አመ ዐሡሩ ወሰቡዑ [፲፯] ለኅዳር በዛቲ ዕለት ፍልሰተ ሥጋሁ ለክቡር ወቅዱስ መምህረ ኵሉ ዓለም ዮሐንስ አፈ ወርቅ ሊቀ ጳጳሳት ዘቍስጥንጥንያ። ኅዳር ዐሥራ ሰባት በዚች ቀን የተመሰገነ እና የከበረ የዓለም ዅሉ መምህር የኾነ የቍስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳሳት ዮሐንስ አፈ ወርቅ ቅዱስ ሥጋው የፈለሰበት ነው።
Open in TelegramViews163−47%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—