ባሉበት ቦታ ሆነው ይዘዙን፤ ምርቶቻችንን በፍጥነት ደጃፍዎ ድረስ እናደርሳለን! ​የምናከፋፍላቸው ምርቶች፦ 1. ​የወተት ተዋፅኦዎች፦ ሞዛሬላ ቺዝ፣ ስላይስ ቺዝ፣ ፍሬሽ ክሬም፣ የገበታ ቅቤ፣ ወተት፣ እርጎ እና እንቁላል 2. ​የዶሮ ምርቶች እና አሳ፦ ችክን ብረስት፣ ሙሉ ዶሮ፣ ችክን ሌግ፣ ችክን ዊንግ እና ትኩስ አሳ ​🤝 ጥራትን ከተመጣጣኝ የጅምላ ዋጋ እና ከፈጣን (Delivery) ጋር አጣምረው ያግኙ! ​📍 አድራሻችን፦ 22, ከጎላጎል ህንፃ ጀርባ፣ ሰላም ሲቲ ሞል (ዘመራ ቁርጥ ቤት) አጠገብ ሊዲያ የገበያ ማዕከል ላይ እንገኛለን። 📞 ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ +251918691221 +251954835555

Open in Telegram
Views1,990+435%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#2485Photo
Views2,130+473%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#2482Photo

አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨 ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ። ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠለፋል ማለት ነው። ስለዚህ የእናንተም አካውንት ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ⁉️ አትክፈቱ⁉️ ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው። ሁሌም በየቀኑ አዝናኝና አስተማሪ መረጃዎችን እና ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ! ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute GAFAT STUDIO ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት! ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇 #JOIN_CHANNEL 👉  @GafatStudio

Open in Telegram
Views1,820+389%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—

All posts