Posts of ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ

newest first

#97523Photo

Forwarded from another channel

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 | ማስከፈል ሳንጀምር ይሄን ፀዴ የዩናይትድ ቻናል Join በል 💵 የማንቼ ደጋፊ ሆነህ ይሄ ቻናል ከሌለህ ክለብ ቀይር በቃ👇

Open in Telegram
Views10−94%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h5
4 h10
  1. After 1 hour5
  2. Total to date10
#97522Photo

Forwarded from another channel

🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

Open in Telegram
Views23−87%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h20
4 h23
  1. After 1 hour20
  2. After 6 hours23
  3. Total to date23
#97521Text

Forwarded from Botton Creater ✅

ጎልልልልልልልልልልልል ያማልልልልልልልልልልል ላሚን ያማል ለሀገሩ ስፔን ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ፀዴ ጎል ለመመልከት 👇👇👇 https://t.me/+GVfk2ddc91lkNWFk

Open in Telegram
Views8−95%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97520GIF

Forwarded from Botton Creater ✅

🚨 ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል ‼️ የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

Open in Telegram
Views13−92%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97519Text

ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅                     JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

Open in Telegram
Views24−86%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97516Text

Forwarded from Botton Creater ✅

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

Open in Telegram
Views8−95%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97512Text

Forwarded from Botton Creater ✅

ተማሪ ነህ ?

Open in Telegram
Views21−88%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97511GIF

Forwarded from Botton Creater ✅

🚨 ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል ‼️ የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

Open in Telegram
Views37−78%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97510Text

ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅                     JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

Open in Telegram
Views52−70%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97509Text

Forwarded from Botton Creater ✅

500 ብር ካርድ ተለቀቀ

Open in Telegram
Views13−92%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97508Text

Forwarded from another channel

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

Open in Telegram
Views26−85%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97507Photo

Forwarded from another channel

ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

Open in Telegram
Views30−82%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97506Text

Forwarded from Qualitymovbot

ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ

Open in Telegram
Views6−96%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97505Text

Forwarded from Qualitymovbot

ቀን በቀን በራሳቹ ግምት በቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ እና አትራፊ መሆን ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ትክክለኛ የቤቲንግ አመዳደብ የያዘ ቻናል ነው ገንዘብ በፈጣኑ ያገኙበታል ይቀላቀላሉ 👇 https://t.me/+67jMRRLuOPBkMDc8

Open in Telegram
Views8−95%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97501Text

Forwarded from Qualitymovbot

1GB ስንት MB ነው?

Open in Telegram
Views16−91%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97500Text

Forwarded from Qualitymovbot

🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ

Open in Telegram
Views26−85%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97499Text

Forwarded from Qualitymovbot

ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅                     JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

Open in Telegram
Views31−82%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97496Photo

Forwarded from Qualitymovbot

ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ JOin በል 👇👇

Open in Telegram
Views4−98%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97492Text

Forwarded from Qualitymovbot

1GB ስንት MB ነው?

Open in Telegram
Views5−97%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97491Photo

Forwarded from Qualitymovbot

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ይሸለሙ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Open in Telegram
Views12−93%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97490Text

Forwarded from Qualitymovbot

ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅                     JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

Open in Telegram
Views20−88%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97489Text

Forwarded from Qualitymovbot

ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ

Open in Telegram
Views29−83%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97410Photo

