➡️ የMid Exam ወቅት መሆኑን ተከትሎ በርካታ ተማሪዎች ተጠቃሚ እንድትሆኑ በማሰብ የተደረገ ታላቅ ቅናሽ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ :: 👉 በዚህ ቅናሽ ተመዝግባችሁ ሙሉ የNatural & Social ሳይንስ ሁሉንም የፍሬሽማን ትምህርቶችን ታገኛላችሁ :: 👉 በየዕለቱ ብዙ ተማሪዎች ከብዙ ዩኒቨርሲቲዎች እየተቀላቀሉን ነዉ :: እናንተስ?? ✍️ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ @Freshmans_Support JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
Open in TelegramFRESHMAN CLASSROOM
➡️This channel created for fresh students to share freshman exams and short note. Youtube - https://youtube.com/@freshman_classroom?si=rjo5TIhMJoApjco5 Tutorial ለመመዝገብ @Freshmans_Support እኛን ለማግኘት 0908398610
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 23, 2026 | 2,540 |
| Nov 24, 2026 | 2,835 |
| Nov 25, 2026 | 2,367 |
| Nov 26, 2026 | 2,210 |
| Nov 27, 2026 | 1,730 |
| Nov 28, 2026 | 1,310 |
| Nov 29, 2026 | 561 |
Most viewed this month
- Views2.91KForwards—Reactions11Comments—
- Views2.76KForwards—Reactions12Comments—
- Views2.68KForwards—Reactions13Comments—
- Views2.49KForwards—Reactions11Comments—
Latest posts
➡️ VOCABULARY WORD 📌 Communicative English Vocabularies 📌 እነኝህ ቃላቶች ከEnglish Freshman module ላይ የተወሰዱ ናቸው። በደንብ ያዙት 🥰 1. Ripe-ready 2. Peculiar-endemic 3. Coopted -adopted 4. Conflict -combat 5. Mitigate-reduce 6. Deligent-hard worker 7. Endeavor -effort /attempt 8. Domesticate-adapt 9. Obscene -taboo /sin/unacceptable behaviours 10. Ostracized -excluded /ignored 11. Lauded- appriciated/praised 12. Quest -seek/search for happiness 13. Pothole- shallow pits/ holes 14. Dirtyroad- full of soil 15. Corrugated -curved /ridged /raised land 16. Choking - closed the way /forced to stop 17. Bustling -busy 18. Swap -exchange 19. Gallery- place of art exhibition 20. Forecast - suggest what will happen /predict 21. Niches - special markets cultural materials sold 22. Penniless - I have no coin or Money 23. Luggage -bag 24. Incomprehensive -unintelligible 25. Jogging -running slowly 26. Encounter -come against something 27. Verbatim -word by word 28. Transient -lasting short 29. Humorous -funny and entertaining 30. Glance- look something quickly 31. Cursory -done something quick without attention 32. Theme- main idea 33. Assimilate- fully understand and use to own self idea 34. Let down -disappointment 35. Shambles - awkward /crowded road 36. Deemed - considered 37. Rafting -sailing 38. Exhilaration -happiness 39. Norm: behaviors accepted within a particular group 40. Egalitarianism: based on the belief that everyone is equal 41. Alleviate:to make something less bad 42. Lauded: praised 43. Obscene : offensive 44. Diligent: showing effort in one‘s work 45. Infested : existed in large numbers React and share JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
Open in Telegram➡️ Geography unit 1-4 ➡️ Share and join our channel ገራሚ ሾርት ኖት ነው:: It is color full 👌 @FRESHMAN_CLASSROOM
Open in Telegram❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ➡️ ታላቅ ቅናሽ ለ2019 Freshman ተማሪዎች! 👉 የMid Exam ወቅት መሆኑን ተከትሎ በርካታ ተማሪዎች ተጠቃሚ እንድትሆኑ በማሰብ የተደረገ ታላቅ ቅናሽ 👉 አዲሱ ቅናሽ ለ3 ቀን ብቻ የሚቆይ ሲሆን ከዛሬ ቀን 18 አርብ ጀምሮ እስከ እሁድ ማታ ድረስ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ነው :: በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ በቅናሹ በመመዝገብ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ። 👉 አስተውሉ በዚህ ቅናሽ ስትመዘገቡ ምንም ነገር ሳያመልጣችሁ ከመጀመርያ ጀምሮ የነበረውን ትምህርት ሊንክ ብቻ እየነካችሁ ማግኘት ትችላላችሁ :: ✍️ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ @Freshmans_Support JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
