ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛን ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ሊዩ ሺያንፋን ጋር ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የአፍሪካ ጉዳዮች የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ሊዩ ሺያንፋንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው በአፍሪካ ሰላምና ደህንነት ዙሪያም ሐሳብ መክረዋል። ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት፤ በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ… https://www.fanamc.com/archives/325964
Open in TelegramPosts of Fana Media Corporation S.C (FMC)
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለሚከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች የሚደረጉ ድጋፎች ይጠናከራሉ – የዓለም ባንክ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለሚከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አሳወቀ። የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በጽህፈት ቤታቸው የዓለም ባንክ ተወካዮችን ተቀብለው አነጋግረዋል። ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ጋር የምትሰራቸው ሥራዎች ውጤታማ ናቸው። በዋን ዋሽ ፕሮግራም አማካኝነት ለሌሎች… https://www.fanamc.com/archives/325961
Open in Telegramአዲስ አበባ፡ የአፍሪካ የጋራ ርዕይ፣ የትብብርና የልማት መድረክ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በጋራ ስትቆም ትጠነክራለች፤ በጋራ ስትሠራ ታድጋለች፤ በጋራ ስትወስን የወደፊት ዕጣ ፈንታዋን ትቀርፃለች። አዲስ አበባ የአፍሪካ የጋራ ቤት ብትሆንም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አህጉራዊ መድረኮች በብዛት የሚስተናገዱባት አልነበረችም። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የከተማዋ መሰረተ ልማቶች እጥረትና አለመዘመን ብሎም ምቹ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ያለመፈጠራቸው ነው። ይህን ጉድለት… https://www.fanamc.com/archives/325956
Open in Telegramኢትዮጵያ በአፍሪካ የታዳሽ ኃይል ልማት መሪነቷን አጠናክራ ቀጥላለች – ፍራንስ-24 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ለታዳሽ ኃይል ልማት የሰጠችው ትኩረት በተለይም የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ያላትን ቁርጠኝነት ከማረጋገጥ ባሻገር ኢኮኖሚዋን እየደገፈ ይገኛል፡፡ በዚህ ረገድ ያከናወነቻቸው ተከታታይነት ያላቸው ተግባራት በታዳሽ ኃይል ልማት ዘርፍ በአፍሪካ ያላትን የመሪነት ሚና ያጠናከረ መሆኑን ፍራንስ-24 ባወጣው ዘገባ አመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሀገራት ዋነኛዋ… https://www.fanamc.com/archives/325953
Open in Telegramማስታወቂያ የሲንቄ ባንክ ካርድን በመጠቀም በሁሉም የገበያ ማዕከላት እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ! #Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER
Open in Telegramየዓለማችን እጅግ ፈጣኑ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሽግግር በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው – ብሉምበርግ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከነዳጅ ጥገኝነት ለመውጣት እያከናወነችው የሚገኘው ቁርጠኝነት የተሞላበት የኤሌክትሪክ ተሸካርካሪዎች አብዮት ከፍተኛ አድናቆት ተችሮታል፡፡ ታዋቂው የዜና አውታር ብሉምበርግ ለዕይታ ባበቃው ሰፊ ዘገባ፥ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለየት ያሉና ድፍረት የተሞላባቸው ርምጃዎችን ተግባራዊ በማድረግ ትታወቃለች ብሏል። በአሁኑ ወቅት ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ በካርቦን ልቀትና በነዳጅ ጥገኝነት ሳቢያ የሚታዩ… https://www.fanamc.com/archives/325950
Open in Telegramበክረምት እርሻ አፈጻጸም መልካም ውጤት ተመዝግቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምት እርሻ አፈጻጸም መልካም ውጤት ተመዝግቧል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር):: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በደቡብ ምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የክረምት እርሻ አፈጻጸምን መመልከታቸውን ገልጸው መልካም የሚባል ውጤት መመዝገቡን አንስተዋል። በዘንድሮው ክረምት ከፍተኛ የዝናብ እጥረት ሥጋት የነበረ ቢሆንም በመንግሥትና በሕዝብ የቅድመ… https://www.fanamc.com/archives/325947
Open in Telegramየመደመር መንግሥት በትምህርት ጥራትና የተማሪዎች ውጤት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት በትምህርት ጥራት፣ ተሳትፎና የተማሪዎች ውጤት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ ከተማና ገጠር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የ2019 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምገባ መርሀ-ግብርን በይፋ አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት፤ የመደመር መንግሥት በትምህርት ጥራት፣ በተሳትፎና… https://www.fanamc.com/archives/325943
Open in Telegramኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት የምትለካበትን አዲስ ስሌት ይፋ አደረገች አዲስ አበባ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ጋር በመቀናጀት የኢትዮጵያን አጠቃላይ ሀገራዊ ምርት (GDP) ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ መለካት የሚያስችል አዲስ ስሌት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር አቶ በረከት ፍስሃጽዮን እንዳሉት፤ የቀድሞው የኢኮኖሚ መለኪያ አዳዲስ የኢኮኖሚ መረጃዎች ያልተካተቱበት እንዲሁም አዲስ የኢኮኖሚ ቅርፅ በአሮጌ መለኪያ… https://www.fanamc.com/archives/325940