🏗️ የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን ያሳኩ - በአዲሱ ዓመት አዲስ ቤት! ከ7 በላይ የአፓርታማ እና ከ 25በላይ የቪላ ፕሮጀክቶችን በተሳካ ሁኔታ አስረክቦ በታማኝነቱ የሚታወቀው ! 🏠 LIMAY REAL STATE (ሊማይ ሪል እስቴት) ፣ ግንባታው ከ50% በላይ የደረሰውን ዘመናዊ ባለ 14 ወለል የመኖሪያና የንግድ (Mixed-Use) አፓርታማ ፕሮጀክት በሽያጭ ላይ ያቀርብላችኋል። 📍 ልዩ ቦታው፦ ከጀርመን አደባባይ ወደ ጀሞ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በ1 ዓመት ከ6 ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለባለቤቶቹ ይረከባል። 🛏️ የ ካሬ አማራጮች፦ * ባለ 1 መኝታ — 85 ካሬ ሜትር * ባለ 2 መኝታ — 130 ካሬ ሜትር * ባለ 3 መኝታ — 162 ካሬ ሜትር 💰 የአከፋፈል አማራጭ፦ ለመግዛት ለሚያስቡ ደንበኞቻችን ከ20% ወይም ከ1.5 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፣ ቀሪውን ክፍያ በ2 ዓመት ጊዜ ውስጥ ቀስ እያሉ የሚከፍሉበት ልዩና አመቺ ዕድል ተመቻችቷል። 📞 የሽያጭ ዋጋዎችን፣ የክፍያ አማራጮችን እና የዩኒት ዝርዝሮችን ቀድመው ለማወቅና ፈጥነው ለመመዝገብ አሁኑኑ ይደውሉልን። ☎️ ለበለጠ መረጃ፦ በ 09-25-48-80-05 ይደውሉልን።#LimayRealEstate #NewYearNewHome #NowOnSale #AddisAbabaRealEstate #PropertyInvestment

Open in Telegram
Views755+343%vs avg
Forwards0
Reactions7
Comments—
#97324Photo

🤝የህልምዎ ባለቤት ይሁኑ! ከ አባይ ሆምስ ሪስቴት  ልዩ የመኖሪያ ቤት እንዲሁም የንግድ ሱቆች ። 🏢✨   በአዲስ አበባ እምብርት ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ፣ በምርጥ ዲዛይን እና ዘመናዊ አገልግሎቶች የተሟላ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ሱቅ  እየፈለጉ ነው? ..... ለዚህ ጥያቄዎ አባይ ሆምስ  ፍቱን መፍትሄ ይዞ ቀርቧል!   🏠አባይ ሆምስ(ABAY HOMES) በኮንስትራክሽን ዘርፍ በስኬት ላይ ስኬት የተቀዳጀው የBH trading እህት ኩባንያ፣ አባይ technical & trading ካምፓኒን ከፊቱ ያስቀደመው የBH SUITE & APARTMENT ፈለግ ተከታይ አባይ ሆሞስ ሪል ስቴት በማይታመን ዋጋ ሜክሲኮ ላይ ኑሩ እያልዎት ይገኛል።  +251998914104 🏠አባይ ሆምስ ሪል እስቴት ሜክስኮ 12,000 ሺ ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ቅንጡ የመኖሪያቤቶችን እና ዘመናዊ የንገግድ ሱቅእየሸጥን እነገኛለን። 10% ብቻ በምቹ እና የረጅም ግዜ አከፋፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ። 📣📣📣  በ ካሬ 99,500 ብር ብቻ  🏘 ባለ 1 መኝታ 78 ካሬ 🏘 ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ 🏘 ባለ 3 መኝታ  158.88  ካሬ   እንዲሁም ለኢንቨስትመንት አመቺ የሆኑ ሱቅች አፓርትመንቶቹ ሁሉንም   መሰረተ ልማቶች ያሟላ። 👌እንዲሁም የንግድ ሱቆችን  ከትንሽ ካሬ እስከፈለጉት የካሬ አመራጭ የመኖሪያ መንደራችን ያካተታቸው            👉 የከርሰምድር ዉሃ            👉Standby Gአባይrator            👉የእቃ ማጓጓዣ ሊፍት            👉🏽የልጆች መጫወቻ            👉🏽የመዋኛ ገንዳ            👉የቆሻሻ ማስወገጃ            👉የኢንተርኔት ገመድ            👉CCTV Camera የተሟላላቸው ናቸው። ለበለጠ መረጃ ☎️0998914104

Open in Telegram
Views1,449+749%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
#97255Video

