የ430,000 ብር ትሬዲንግ ቻሌንጅ! 👉 https://youtu.be/cPf1_vE5EVw 👉 https://youtu.be/cPf1_vE5EVw 👉 https://youtu.be/cPf1_vE5EVw
Open in TelegramPosts of EyuelFxTrading Community
🏆 የዛሬው ጥያቄ መልስ! 🏆 ✅ መልስ፦ • 1.08805 🎁 Congratulations! ሽልማቱን ለመስጠት አሁኑኑ በውስጥ መስመር (DM) እናወራቹሃለን 💰 ለአሸናፊው መልዕክት የምንልከው በዚህ) account ብቻ ነው - @EyuelFxSupport ለተጨማሪ ውድድሮች እና ሽልማቶች ይከታተሉን! 🙌🙌🙌 @EyuelFxTrading
Open in Telegram💰 የ 20$ ዶላር ጥያቄ 💰 📌 መጀመሪያ ትክክለኛውን መልስ የሰጠ ያሸንፋል! Let's go! 💨 🕑 የጥያቄው ማብቂያ ጊዜ፦ 1 ሰዓት የሚከተሉትን ህጎች ልብ በሉ ‼️ : 🔢. ካሸነፋቹ እና የተረጋገጠ በዚህ ቻናል በተሰጠው ሊንክ የተከፈተ የExness አካውንት በ1 ሰዓት ውስጥ ካልላካቹ፣ ሽልማቱ ለሁለተኛው አሸናፊ ይተላለፋል። 🔢. የላካቹትን መልዕክት ማስተካከል (Edit ማድረግ) አይፈቀድም። መልሰን ከመላካቹ በፊት የመጨረሻ መሆኑን አረጋግጡ። 🔢. መመለስ የሚችሉት አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ ደጋግሞ መመለስ (spam ማድረግ) ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል። @EyuelFxTrading
Open in Telegramየ 20$ ዶላር ጥያቄ በ20 ደቂቃ ውስጥ ይቀርባል 🏆 ተዘጋጁ! የሚከተሉትን ህጎች ልብ በሉ ‼️ : 🔢. ካሸነፋቹ እና የተረጋገጠ በዚህ ቻናል በተሰጠው ሊንክ የተከፈተ የExness አካውንት በ1 ሰዓት ውስጥ ካልላካቹ፣ ሽልማቱ ለሁለተኛው አሸናፊ ይተላለፋል። 🔢. የላካቹትን መልዕክት ማስተካከል (Edit ማድረግ) አይፈቀድም። መልሰን ከመላካቹ በፊት የመጨረሻ መሆኑን አረጋግጡ። 🔢. መመለስ የሚችሉት አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ ደጋግሞ መመለስ (spam ማድረግ) ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል። Drop 🔥 emoji if you are ready👇 @EyuelFxTrading
Open in Telegramእንዴት አመሻችሁ ቤተሰቦች! 🌙 ዛሬ ምሽት ስለ ትሬዲንግ ሳታስቡ፣ ጭንቀትን አስወግዳችሁ ደስ የሚል እረፍት እንድታደርጉ እመኛለሁ። ለስኬታማ ትሬደር እረፍት ልክ እንደ ትሬዲንግ አስፈላጊ ነው። ሳምንቱ ምንም ይሁን ምን፣ በዲሲፕሊን ለመመራት ለሞከራችሁ ሁሉ ትልቅ አድናቆት አለኝ። የ 20$ ዶላር ሽልማት (Giveaway) ነገ ማታ 1 ሰአት ላይ ይቀጥላል ተዘጋጁ! 💰 ሰኞ በአዲስ መንፈስና ጉልበት እንገናኛለን። ሰላም እደሩ! 😴 @EyuelFxTrading
Open in TelegramForwarded from EyuelFxTrading Challenge
🌟 EyuelFx Real Challenge Registration Started 🌟 🗓 ውድድሩ ኅዳር 28 ይጀምራል – ታህሳስ 10 ያበቃል ⚡️ ይሄን ውድድር ለየት የሚያደርገው ነገር ⬇️ 🎯 ከ 1ኛ እስከ 10ኛ ለሚወጡ ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ። 💸 Prizes: 🔢🔜 1st Place: $500 🔢🔜 2nd Place: $400 🔢🔜 3rd Place: $300 🔢🔜 4th Place: $250 🔢🔜 5th Place: $200 🔢🔜 6th Place: 10k FUNDED ACCOUNT 🔢🔜 7th Place: 10k FUNDED ACCOUNT 🔢🔜 8th Place: 10k FUNDED ACCOUNT 🔢🔜 9th Place: 10k FUNDED ACCOUNT 🔢🔢🔜 10th Place: 10k FUNDED ACCOUNT 📢 ለመቀላቀል 👇 🔢Step 1: Open a trading account using this link and Verify your account 👉 https://one.exnesstrack.org/a/ul10ce637r/?campaign=33827 🔜You can keep using your account if you already have one from earlier challenges. 🔢Step 2: Deposit $30 or less in your Real account. 