Open in Telegramኢትዮጵያ ከዓለም የቀደመችበት የአረንጓዴ ልማት በብሉምበርግ እይታ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባትና የካርቦን ልቀትን ለመቀነስ በምታደርገው ጥረት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሽግግርን በማጠናከር ላይ ትገኛለች። በአፍሪካ ከሚገኙ ተሽከርካሪዎች ብዙሃኑ ያረጁና በነዳጅ የሚሰሩ በመሆናቸው የነዳጅ ወጪን ጨምሮ በአህጉሪቱ ኢኮኖሚና የአየር ንብረት ተጽዕኖን የመቋቋም ጥረት ላይ ጫና እያሳደረ ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያ ይህንን ጫና በመገንዘብ አረንጓዴ ኢኮኖሚን… https://www.fanamc.com/archives/325936
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 667 |
| 8 h | 6,654 |
- Total to date6,654
2ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎችን ጨምሮ ከፍተኛ የፓርላማ አባላትና ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት 2ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው “እድገትን ማስተዳደር፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአፍሪካ ኢኮኖሚ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ንድፍ አውጪዎች ናቸው” በሚል መሪ ሀሳብ ለሦስት ቀናት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የዘንድሮውን አህጉራዊ… https://www.fanamc.com/archives/325933
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1,514 |
| 9 h | 6,583 |
- After 1 hour1,514
- Total to date6,583
የትግራይ ቴሌቪዥን ወደ ሥርጭት ተመለሰ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ቴሌቪዥን ከተቋረጠበት ሥርጭት ወደ አገልግሎት ተመልሷል። በትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ሲሰጥ የነበረው የብሮድካስት አገልግሎት፣ የጦርነትና የጥፋት ተልዕኮ ማስፈጸሚያ ሆኖ በማገልገሉ ምክንያት ፈቃዱ መታገዱ ይታወሳል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት ባደረገው ክትትልና ቁጥጥር፣ የትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ የመገናኛ ብዙኃን… https://www.fanamc.com/archives/325929
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,299 |
| 9 h | 6,823 |
- After 1 hour2,299
- Total to date6,823
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዛሬ 9 ጨዋታዎች ይደረጋሉ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ4ኛ ዙር መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ዘጠኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህም ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ ሪያል ማድሪድ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከኤኢኬ አቴንስን ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ የሚመራው ሪያል ማድሪድ በዚህ ውድድር ዓመት በሻምፒየንስ ሊጉ ያደረጋቸውን ያለፉትን ሦስት ጨዋታዎች በሙሉ ማሸነፉ… https://www.fanamc.com/archives/325925
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,511 |
| 9 h | 7,492 |
- After 1 hour2,511
- Total to date7,492
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 3,165 |
| 10 h | 7,722 |
- After 1 hour3,165
- Total to date7,722
እንዳይደገም ሁሌም እንዘክራለን! አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪክ የሚያስተምረን ከድልና ከስኬት ብቻ አይደለም፤ ከውድቀት፣ ከክህደትና ከታላላቅ ፈተናዎችም ጭምር ነው። አንዳንድ ክስተቶች በታሪክ ውስጥ እንደ ድል ቀን ይመዘገባሉ፤ ሌሎች ግን በሕዝብ ልብ ውስጥ የማይጠፋ ጠባሳ በማሳረፍ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይሸጋገራሉ፡፡ ጥቅምት 24ም ከእነዚህ የማይረሱ ታሪካዊ ክስተቶች አንዱ ነው። ይህ ዕለት በኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ… https://www.fanamc.com/archives/325922
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 1,672 |
| 10 h | 4,569 |
- After 1 hour1,672
- Total to date4,569
የሻዕቢያ የቀውስ መንገድ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራው የኤርትራ አገዛዝ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት እየተከተለ ያለው ፖሊሲ ሀገሪቱን ለከፍተኛ የውስጥ ውጥረት እና ለቀጣናዊ መገለል ዳርጓታል። ገደብ የሌለው ወታደራዊ አገልግሎት፣ የሕገ-መንግሥታዊ አስተዳደር እጦት፣ ኢኮኖሚያዊ ድቀት እና የዜጎች መሠረታዊ መብቶች መገደብ በሺዎች የሚቆጠሩ የኤርትራ ወጣቶች ከሀገራቸው እንዲሰደዱ ምክንያት ሆኗል። ይህም የሀገሪቱን የሰው… https://www.fanamc.com/archives/325919
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 3,296 |
| 11 h | 5,709 |
- Total to date5,709
ጥቅምት 24፤ ዝክረ ሰሜን ዕዝ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ነፃነት፣ ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ክብር የሚጠበቀው ለሀገራቸው ደኅንነት የሚታገሉና ለሕልውናዋ ዋጋ የሚከፍሉ ዜጎች ባላቸው ጽናት ነው። ኢትዮጵያ በረጅም የታሪክ ሂደቷ ነፃነቷንና ሉዓላዊነቷን ጠብቃ የዘለቀችውም ብሔራዊ ጥቅምን ከግል ፍግላጎት ባስቀደሙ የሀገር ጀግኖች መሥዋዕትነት ነው። ይሁንና ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. በሰሜን ዕዝ ላይ በውስጥ… https://www.fanamc.com/archives/325916