📍በቦሌ ወሎ ሰፈር ዲጂታል ካርታ ያላቸው ባለ2 መኝታ - 128 ባለ 3መኝታ - 184ካሬ ➣ በወለል 2 ቤት ብቻ ➣በቂ የመኪና ማቆምያ ከተጨማሪ store ጋር ➣100% ባንክ ማመቻቸት ሚችሉበት ➣ከድንቅ እይታ ጋር ይዘንሎት መተናል ➣እንገነባለን ሳይሆን እኛ ገንብተን ጨርሰናል ➣ሳይት ለመጎብኘት እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0968062501☎️ ይደውሉልን።    👉    እኛ ጋር ሁሉም አይነት የመኖሪያ እንዲሁም የንግድ ሱቅ አማራጭ አለ።                  0968062501☎️

Open in Telegram
Views1,639+861%vs avg
Forwards1
Reactions—
Comments—
#96663Photo

#አንድ ቅዳሜ ጠዋት በአሜሪካን ኦሪገን የምትኖረው ክሪስታል ሊሪ ስጋ ለመግዛት ወደ አንድ የስጋ ገበያ ትሄድና ሆንዳ መኪናዋን ከሱቁ መግቢያ 15 ጫማ ያህል ርቀት ላይ ታቆማለች። የሚያስፈልጋት ስጋ እና አንድ ጋሎን ወተት ብቻ ስለሆነ አልቆይም በማለት አስባ ፣ የመኪናዋን ሞተር ሳታጠፋ በሮቹን ከፍታ የአራት አመት ህፃን ልጆን ከኋላ ባለው መቀመጫ ትታው ወደ ሱቁ ትገባለች። ሱቁ ውስጥ እንዳለች አንድ ሌባ ያልተቆለፈ፣ ክፍት መኪናውን ውስጥ ገብቶ መኪናውን እየነዳ ሲሄድ አንድ የሱቅ ሰራተኛ ተሽከርካሪው ሲወጣ አይቶ ወዲያውኑ ለክሪስታል ያሳውቃል ። መጀመሪያ ላይ ሌባው ከኋላው አንድ ትንሽ ልጅ እንደተቀመጠ አላወቀም ነበር። ህፃን ልጅ በመኪና ውስጥ እንዳለ ካስተዋለ በኋላ ዞሮ መኪናውን ከሰረቀበት ወደ ገበያ ይመለሳል ። የመኪና ሌባው የልጁን እናት ክሪስታልን "እንዴት ልጅሽን በተከፈተ መኪና ውስጥ ብቻውን ጥለሽ ትሄጃለሽ! ህፃናት ልጆችን የሚሰርቁ ሌቦች እንዳሉ አታውቂም ?" ሁለተኛ እንዲህ አታድሪጊ በማለት በቁጣ ገሰጻት ። ሌባው ህፃን ልጁን ለእናቱ ለክሪስታልን በሰላም ከመለሰ በኋላ እንደገና ወደ መኪናው ገብቶ በፍጥነት እየነዳ ከአካባቢው ተሰወረ። በኋላ ላይ ፖሊሶች በርካታ ማይሎች ርቀት ላይ በምትገኘው በፖርትላንድ የተሰረቀችው መኪና እንዳገኙና ተጠርጣሪ ሌባውን በፍለጋ ላይ እንደሆኑ ሪፖርት አድርገዋል ። #Share #Share #ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡ ❤መልካም ግዜ ተመኘሁ🙏 ❇️ግሩፑን ለማግኘት           👇👇 https://t.me/Mtshaf_bicha 🙏አሰተያየት ካላችሁ👇                  @Eyos18  አድርሱን 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚 ┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄

