Freshman General Physics unit 2 part 1- Kinematics and dynamics Chapter Explanations 👇👇 https://youtu.be/3GI6OlQfVdQ
Open in TelegramPosts of Freshman Tricks
❓ግቢ ውስጥ Grade እንዴት ነው ሚሰራው ? ❇️ GPA or CGPA ምን ማለት ነው ላላችሁኝ ጉድ የማያልቅበት ትምህርት ሚንስተር የሚያወጣው አዲስ ህግ እስካልኖረ ድረስ የሁሉም ግቢዎች grading system ተመሳሳይ ነበር በእያንዳንዱ ሴሚስተር ⏺ Out of 20 or 30% Test, Quizzes , group work or Assignment ⏺ Out of 20 or 30 % MID EXAM ⏺ Out of 50% Final Exam ለእያንዳንዱ ኮርስ የሶስቱ ድምር ውጤት ሴሚስተር መጨረሻ ላይ ይደመርና ለጠቅላላ ኮርሶቹ ተካፍሎ ግሬድ ይሰራላቹሃል ። የስድስቱም ኮርሶች ድምር Garde ከተሰራ በኋላ የምታስመዘግቡት ውጤት የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው range ልክ value ይኖረዋል ። ⛔ GPA ማለት በሁሉም ሴሚስተር የምታስመዘግቡት ግሬድ ማለት ነው ⛔ CGPA ማለት Average Grade ማለት ነው። 🔔 በመጀመሪያው ሴሚስተር የተጠቀሱትን አምስት የትምህርት መስኮች join ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለውድድር የሚታየው first semister GPA ብቻ ይሆናል ፤ የተቀሩትን የትምህርት መስኮች join ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ግን የሚያዝላቹህ የሁለቱም ሴሚስተር Average or CGPA ይሆናል ማለት ነው። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር 20% entrance , 30% PRE-FEILD(COc) ምናምን በሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ላይ ተግባራዊ ይሆናል። የመጀመሪያ ሴሚስተር ግሬድ(50%) ግን ማንኛውንም የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትልቁን ድርሻ ይይዝላቹሃል ፡ ስለሆነም 20%ቷ እውን ከሆነች entrance exam ስለተበላሸብኝ ብላቹህ ተስፋ አትቁረጡ ። ለማንኛውም ግን በውስጥ መስመር ብዙ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ ግሬድ calculation አልገባንም ባላችሁኝ መሰረት ... For instance AAU first semister coursoch እነዚህ ናቸው ብንልና የኮርሶቹም ECTS እንደሚከተለው ቢሆን ♨️Critical thinking...... #5Ects ♨ Psychology............ #5Ects ♨️ General Physics... #5Ects ♨ English ................. #5Ects ♨️Geography ..............#5Ects ♨️Mathematics...........#5Ects ♨️Physical fitness (pass or fail) ✍Total credit hours #31Ects ተማሪ አለባቸው ደብድባቸው እርገጣቸው😂(Hahu) የተባለ ተማሪ በመጀመሪያው ሴሚስተር ያስመዘገበው ውጤት 1) Critical thinking-------> 77 🔫✂B+ 2) Psychology ---------->82 🔫✂A- 3) Gen' Physics --------->59.9🔫✂C 4) Mathematics---------->42 🔫✂D 5) English ------------>68 🔫✂B- 6) Geography ------------->64 🔫✂C+ ነው ብንል የተማሪ Hahu'n ግሬድ እንደሚከተለው ማወቅ ይቻላል በቅደም ተከተል calculate ማድረግ 🔍 Credit hour × grade 5×3.5 =17.5 5×3.75 =18.75 5×2 =8 5×1 =5 5×2.75 =13.75 5×2.5 = 12.5 Total sum=75.5 Semister grade = Total sum÷Total credit hour 76.5÷30=2.5166GPA ስለዚህ ተማሪ Hahu በመጀመሪያው ሴሚስተር የሰራው ግሬድ 2.52 ነው ማለት ነው ። 😭በ 2.5 ግን የትኛውን ፊልድ ልመርጥ ነው😢😢 ለዚህም ነው ቲቶሪያል ተማሩ የምንለው ። Status of first year students in the first semister ፤ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚያስመዘግቡት ግሬድ እንደሚከተለው ወደ ቀጣዩ ሴሚስተር Pass or Fail ያስብላቸዋል GPA Status 1.75-4.00 ➡Promoted 1.50-1.75 ➡Warning 1.00-1.50 🔫Academic dismissal( ለአንድ ዓመት ላግ ) 0.00-1.00 ❌Complete dismissal ከትምህርት ዓለም ሙሉ በሙሉ ላግ 😤) ከዚህ ውጭ ደግሞ በአንድ ሴሚስተር ሶስት ኮርሶች የፈሉበት ተማሪ(F) ሴሚስተር ላግ ይኖርበታል ምናምን የሚባልም ነገር አለ ቢሆንም ግን የኛ ቤተሰቦች ሁሉም ለሜዲስን ስለሚቸክሉ F ምናምን እንደማያሳስባቸው ይሰማኛል 😀 ከላይ የጠቀስኩላቹህ የግሬድ አሰራር ካልገባቹህ ደግማቹህ አንብቡትና በድጋሚ ካልገባቹህ ባቅራቢያቹህ የሚገኙ ነባር ተማሪዎችን refer አድርጉ ።
Open in Telegram📖 History Final Exam 🏢 University : Addis Ababa University ⏳Year: 2016 ━━━━━━━━━━━━━━━━ @Freshman_tricks
Open in TelegramFreshman Mathematics unit 2 proof by using mathematical induction 👇👇👇 https://youtu.be/vDXXZ4-qggM
Open in TelegramPsychology Mid Exam Collection From Different Ethiopian Universities 👇👇 https://youtu.be/6zOWpnFZpAg
Open in TelegramGeneral Psychology Unit 3 - Learning Full chapter Explanations 👇👇 https://youtu.be/AoxtnCB76pI
Open in Telegramየተስተካከለ የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈታኞች ምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ● የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም ● የግል እና የክልል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ● የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) የአጋማሽ ዓመት መርሐግብር፦ የተፈታኞች ምዝገባ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ● የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መርሐ የተፈታኞች ምዝገባ ከጥር 03-20/2019 ዓ.ም @Freshman_tricks
Open in Telegram