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 4,644 |
| 11 h | 6,437 |
- Total to date6,437
ኢትዮጵያ እና ቻይና ሁለገብ ወታደራዊ ትብብራቸውን የበለጠ ለማጠናከር ይሰራሉ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የቆየውን ወታደራዊና ስትራቴጂካዊ ትብብራቸውን የበለጠ ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል። የመከላከያ ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይቱም ሁለቱ ሀገራት የቆየውን ወታደራዊና ስትራቴጂካዊ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር በትኩረት እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል። ሚኒስትሩ ኢትዮጵያና… https://www.fanamc.com/archives/325910
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 6,634 |
| 13 h | 7,924 |
| 25 h | 10,471 |
- After 6 hours6,634
- After 24 hours10,471
- Total to date10,471
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 6,883 |
| 14 h | 7,814 |
| 26 h | 9,874 |
- After 6 hours6,883
- After 24 hours9,874
- Total to date9,874
የሐረር ከተማ የዓለም አቀፉ የሐር መንገድ የቱሪዝም ጥምረት አባል ሆነች አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረር ከተማ የዓለም አቀፉ የሐር መንገድ የቱሪዝም ጥምረት አባል ሆናለች። በቻይና ሉዣን ከተማ በተካሄደው የ2026 የሐር መንገድ የቱሪዝም ጥምረት አባል ከተሞች ዓመታዊ የጉዞ ኤጀንቶች ኮንፈረንስ ላይ የሐረር ከተማ የዚሁ ጥምረት አባል ሆና ተቀላቅላለች። ይህ አባልነት ሐረር በዓለም አቀፍ የቱሪዝም መስክ የጎላ ትኩረት እንድታገኝ፣… https://www.fanamc.com/archives/325907
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 6,413 |
| 14 h | 7,225 |
| 26 h | 9,459 |
- After 6 hours6,413
- After 24 hours9,459
- Total to date9,459
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠናቀቀ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ)ከጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠናቅቋል። የጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክቶ በተሰጠው መግለጫ፤ ጉባኤው በቤተ ክርስቲያን ሁለንተናዊ ዕድገት፣ በወቅታዊ ችግሮች፣ በሀገር ሰላምና አንድነት፣ በሐዋርያዊ ተልእኮ መስፋፋት እንዲሁም የሰው ልጅ ሁሉ ደኅንነት ላይ ሰፊ ውይይት… https://www.fanamc.com/archives/325904
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 6,316 |
| 15 h | 6,994 |
| 26 h | 9,012 |
- After 6 hours6,316
- After 24 hours9,012
- Total to date9,012
የመደመር መንግሥት ትልሞች ውጤታማ እንዲሆኑ ቻይና ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ትልሞች ውጤታማ እንዲሆኑ ቻይና የምታደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ቼን ሃይ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም የኢትዮጵያ እና የቻይና ስትራቴጂካዊ ትብብር የበለጠ አጠናክሮ መቀጠል በሚቻልባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ… https://www.fanamc.com/archives/325900
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 6,394 |
| 15 h | 6,986 |
| 27 h | 8,665 |
- After 6 hours6,394
- After 24 hours8,665
- Total to date8,665
አፍሪካ ህዝቦቿን ለመመገብ የሚያስችላትን እምቅ ሀብት ወደ ተግባር ለመለወጥ የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋታል – ማህሙድ አሊ ዩሱፍ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ህዝቦቿን ለመመገብ የሚያስችላትን እምቅ ሀብት ወደ ተግባር ለመለወጥ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት፣ መልካም አስተዳደር እና የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋታል አሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ማህበር ጋር ረሃብን ከአፍሪካ ሙሉ በሙሉ ለማስወገድ የሚያስችሉ ዘላቂ… https://www.fanamc.com/archives/325897
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 6,060 |
| 15 h | 6,681 |
| 27 h | 8,513 |
- After 6 hours6,060
- After 24 hours8,513
- Total to date8,513
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 6,145 |
| 16 h | 6,683 |
| 27 h | 8,170 |
- After 6 hours6,145
- After 24 hours8,170
- Total to date8,170
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ለቀጣናው ሀገራት በተለይም የኤርትራን ተጠቃሚነት ያረጋግጣል – የሰማያዊ ማዕበል ፓርቲ አባላት አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ለቀጣናው ሀገራት በተለይም የኤርትራን ተጠቃሚነት ያረጋግጣል አሉ የሰማያዊ ማዕበል ፓርቲ አባላት። የፓርቲው አባላት ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ ያነሳችው የባሕር በር አጀንዳ ቅቡልነት ያለው እና ለቀጣናው ወሳኝ ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት በቀጣናው ጠንካራ የኢኮኖሚ… https://www.fanamc.com/archives/325894
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 6,637 |
| 16 h | 7,215 |
| 27 h | 9,037 |
- After 6 hours6,637
- After 24 hours9,037
- Total to date9,037