Account

Posts of Fanos Club

newest first

#1011Photo
Views3180%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#1010Voice message

Forwarded from Fanos Markets

No text

Open in Telegram
Views1,320+315%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#1009Voice message

Forwarded from Fanos Markets

No text

Open in Telegram
Views1,270+299%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#1008Voice message

Forwarded from Fanos Markets

No text

Open in Telegram
Views1,250+293%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#996Text
Views1,970+519%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#995Text
Views2,510+689%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#994Text

✝️ የሕይወት ምክር✝️ 👉👉አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ👈👈 👉 ደካማነትህን አስታውስ ያን ጊዜ በጣም ጠንቃቃ ትሆናለህ ሊጎዱህ በሚችሉ በትምክህትና በውዳሴ ከንቱም አትሸነፍም። 👉 የተሰጠህን በፍቅር የተሞላ የእግዚአብሔርን ቸርነት አስታውስ ይህም በምስጋና የተሞላ ሕይወት እንድትመራ ያደርግሃል። በእግዚአብሔር ፍቅርና ሥራ ላይ ስትታመን ፍጹም የሆነ በልብህ እያደገ ይመጣል። ከእግዚአብሔር ጋር ያሳለፍከው ጊዜ ደግሞ በእምነት እንድትኖር ያበረታታሃል። 👉 የሰዎችን ፍቅርና ከአንተ ጋር ያሳለፉትን መልካም ጊዜ አስታውስ የሰዎችን ቀናነት ትጠራጠር ዘንድ ወይም ያደረጉብህን ክፉ ነገር ታስብ ዘንድ ይገባሃልን? የቀደመ ፍቅራቸው ስለ እነርሱ ይማልዳል የአንተንም ቁጣ ያበርዳል። ሞት እንዳለ ስታውስ ፣እንዲሁም በዓለም ያለ ፈተናም እንደሚያልፍ። "ሁሉ ከንቱ ነው፣ ነፋስንም እንደመከተል ነው" መክ 1፥14 ማለትን ትረዳለህ። 👉 በእግዚአብሔር ፊት መቆምህንና እርሱም እንደሚመለከትህ አስታውስ ያኔ ኃጥአት አትሰራም እግዚአብሔርን ታየዋለህና። 👉 የእግዚአብሔርን ቃልኪዳን አስታውስ። በዚህ ከጭንቀቶችህ ሁሉ ትጽናናለህ። ከዘነጋሃቸው ግን ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እንዲህ ያለውን አስታውስ "ለባሪያህ ተስፋ ያስደረግኸውን ቃልህን አስብ። ቃልህ ሕያው አድርጎኛልና ይህች በመከራዬ ደስ አሰኘችኝ።" መዝ 118፥49-50 👉 ስለ አንተ የፈሰሰውን የክርስቶስን ክቡር ደም አስታውስ። በዚህ ሕይወትህ ያለውን ዋጋ በእርግጥ ታውቃለህ፤ በዓይኖችህ ፊት የከበረ ይሆናል፣ ስለዚህ በከንቱ በመኖር አታጠፋውም፣ " በዋጋ ተገዝግታችኋልና " 1ኛ ቆሮ 6፥20 እንዲል ቅዱስ ጳውሎስ። 👉 በወላጆችህ እምነት በተጠመቅህባት ቦታ ለእግዚአብሔር የገባኸውን ቃል አስታውስ፤ድያብሎስን ፣ ስራዎቹን ሁሉ ፣ሐሳቦቹንና ጥበቡን፣ ኃይሉንም ትክድ ዘንድ። 👉 በዚህ ዓለም እንግዳ መሆንህንና ወደ ሰማያዊው ቤትህ እንደምትመለስ ዘወትር አስታውስ። ያን ጊዜ በዚህ ዓለምና በደስታው ተስፋ ማድረግን ትተዋለህ። 👉 በጠባቡ በር መጓዝ ወደ መንግስተ ሰማያት እንደሚያደርስህ አስታውስ። ሰፊው ደጅ ፊት ለፊትህ ተከፍቶ ብታየው አልፈኸው ሂድ ከእሱም እራቅ፣ በእርሱ የሄዱ እንዳሉ አልቀዋልና። 👉 ዘላለማዊውን ሕይወትህን አስታውስ ፣ሁልጊዜም ስለዚህ ትጋ። 👉 የእግዚአብሔር ልጅ መሆንህንና እርሱን መምሰል እንዳለብህ አስታውስ። 👉 እውነተኞች ከሆኑት ከእግዚአብሔር ልጆች ጋር አካሄድህን አስተካክል። 👉 የመንፈስ ቤተ መቅደስ መሆንህን አስታውስ በውስጥህም ያለውን ቅዱሱን የእግዚአብሔር መንፈስ አታሳዝን ። ዘወትርም ቅዱስ የእግዚአብሔር ማደሪያ ሁን። 🙏 ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን። @fanosclubchannel

Open in Telegram
Views2,040+542%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—