Posts of FinTech Frontier
📉 Gold Falls to Lowest Level Since September 2025 🏦 Gold declines for a third consecutive day, reaching its lowest level since September 2025. A stronger US Dollar and hawkish FOMC meeting minutes are driving the decline. Nearly all Fed voting members support further rate hikes, with some anticipating increases totalling up to 1.00 percentage point by spring. 📈 Gold faces additional pressure as investors’ risk appetite improves, supported by a rebound in technology stocks and growing optimism surrounding Trump’s diplomatic engagements with Russia and China’s President Xi Jinping.
Open in Telegram4 ቀን ነው የቀረው Arif sera new belen enasebalen arif sera kehon habetam lenhon enechilalen https://t.me/MyAgeApp?startapp=r591787031 Just start በሉ እና Tg የ ከፈታችሁበትን ጊዜ አይቶ , ይሰጣችኋል እንደ Dog or notcoin ሊሆን ይችላል
Open in TelegramElon Musk says super intelligence AI agents will eventually hack financial systems to obtain money for themselves, not humans.
Open in TelegramWhat’s happening in the market Since last night, the crypto market has dropped sharply. The cause is a security incident at Binance: large amounts have left the exchange’s wallets, estimated by analysts at several billion dollars. Binance is investigating, has temporarily paused withdrawals on several networks and says user funds are safe. Meanwhile, Tether and Circle have already frozen part of the withdrawn funds in USDT and USDC. The news triggered a wave of selling and liquidations. Bitcoin has fallen more than 5% and is now trading around $77,000, and most other cryptocurrencies are down too. At times like this, volatility is especially high, and leveraged positions carry the most risk. Events like this have happened in crypto before, and the market has come through them every time. Right now, it’s important to rely on verified information and avoid making emotional decisions. Take care
Open in Telegramትላንትና የህይወታችን Ai አሮጌ ሞዴል ነው፤ ዛሬ ማክሰኞ በአዲስ ሞዴል "System Update" የሚደረግበት ቀን ነው። ጭንቀታችሁ 'Delete'፣ ተስፋሁን 'Upgrade'፣ ጥረታችሁን Scale up አድርጋችሁ በአዲስ መንፈስ እና በአዲስ መነሳሳት ጀምሩት፤ የሰመረ ቀን ይሁንላችሁ!❤
Open in Telegram❌PHP2SHELL: CRITICAL SECURITY FLAWS PUT WEBSITES AT RISK Two critical vulnerabilities in PHP, a programming language used by millions of websites, have triggered a major cybersecurity alert. The flaws, known as PHP2Shell, could allow attackers to execute malicious code on vulnerable servers without authentication. Security researchers have urged organizations to update affected PHP versions immediately. Websites running outdated or unsupported versions may face additional risks. 🇪🇹WHAT DOES THIS MEAN FOR ETHIOPIA? Government portals, university websites, banks, and local businesses should review their server security and ensure their systems are patched. As Ethiopia moves more services online, cybersecurity must be treated as a necessity, not an afterthought. A digital economy is only as strong as the security protecting it.