Open in Telegram
Views7,638×45vs avg
Forwards2
Reactions29
Comments—
#96413Text

📚ፈውስ የራቀው ሰው አለን ኤስ በአንድ ትልቅ የመጻሕፍት ማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ የመስክ ተወካይ በመሆን ያገለግላል። ይህ ሰው ባለቤትና አራት ልጆች ያሉት ቢሆንም ከሌላ ሴት ጋር ድብቅ የፍቅር ግንኙነት መስርቷል። ወደኔ ሲመጣ፣ ፊቱ ላይ ፍርሃት ይነበብበት ነበር፣ ቁጣ ቁጣም ይለዋል። እንደገለፀልኝ የእንቅልፍ እንክብል ካልወሰደ እንቅልፍ በዓይኑ አይዞርም። ከፍተኛ የደም ግፊት እና ሐኪሙ ያላወቀችለት ሌሎች የውስጥ ሕመሞች ነበሩበት። በዚያ ላይ ከልክ በላይ ይጠጣል። ብዙም ሳይቆይ ለመረዳት እንደቻልኩት፣ ለዚህ ሁሉ ችግር መንስኤው በውስጡ ያለ ስር የሰደደ የሃጢያተኛነት ስሜት ነው። ያደገበትን ሃይማኖቱን እጅግ በጣም ያከብራል፣ ይፈራል። በዚህ የተነሳ የጋብቻ ቃል-ኪዳኑን በማፍረሱ ውስጡ በወንጀለኛነት ስሜት እየተለበለበ ነው። ይህንን የአዕምሮ ቁስል እንዲጠግግ እና እንዲሁም ከዚህ ስሜት ለመሸሽ ብሎ አዘውትሮ የሚወስደው መጠጥ ችግሩን ከማባባስ በቀር የፈየደለት አንዳችም ነገር አልነበረም። ነገሩ እሳትን በቤንዚን ለማጥፋት እንደመሞከር ነው። ይህ ሰው ለምን ፈውስ ራቀው? አለን ስለ አዕምሮአችን ገለፃ ሳደርግለት በሚገባ አዳመጠኝ። ችግሩንም ረጋ ብሎ አሰበው። በመጨረሻ ይህን ድብቅ ግንኙነቱን ለማቆም ከውሳኔ ላይ ደረሰ። የመጠጥ ሱሱም ቢሆን ሳይረዳ ከራሱ ለመሸሽ ያደረገው ሙከራ እንደሆነ ተረዳ። ድብቁ አዕምሮው ውስጥ የተሰነቀረው ችግር ላንዴና ለመጨረሻ ተመንግሎ እስካልወጣ ድረስም ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔ እንደማያገኝ ተረዳ። ይህም በውስጡ የመተማመን መንፈስ ፈጠረለት። ገንቢ የሆነው ሃሳብ አፍራሽ የሆነውን አስተሳሰብ ሙሉ በሙሉ ደመሰሰው። በመጨረሻ ይህ ሰው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ከችግሩ ለመላቀቅ በቃ። ..... ከተጠናወተን ጎጂ ልማድ ለመላቀቅ ጥልቅ ፍላጎት ካለን፣ ሃምሳ አንድ በመቶ ፈውስ እንዳገኘን ይቆጠራል። ይህን ጎጂ ልማድ ለማቆም ያለን ፍላጎት፣ ለመቀጠል ካለን ፍላጎት የበለጠ ከሆነ፣ ሙሉ በሙሉ ከዚህ ችግር ለመላቀቅ ብዙም ከባድ አይሆንብንም። በአዕምሯችን መላልሰን የምናስበው ነገር የመጉላት ባህርይ አለው። በመሆኑም፦ → ከጎጂ ልማድ የመላቀቅን ነፃነትንና የአዕምሮ ሰላምን መላልሰን እናስብ። → አትኩሮቶቻችንን ሁሌ በዚህ አዲስ አቅጣጫ እናድርግ። → ይህን ስናደርግ ቀስ በቀስ የነፃነትና የሰላም ስሜት በመላ አካላችን እየተሰማን ይመጣል። → ይህም በድብቁ አዕምሮ ወዲያው ተቀባይነት በማግኘት በነባራዊ ሕይወታችን ውስጥ መገለጥ ይጀምራል። ድብቁ አእምሮ በአእምሮአችን ውስጥ ያለ እንቅፋትን ያስወግዳል! 📒አእምሮን በብቃት በመጠቀም      መልካም ሕይወትን የመምራት              ቁልፍ ምስጢራት      (The Power of Your      Subconscious Mind) ✍ Joseph Murphy ትርጉም ➢ እስክንድር ስዩም ዮሐንስ 📕161 - 163 📗አራተኛ እትም - ጥቅምት 2003 #Share #Share #ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡ 🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን ❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇 https://youtu.be/uIFPaM1OTCs?si=USJVeK-kLvqmxfst ❤መልካም ግዜ ተመኘሁ🙏 ❇️ግሩፑን ለማግኘት           👇👇 https://t.me/Mtshaf_bicha https://t.me/piyasa188     🙏አሰተያየት ካላችሁ👇                    @Eyos18  አድርሱን 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚 ┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄

