Forwarded from LINGUA
📢ባለፈው ቃል በገባንላችሁ መሠረት ሙሉውን PDF Guide ለቀቅንላችሁ!👋 የ Duolingo English Test (DET) ውጤታችሁ ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ University Application ድረስ ያለውን ሂደት በቀላሉ እና በምስል የተደገፈ (Step-by-Step) መመሪያ ከዚህ PDF ላይ ማግኘት ትችላላችሁ። በዚህ Guide ውስጥ የተካተቱት ዋና ዋና ነጥቦች፦ ✅ ውጤት በ Gmail መቀበል እና Subscores ማየት ✅Certificate PDF ማውረድ እና Shareable Link ማግኘት ✅ ውጤታችሁን እስከ ፈለጋችሁት ዩኒቨርሲቲዎች ድረስ በነጻ (FREE) መላክ 📄PDF-ውን Download አድርጋችሁ ተጠቀሙበት! ፈተናውን በተረጋጋ ቦታ፣ በብር ክፍያ እና በፈጣን ኢንተርኔት ለመውሰድ ዛሬውኑ ያግኙን፦ 📞 +251-947-448-440 ✅@Linguatestingsupport 🌐 linguatesting.com 📍ቦሌ TM-5 አፓርታማ ህንፃ – 2ኛ ፎቅ (ከ3E Real Estate በስተቀኝ) – ቦሌ ሜጋ አካባቢ LINGUA — Official Duolingo English Test Global Partner in Ethiopia ✅
Open in Telegram