Open in TelegramAI እንግሊዝኛ ጽሑፍዎን እንዲያስተካክልልዎ ያድርጉ ✍️ ለሥራ ኢሜይል ወይም ለማመልከቻ እንግሊዝኛ ሲጽፉ ይጨነቃሉ? AI እንደ ነፃ አስተማሪ ይሆናል። Prompt ማለት ለAI የሚሰጡት ትዕዛዝ ነው። ግልጽ ሲሆን ውጤቱ ይሻሻላል። ይህንን ይሞክሩ፦ “Please correct the grammar of this email, make it professional, and briefly explain my mistakes: [ጽሑፍዎን እዚህ ይለጥፉ]” 🔗 https://claude.ai 🔗 https://chatgpt.com 🔗 https://gemini.google.com 💡 “ስህተቶቼን አብራራልኝ” ብለው ከጠየቁ ጽሑፍ ከማስተካከል በላይ እንግሊዝኛም ይማራሉ። አስፈላጊ ሰነድ ከመላክዎ በፊት ራስዎ አንዴ ያንብቡት።
Open in Telegramየ 1 Million USDC ሽልማት https://app.binance.com/uni-qr/prophet?from=share&seasonId=prophet_1019_s1&ref=720523430
Open in Telegramየአፍሪካ ልማት ባንክ የ10 ቢሊዮን ዶላር የኤ.አይ መርሃ ግብርን አስጀመረ የአፍሪካ ልማት ባንክ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) ጋር በመተባበር የአፍሪካን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ አቅም ለማሳደግ ያቀደበትን "AI 10 billion" መርሃ ግብር ወደ ትግበራ ማሸጋጋሩን አስታወቀ። ባንኩ እንዳመለከተው ይህ ፕሮጀክት በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ በዓመት 1 ቢሊዮን ዶላር በማስተባበር እ.ኤ.አ 2035 ድረስ 25 ሚሊዮን አዳዲስ የስራ እድሎችን ለመፍጠር ያለመ ነው። የባንኩ የ2025 ሪፖርት እንደሚያሳየው አካታች የኤ.አይ አጠቃቀም በተለይም በግብርና፣ ንግድ፣ አምራች፣ ፋይናንስ እና ጤና ዘርፎች ላይ በማተኮር ለአህጉሪቱ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) እስከ 1 ትሪሊዮን ዶላር ሊያበረክት ይችላል። የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሰለሞን ኳይኖር እንደተናገሩት የመርሃ ግብሩ ዋና አላማ የመንግስትና የግል ዘርፍ ኢንቨስትመንቶችን በማቀናጀት የኤ.አይ ጥቅሞች ወደ ተወዳዳሪነት፣ የስራ እድል እና አካታች እድገት መቀየር ነው። ፕሮግራሙን በ5 ሀገራት በመጀመር እስከ 2027 መጨረሻ ድረስ ወደ 20 ሀገራት ለማስፋፋትና የልማት አጋሮችን ለማሳተፍ ታቅዷል።
Open in Telegramhttp://ChatGPT.com (solve any problem) http://supenli.ai (Create viral content) http://Perplexity.ai (research anything) http://Suno.ai (compose music) http://Canva.com (design graphics) http://ElevenLabs.io (clone voices) http://Grammarly.com (perfect writing) http://heygen.com (Clone yourself) http://RecCloud.com (summarize YouTube) http://Runway.ml (edit videos) http://Descript.com (edit podcasts) http://Syllaby.io (create faceless videos) https://skysnail.io/ (create viral thumbnails) Don’t lose this list, it could be incredibly helpful.
Open in TelegramየAI ቴክኖሎጂ እየጎለበተ በሄደ ቁጥር በማህበራዊ ሚዲያና በኢንተርኔት የምናያቸው ምስሎች፣ ቪዲዮዎችና ድምፆች በAI የተሰሩ መሆናቸውን መለየት ትልቅ ፈተና እየሆነ መጥቷል። Google ይህንን ችግር ለመፍታት የሚያስችል SynthID የተሰኘ Platform አስተዋውቋል። በዚህ Platform አማካኝነት በGoogle AI የተሰሩትን ብቻ ሳይሆን በOpenAI, NVIDIA, Kakaoና በቅርቡ ደግሞ በApple AI አማካኝነት የተፈጠሩ ይዘቶችን በቀላሉ ማረጋገጥ ይቻላል። ለመጠቀም synthid.com ላይ ከገባችሁ በኋላ በGoogle አካውንታችሁ login ታደርጋላችሁ። ከዛ ማረጋገጥ የፈለጋችሁትን ፎቶ፣ ቪዲዮ ወይም ድምፅ በማስገባት check ማድረግ ትችላላችሁ።