Open in Telegram
Views7,479×44vs avg
Forwards3
Reactions27
Comments—
#96259Text

#የፈጣሪ_መጠን_ምን_ያህል_ነው?🖍 Ⓜ️አንድ ልጅ አባቱን "የፈጣሪ መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። Ⓜ️ከዚያም አባትየው ወደ ሰማይ አሻቅቦ አውሮፕላን ተመለከተና ልጁን "የዛ አውሮፕላን መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። Ⓜ️ልጁም "በጣም ትንሽ ነው። እምብዛም አይታይም" ብሎ መለሰ። Ⓜ️አባትየው ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ወሰደውና እየተጠጉት "እና አሁን የዚህኛው መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው። Ⓜ️ልጁ "ዋው አባቴ ይህ ግዙፍ ነው" ብሎ መለሰ። Ⓜ️አባቱ "ፈጣሪም እንዲህ ነው። መጠኑ በአንተና በእርሱ መካከል ባለው ርቀት ይወሰናል። ወደ እሱ በቀረብክ መጠን እርሱ በህይወትህ ውስጥ ግዙፍ ይሆናል" አለው። #ደዊት_ድሪምስ..📖🖍 #Share #Share #Share #ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡ 🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን ❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇 https://youtu.be/uIFPaM1OTCs?si=USJVeK-kLvqmxfst ❤መልካም ግዜ ተመኘሁ🙏 ❇️ግሩፑን ለማግኘት           👇👇 https://t.me/Mtshaf_bicha https://t.me/piyasa188     🙏አሰተያየት ካላችሁ👇                      @Eyos18  አድርሱን 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚 ┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄

Open in Telegram
Views6,575×39vs avg
Forwards8
Reactions43
Comments—
#96137Photoedited

በቻይና ሲቹዋን ግዛት ውስጥ በምትገኝ አንዲት ጸጥተኛ መንደር፣ ዣንግ ሊዮንግ የተባለ አባት ማንኛውም ወላጅ ሊያጋጥመው የማይገባውን እጅግ አስከፊ ውሳኔ ወስኗል። የሁለት ዓመቷ ሴት ልጁ ዣንግ ዢንሌይ፣ "ታላሴሚያ" በተባለ ከባድ የደም በሽታ ትሰቃያለች፤ ይህ በሽታ ሰውነቷ በቂ ሄሞግሎቢን እንዳያመነጭ ያደርገዋል። ​ለሁለት ዓመታት ሙሉ ወላጆቿ ለልጃቸው ህይወት ታግለዋል። ከወዳጅ ዘመድ በመበደር ከ12,000 ዶላር በላይ ለህክምና አውለዋል። ነገር ግን ገንዘባቸው አለቀ፤ አማራጫቸውም ተዘጋ። ​ሌላ ምንም ማድረግ ሲያቅተው፣ ዣንግ አንድ ማንም ሊያስበው የማይችለውን ነገር አደረገ። የልጁን መቃብር በራሱ እጅ ቆፈረ። ​ይህንን ያደረገው በተስፋ መቁረጥ ሳይሆን... ከልክ ያለፈ ፍቅር የተነሳ ነው። ​አሁን በየቀኑ ወደዚያ ቦታ ይወስዳታል ልክ እንደማንኛውም አባትና ልጅ በፓርክ እንደሚጫወቱት፣ እሷም በመቃብሯ አጠገብ ትጫወታለች። ​ይህንን የሚያደርገው ሊያስፈራራት ሳይሆን፣ ያ ቀን ሲመጣ ቦታው ለእሷ እንግዳ እንዳይሆንባት ነው፤ ቦታው የለመደችው፣ የምታውቀውና ሰላማዊ እንዲመስላት ነው። ​አባትየውም እንዲህ ይላል፦ "እሷ የምታርፍበት ቦታ ይሄ ነው። እኔ ማድረግ የምችለው ብቸኛው ነገር በየቀኑ ከጎኗ መሆን ብቻ ነው..." ​ልጅቷ ትስቃለች፣ ትጫወታለች። የዚያ ቦታ ትክክለኛ ምንነት ምንም እውቀት የላትም። ​አባትየው ግን ያውቀዋል። ሆኖም ግን፣ ገና ከእሷ ጋር የቀሩትን ጥቂት ጊዜያት በአግባቡ ለመጠቀም፣ በየቀኑ መጥቶ ያንን ቦታ ከልጁ ጋር ይጋራል። ​እውነተኛ የፍቅር መገለጫ... አንዳንድ ጊዜ ፍቅር ከምንገምተው በላይ ዋጋ ያስከፍላል። 💔🥀 #Share #ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡ https://youtu.be/uIFPaM1OTCs?si=XPNVCGzU2fgah2GG