🔜 You can use Standard account(only MT5) and Standard cent account(only MT5) 🔢Step 3: Send the following to @EyuelFxSupport 👇 1. Full Name (Exness account የከፈታቹበትም ሙሉ ስም) ✅ 2. Real Account Number ✅ 3. Email used to register on exness ✅ 4. Deposit Screenshot ($30 or below) ❗️Incomplete submissions will not be accepted ⚠️ If you used a different IB, you MUST change your IB to our link before registering. 🔜 Changing IB Guide: Watch Video 📌 Trading rules 📝 Rule 1: Max Lot Size per Trade: 0.02 Lot (Standard Account), 2 Lot (Standard Cent Account) ‼️ 📝 Rule 2: Max Open Trade is 3 trades at the same time ‼️ 📝 Rule 3: Opening Same Pair Trades more than twice simultaneously not allowed ‼️ 📝 Rule 4 : Every trade should have a stop loss, and Max loss per trade: $5 (Standard Account), $500 (Standard Cent Account) ‼️ 📝 Rule 5 : Daily Loss Limit: $10 (Standard Account), $1000 (Standard Cent Account) if reached, no more trading until next day ‼️ 📝 Rule 6 : Trades are required to close within the same day ‼️ 📝 Rule 7 : For at least 7 days of the challenge, you should be actively trading (open or close transaction) ‼️ 📝 Rule 8 : You can not trade on weekends ‼️ ⚖️ TERMS & CONDITIONS 📌 No Account Reset: - Do not top up your account at any point. 📌 Disqualification Conditions: - If you break the rules on 3 or more days - Or if 20% or more of your trades violate the rules You will be disqualified and ineligible for prizes. 🧠 Trade smart. Follow the rules. Prove your skill like a real professional. 🚀 Ready to prove your skills? Join the competition now! @EyuelFxTrading_Challenge
Open in Telegramእንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች! ✨ የሳምንቱ የመጨረሻ የንግድ ቀን አርብ ላይ ደርሰናል። ዛሬ ዋነኛው ግባችን ሳምንቱን ሙሉ በድካም ያገኘነውን ትርፍ ማስጠበቅ ነው። ሳምንቱን በስኬትና በደስታ የምንዘጋበት ትርፋማ ቀን ይሁንልን! 🚀 @EyuelFxTrading
Open in Telegramእንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች! ☕️ ሐሙስ ላይ ደርሰናል። የሳምንቱ ማጠናቀቂያ ላይ እየተቃረብን በመሆኑ፣ እስከ ትላንት ያገኘነውን ትርፍ ለማስጠበቅ ዛሬ በከፍተኛ ጥንቃቄና ትዕግስት የምንነግድበት ቀን ይሁንልን። መልካም ውሎ! 📈 @EyuelFxTrading
Open in TelegramForwarded from EyuelFxTrading Challenge
Trading challenge registration 2 day left ‼️ ምዝገባ የፊታችን አርብ ወይም ህዳር 18 (NOV 27) ይጀምራል🚀 ARE YOU READYYYY🔥 @EyuelFxTrading_Challenge
Open in Telegramእንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች! ☀️ የሳምንቱ እኩሌታ ረቡዕ ላይ ደርሰናል። ዛሬም እንደወትሮው ስሜታችንን ተቆጣጥረን በፕላናችን ብቻ የምንመራበት ቀን ይሁንልን። ስኬታማና የተባረከ ውሎ ይሁንልን! ✨ @EyuelFxTrading
Open in TelegramForwarded from EyuelFxTrading Challenge
Trading challenge is cominggggg... Tap ❤️🔥 @EyuelFxTrading_Challenge
Open in Telegramእንዴት አደራችሁ Traders! ☕️ አዲስ ቀን፣ አዲስ ጅማሬ! ዛሬም እንደወትሮው ለገበያው ክብር በመስጠት፣ ሪስካችንን ተቆጣጥረንና በስትራቴጂያችን ብቻ ተመርተን የምንነግድበት ቀን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ትዕግስት የስኬት ቁልፍ ነው! መልካም የንግድ ውሎ ይሁንልን! 📊 @EyuelFxTrading
Open in Telegram