Open in Telegramዩቱብ ለይዘት ፈጣሪዎች አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶች አስተዋወቀ ዩቱብ የይዘት ፈጣሪዎች ሥራቸውን በብቃት እንዲያቀላጥፉ የሚያግዙ አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶችን በዩቱብ ስቱዲዮ አስተዋውቋል። አዲሱ «አስክ ስቱዲዮ» (Ask Studio) የተባለ የጥያቄና መልስ ዘዴ ፈጣሪዎች ስለ ቻናላቸው መረጃዎችን እንዲጠይቁና የቪዲዮ ሐሳቦችን እንዲያመነጩ ያስችላቸዋል። እንዲሁም ፕላትፎርሙ ያልተጫኑ ቪዲዮዎችን ፍጥነት፣ አወቃቀርና ታሪክ አቀራረብ በመገምገም የማሻሻያ ሐሳቦችን ይሰጣል። ከዚህ በተጨማሪ ከቪዲዮው ይዘት ጋር የሚስማሙ ርዕሶችንና እስከ ሦስት የሚደርሱ የሽፋን ምስሎችን (Thumbnails) በኤ.አይ ማመንጨት የሚቻል ሲሆን እነዚህም ምስሎች ለተለያዩ ተመልካቾች በማሳየት የትኛው የተሻለ ውጤት እንደሚያመጣ መፈተሽ ያስችላሉ። ኩባንያው የትንታኔ መሣሪያዎቹንም በማሻሻል፣ የቪዲዮዎችን አፈጻጸም በቁጥር ብቻ ከማሳየት ባለፈ ለምን ውጤታማ እንደሆኑ ወይም እንዳልሆኑ ዝርዝር ማብራሪያና ምክር ይሰጣል።
Open in Telegramgmail farmer bot ✅ ሰወች ይሄ bot አሪፍ ስለሚከፍል በደንብ ስሩ🎁 Gmail Farmer pro ከበፊቱ ክፍያውን በ እጥፉ 🚨 ✅በ 1 Gmail 0.16-0.25$ ከ 30ብር እስከ 50ብር እንደማለት ነው ✅10 Gmail = 2.5$ = 500Birr✅ 💠ስራውም ከበፊቱ ጋር ተመሳሳይ ነው GMAIL ACCOUNT መክፈት ነው በጣም ቀላል ነው የሰራቹትንም ብር በቀላሉ መቀበል ትችላላቹ✌️ 🔺ደግሞ ደስ የሚለው ነገር ብዙ ብር የምታገኙበትን አማራጭ ይዛል እና ምን ትጠብቃላችሁ ወጥራቹ ስሩ እንጂ fam🍸 ሁላችሁም አሁኑኑ ጀምሩት⬇️⬇️⬇️ 👥Link: https://t.me/GmailFProBot?start=591787031
Open in Telegramቲክቶከሮች ሚሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ ተሸለሙ አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በዮድ አቢሲኒያ ባህላዊ ሬስቶራንት በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል። በዚሁ ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ላይ በውድድሩ የላቀ የፈጠራ ሥራ አቅርበው ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ደረጃን የያዙ ወጣቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። በዚህም መሠረት Bootina አንደኛ በመውጣት የ1 ሚሊዮን ብር ስትሸለም Iamsamson 500ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል፣ Maria Luna የ300 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆናለች። በተጨማሪም ተወዳዳሪዎቹ Biniye21 የ150 ሺህ ብር፣ Fikade Unkuraa የ100 ሺህ ብር፣ እንዲሁም Edu sine እና Fiyorii እያንዳንዳቸው የ75 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተሸልሟል። አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በዮድ አቢሲኒያ ባህላዊ ሬስቶራንት በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል። በዚሁ ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ላይ በውድድሩ የላቀ የፈጠራ ሥራ አቅርበው ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ደረጃን የያዙ ወጣቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። በዚህም መሠረት Bootina አንደኛ በመውጣት የ1 ሚሊዮን ብር ስትሸለም Iamsamson 500ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል፣ Maria Luna የ300 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆናለች። በተጨማሪም ተወዳዳሪዎቹ Biniye21 የ150 ሺህ ብር፣ Fikade Unkuraa የ100 ሺህ ብር፣ እንዲሁም Edu sine እና Fiyorii እያንዳንዳቸው የ75 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተሸልሟል።