Open in Telegram
Views5,671×33vs avg
Forwards6
Reactions42
Comments—
#95926Text

🤔ደስተኛ የነበረው ልጅ ድብርታም፣ብቻውን የሚያዝን እና ዝምተኛ ሆነ ምክንያቱ ደግሞ እናቱ ሞታ አባቱ ሌላ አግብቶ ከእንጀራ እናት ጋር መኖር በመጀመሩ ነበር። አንድ ቀን አባቱ ልጁን ጠራውና "በእናትህ እና በእንጀራ እናትህ መሃል ልዩነት አለ?" ብሎ ጠየቀው። ልጁም "አዎ" ብሎ መለሰ፡፡ አባቱም "ልዩነታቸው ምንድን ነው?" ሲል መልሶ ጠየቀው፡፡ ልጁም "እናቴ ውሸታም ነች፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ቃሏን ትጠብቃለች" ሲለው ያልጠበቀውን መልስ ያገኘው አባትም በመገረም "ምን ማለትህ ነው?" ይለዋል ፡፡ ልጁም እንዲህ አለ "እናቴ እያለች ጓደኞቼ ቤት እየሄድኩ እጫወት ነበር።እናቴም በተደጋጋሚ ጓደኞቼ ቤት ሄጄ መጫወቱን እንድተው ካልተውኩ ግን ምግብ እንደማትሰጠኝ ትነግረኝ ነበረ፡፡ ሆኖም ግን እኔን ቤት ውስጥ ስታጣኝ የምትሰራውን ስራ አቁማ እኔን ፍለጋ ትወጣና ስታገኘኝ ወደ ቤት ወስዳ ምግብ ትሰጠኝ ነበር፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ቃሏን ታከብራለች። ለዛም ነው ላለፉት ሁለት ቀናት ምግብ ያልበላሁት፤ እርቦኛል፣ እናቴም ናፍቃኛለች እናም የማለቅሰው ስለከፋኝ ነው" እያለ ማልቀስ ጀመረ፡፡ አባት የሚያደርገው ግራ ገባው እና አብሮት ያለቅስ ጀመር... *** ❤️,እናትን ማን ይተካታል? #እናትነት እውነት ይልሀል❤️ #Share #Share #Share #ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡ 🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን ❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇 https://youtu.be/Eb7GSEtReo0?si=xnW1Fqjr0ezyZ2xo ❤መልካም ግዜ ተመኘሁ🙏 ❇️ግሩፑን ለማግኘት           👇👇 https://t.me/Mtshaf_bicha https://t.me/piyasa188     🙏አሰተያየት ካላችሁ👇                       @Eyos18  አድርሱን 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚 ┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄

Open in Telegram
Views9,168×54vs avg
Forwards7
Reactions40
Comments—