Open in Telegram➡️ ጎበዝ ተማሪዎች የማይነግራችሁ 5 የጥናት ሚስጥሮች 👉 ብዙ ሰዓት ማንበብ ብዙ ማወቅ አይደለም ። ጥናቶች እንደሚያሳዩት በተደጋጋሚ ማንበብ ዉጤታማ የጥናት ስልት አይደለም ። እነዚህን 5 ዘዴዎችን ይሞክሩ :: 01. ራስዎን ይፈትኑ (Active Recall) መጽሐፉን ዘግተው ያስታወሱትን በወረቀት ይጻፉ። አእምሮ የሚጠነክረው መረጃን ሲያወጣ እንጂ ሲያነብ አይደለም። 02. በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ያንብቡ፣ ከ2 ቀን፣ 3 ወይም 4 ቀን እንዲሁም ከሳምንት በኋላ እንደገና ይከልሱ። አንድ ሌሊት ሙሉ ከመድከም 5 ቀን በየቀኑ 1 ሰዓት ማንበብ ይሻላል ። 03. ለሌላ ሰው ያስተምሩ (Feynman Technique) ርዕሱን ለጓደኛዎ በቀላል ቃል ያስረዱ። መግለጽ ካልቻሉ ገና አልገባዎትም ማለት ነው፤ ክፍተትዎን ወዲያው ያውቃሉ። 04. 25 ደቂቃ ትኩረት፣ 5 ደቂቃ እረፍት ስልክዎን ከእይታ ያርቁ። አጭር ጊዜ በሙሉ ትኩረት ከረጅም ሰዓት ግማሽ ትኩረት ይበልጣል። 05. እንቅልፍ የጥናት አካል ነው :: ከፈተና በፊት ሌሊት ሙሉ አለመተኛት ያገኙትን ያጠፋል። እንቅልፍ ያጠኑትን ወደ ረጅም ትውስታ ይቀይራል። 👉 ዛሬ ምን ያድርጉ? አንድ ምዕራፍ ያንብቡ፣ ዘግተው 10-20 ጥያቄዎችን ለራስዎ ይጠይቁ። ለዚህ ደግሞ እናንተን በMid Exam እና Final Exam የሚያግዛችሁ ግልፅ እና ጥራት ያላቸው የTutorial ፅሁፎች, ሾርት ኖቶች, ያለፉ አመታት ጥያቄዎች ከነመልሱ በኛ Tutorial ላይ ያገኛሉ :: ✍️ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ @Freshmans_Support JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
Open in Telegram➡️ ውጤታማ የአጠናን ዘዴ 📌 ለምንማረው ትምህርት ፍቅርና ፍላጎት እንዲኖረን ማድረግ አለብን። 📌 ለመምህራን ያለን አመለካከትም አዎንታዊ ሊሆን ይገባል። 📌 ክፍል ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት በሚገባ ማስታወሻ ይዞ ከልብ መከታተል አለብን። 📌 ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ካልሆነ በስተቀር ከክፍል ፈጽሞ መቅረት የለብንም። 📌 የተለያዩ አጋዥ መጽሐፍት መፈለግና ማንበብ ይኖርብናል። 📌 የመምህሩን የማስተማር ስልት፣ የትኩረት አቅጣጫውን፣ የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን የመገመት ብቃት ልናዳብር ይገባል። @FRESHMAN_CLASSROOM
Open in Telegram➡️ ውድ ቤተሰቦች 🙌 ብዙ ተማሪዎች የኛ ባልሆነ አካዉንት ክፍያ ፈፅማችሁ Screenshot እየላካችሁልን ነዉ:: እኛ ለእንደዚህ አይነት ክፍያ ኃላፊነት አንወስድም :: የኛ የቴሌግራም ቻናሎች @Freshman_Classroom @Topstudents1 እና @Extreme_Books1 ናቸው :: በአሁኑ ወቅት Tutorial እየሰጠን ያለነዉ በPrivate ቴሌግራም ቻናል ነዉ :: ✍️ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ @Freshmans_Support JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
Open in Telegram➡️ ቤተሰቦች በአግባቡ ከተጠቀማችሁ አሁንም ጊዜ አለ:: 👉 ዩኒቨርስቲ ማለት ራሳችሁን መስራትም ሆነ ማጥፋት የምትችሉበት ትልቅ መስቀለኛ መንገድ ነው :: 👉 ወደፊት ማን መሆን እንደምትፈልጉ የምትወስኑት University ግቢ ውስጥ በሚኖራችሁ እያንዳንዳቸው ትንንሽ ውሳኔዎች ነው። 👉 እያንዳንዷ እንቅስቃሴያችሁ በስርዓት: በእቅድ እና በግልጽ አላማ የተመራች ትሁን::ዛሬ የምትዘሩትን ነገር ነገ ታጭዳላችሁ ። 👉 ዝግጅታችሁን ደግሞ ከFreshman Classroom ጋር አድርጉ :: ▪️የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉት አመታት Mid እና Final ፈተናዎች በUnit በUnit ተከፋፍሎ ትክክለኛ መልሱ ከእንግሊዝኛ እና አማርኛ ማብራሪያ ጋር ▪️ለMid Exam የሚያዘጋጃችሁ ቪዲዮዎች ▪️የተለያዩ Practice የምታደርጉት ጥያቄዎች ▪️የሁሉም Course Modules እና Short Notes 👉 ኑ ...ተቀላቀሉን ጥያቄዎችን እንስራ ፤እንማማር፤ ልምድ እንለዋወጥ ! ✍️ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ @Freshmans_Support JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
Open in Telegram➡️ ውድ ቤተሰቦች Mid Exam እየደረሰ ነው 🙌 ቲቶሪያላችን ላይ እንደዚህ ማራኪ በሆነ መንገድ የተብራሩ በርካታ ያለፉ አመታት ፈተናዎችን ያገኛሉ :: መዘናጋት አይቻልም :: ማጥናት: ጥያቄ መስራት እና መዘጋጀት ብቻ 💪 ✍️ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ @Freshmans_Support JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM ------------------------------------------------
Open in Telegram