Open in Telegramየሚፈልጉትን የብድር/ፋይናንስ አይነት መርጠው ባሉበት ያመልክቱ፤ ባሉበት ይከታተሉ! ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድርጅቶች ለሥራቸው እና ንግዳቸው ማስፋፊያ የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ እንዲሁም ግለሰብ ደንበኞች ለቤት፣ ለመኪና፣ ለግል ጉዳይ እና ለሌሎች ጉዳዮች የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ መጠየቅ ሲፈልጉ ወደ ባንክ መምጣት ሳያስፈልጋቸው ባሉበት የብድር ጥያቄያቸውን ማቅረብ እና መከታተል የሚያስችላቸውን ዲጂታል ስርዓት ለመደበኛ እና ለሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች ተግባራዊ አድርጓል። አዲሱ ዲጂታል የብድር ማመልከቻ እና መከታተያ ስርአት፡ ✅ ለድርጅት ወይም ግለሰብ ደንበኞች ብድር/ፋይናንስ ባሉበት ማመልከት ያስችላል ✅ የሁሉንም የብድር/ፋይናንስ አይነቶች ተፈላጊ ሰነዶች ዝርዝር ማየት ያስችላል ✅ ለብድር/ፋይናንስ ብቁ መሆንዎን ማረጋገጥ ያስችላል ✅ የድርጅትዎን ወይም የግለሰብ ደንበኞችን የብድር/ፋይናንስ ማህደር ማደራጀት ያስችላል ✅ የብድር/ፋይናንስ ማመልከቻዎ የደረሰበትን ደረጃ ባሉበት መከታተል ያስችላል። ቀጥሎ በተመለከቱት ማስፈንጠሪያዎች በመግባት በባንካችን ዲጂታል የብድር ማመልከቻ እና መከታተያ ፖርታል ተመዝግበው፣ ባሉበት፣ ምቾትዎ እንደተጠበቀ ብድርዎን ያመልክቱ፤ ይከታተሉ! 👉 ለድርጅትዎ ብድር/ፋይናንስ ባሉበት ማመልከት እና መከታተል የሚያስችለውን ፖርታል ለማግኘት በ https://cbewholesale.cbe.com.et ይግቡ 👉 ግለሰብ ደንበኞች ባሉበት ብድር/ፋይናንስ ማመልከት እና መከታተል የሚያስችለውን ፖርታል ለማግኘት በ https://cberetail.cbe.com.et ይግቡ። ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Open in Telegramሶፍትባንክ ግሩፕ በኦፕን ኤ.አይ የ11 ቢሊዮን ዶላር መዋዕለንዋይ ሊያፈስ ነዉ። የጃፓኑ ሶፍትባንክ ኩባንያ በኦፕን ኤ.አይ ያለውን ኢንቨስትመንት ለመደገፍ 11 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ቦንድ ለገበያ ሊያቀርብ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል። ኩባንያው 10 ቢሊዮን የሚያወጣ ቦንድ በዶላር እንዲሁም 1 ቢሊዮን የሚያወጣ ቦንድ በዩሮ ለመሸጥ እየተዘጋጀ ነው። ከቦንድ ሽያጩ የሚገኘው ገንዘብ ሶፍትባንክ ግሩፕ በኦፕን ኤ.አይ ፈሰስ ለሚያደርገዉ መዋዕለንዋይ የሚዉል መሆኑ ተነግሯል። የቦንድ ሽያጩ በታቀደው መጠን ከተጠናቀቀ 7 ኢለቨን (7-Eleven) የተሰኘዉ ኩባንያ በአዉሮፓዊያኑ 2021 ይዞት የቆየውን የ10.93 ቢሊዮን ዶላር የቦንድ ሽያጭ ሪከርድ የሚሰብር ይሆናል። የተዘጋጀዉ ቦንድ በተያዘዉ መስከረም የመጨረሻ ቀናት ለሽያጭ ለማቅረብ መታቀዱም ተገልጿል። ሶፍትባንክ እና ኦፕን ኤ.አይ ከዚህ በፊት በጃፓን በኤ.አይ የታገዙ አገልግሎቶችን ለማጠናከር ብሎም በአሜሪካዉ የኤ.አይ መሠረተ ልማት ፕሮጀክት (ስታርጌት ) ላይ በጋራ ሲሰሩ ቆይተዋል።
Open in Telegram⭕የሰው ልጅን ደህንነት መጠበቅ፡ የሠራተኛ ኃይል ማረጋገጫን (Authentication) ዘመናዊ ማድረግ ➡️አጥቂዎች (Attackers) ይበልጥ ውስብስብ የሆኑ ዘዴዎችን እየተጠቀሙ ነው፣ እነዚህም የይለፍ ቃል መርጨት (credential spraying)፣ በግትርነት የመሞከር ጥቃቶች (brute-force attacks) እና የይለፍ ቃሎችንና የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃሎችን (OTPs) የሚሰርቅ ማልዌር (malware) ይገኙበታል። ➡️በተጨማሪም፣ ፑሽ-ቦምቢንግ (push-bombing) ወይም የMFA ድካም ጥቃቶች (MFA fatigue attacks) ተጠቃሚዎችን በሞባይል ፑሽ ማረጋገጫ ማሳሰቢያዎች በማጥለቅለቅ፣ በስህተት የማጽደቅ ዕድላቸውን ይጨምራሉ። ➡️እነዚህ ተጋላጭነቶች አደጋን መከላከል ያልቻሉ እና ድርጅቶችን ለገንዘብ፣ ለዝና እና ለሥራ ላይ ጉዳት የሚያጋልጡ የቆዩ የማረጋገጫ ዘዴዎችን በአስቸኳይ መተው አስፈላጊ መሆኑን ያመለክታሉ።
Open in Telegram100% yetaregaget nw👍 እንደ ATF ነው 5 ሰው Invite አድርጋችሁ 1.1$ ✅ ራሱ mine ያደርጋል ✅ per referal 100 mrg / 0.2 $ ✅ mini withdrew 500 mrg 1$ ✅ ከ telegram wallet ጋ connect አድርጉ ✅ bzu Task አለው ✅በዛ ላይ verify ብሎ አይጠይቃችሁም ደግሞም ሁሉም ሰው task msratachu የግድ ነው . - yaw taskun atsrut lk nektacut keza tmelesuna serechiyalew btlut accept yaregal full atsrut. link👇 https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_C9JGALVG ግቡ እና ቶሎ ጅምሩ በምታውቅዋችው ሰው ስልክ refer እያረጋቹ ቶሎ ስሩ
Open in Telegram