Account
Explore the universe

Explore the universe

Welcome to Explorer the universe ✋ This Channel is for educational purposes only. "ꜱᴄɪᴇɴᴄᴇ ɪꜱ ɴᴏᴛ ᴀʟʟ ᴀʙᴏᴜᴛ ɢᴀɪɴɪɴɢ ꜱᴄɪᴇɴᴛɪꜰɪᴄ ᴋɴᴏᴡʟᴇᴅɢᴇ, ʀᴀᴛʜᴇʀ ɪᴛ'ꜱ ᴛʜᴇ ᴄᴜʀɪᴏꜱɪᴛy ᴛᴏ ᴇxᴩʟᴏʀᴇ ᴀɴᴅ ᴛᴏ ꜱᴏʟᴠᴇ ᴛʜᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀꜱᴇ. " Comment or cross 👉 @ExplorerTheUniverseBot

Username
@exploretheuniverse
Subscribers3,368
Avg views per post, 7d—last 7 days
ERR0.89%30-day average

Latest posts

#12910Text
Views300%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#12898Photo
Views328×11vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#12890Text

የዩኒቨርስ መነሻ እና መድረሻ ክፍል አንድ😐 #Big_Bang የቢግ ባንግ ቲዎሪ የሚታየውን ዩኒቨርስን የሚገልጽ ኮስሞሎጂካል ሞዴል ሲሆን፣ በሞዴሉ መሠረት ከ13.8 ቢሊዮን አመት በፊት በተፈጠረ ከባድ ፍንዳታ አሁን ያለው ዩኒቨርስ ቅርፁን ሊይዝ እንደቻለ የቢግ ባንግ ቲዎሪ ያስረዳናል። ሞዴሉ እንደሚገልጸው ከሆነ ዩኒቨርሳችን ከዜሮ ይዘት(zero volume) ወይም ሲንጉላሪቲ እንዲሁም ከከፍተኛ እፍጋት(density) እና የሙቀት መጠን (temperature) የተፈጠረ እና እየተለጠጠ የመጣ እንደሆነና አሁንም እየተለጠጠ እንዳለ እና ወደፊትም እየተለጠጠ እንደሚሄድ ይገልፅልናል። በዚህ አጋጣሚ የዩኒቨርስ እድሜ cosmic microwave background (CMB) radiation መሠረት በማድረግ እንደታወቀው ዩኒቨርሳችን 13.8 ቢሊየን አመቱ ነው። ● ከቢግ ባንግ በፊት ምን ነበር? ● ለቢግ ባንግ መፈጠር ምክኒያቱ ምንድነው? ● እንዴት ዩኒቨርስ ከሲንጉላሪቲ ተነሳ? አሁንም ያልተመለሱ አከራካሪ ጥያቄዎች ናቸው። ●ታዲያ ይህ ከ13.8 ቢሊየን አመታት በፊት የተፈጠረው ዩኒቨርስ እንዴት ሊጠፋ ይችላል? ብዙ ፊዚሲስቶች ዩኒቨርሳችን ከ 2.8 ቢሊየን እስከ 22 ቢሊየን አመታት ውስጥ ይጠፋል ብለው የሚያምኑ ሲሆን ፣ የተለያዩ ተመራማሪዎች ደሞ ዩኒቨርስ በመጥፋት ሂደት ላይ ነው ብለው ይናገራሉ። ሳይንቲስቶች ዩኒቨርስ ሊጠፋበት ይችላል ያሉትን ሶስት የተለያዩ መላምቶች አስቀምጠዋል። ●ታዲያ እነዚህ ሶስት መላምቶች ምንድናቸው? ክፍል ሁለት ይቀጥላል.........

Open in Telegram
Views314×10vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#12876Text

5ቱ የኤልያን ዘሮች 5ተኛ ግሬኤልያን እነዚህ የኤልያን ዘሮች በሚድያ ብዙ ጊዜ የምናቃቸውና ሁለት አይነት ዘሮ ያላቸው ሲሆኑ ረጃጅሞቹ የመጠቀ አዕምሮ እና ጥበብ ያላቸው ሲሆኑ አጫጭሮቹ ደሞ ምናልባት በሬፕኪልያን የተፈጠሩ ሊሆኑ ይችላሉ የኤልያን ዘሮች ዜታ ሬቲኩሊ ከሚባል የክዋክብት ስርዓት የሚመጡ ና ዩፎአቸውንም በጭንቅላታቸው ማዘዝ ይችላሉ 4ተኛ ሬፕኪልያን እነዚህ ደሞ የእባብ ዝርያ ያላቸውና ጭራ እንዲሁም በጡንቻ የዳበረ ሰዉነት ያላቸው ሲሆኑ የሚገርመው ነገር ራሳውን ወደ ሰው መቀየር ቁመታቸው ከ2.5 ሜትር በላይ ነው የሚችሉና ድራኮ ከሚባል የክዋክብት ስርዓት የሚመጡ ሲሆኑ በጥንት ዘመን እነዚህ አኑናኪዎች ናቸው ወደዚህ ምድርም የሚመጡት የሰውን ልጅ በማሰቃየት ከሰው ልጅ የሚገኘውን ኢነርጂ በመጠቀም አለምን ለመቆጣጠር ነው በዚህ የተነሳ ታዋቂ የፊልም አክተሮችና ሙዚቀኞች ሬፕኪልያኖች ናቸው ተብሎ ይታሰባል በአጠቃላይ እነዚህ መጥፎ የሚባሉት የኤልያን ዘሮች ናቸው 3ተኛ ኖርዲክ(ፕሌዲያን) እነዚህ መልካቸው ከሰው የሚመስሉ ና ከሰው እጅግ ያማረና ሰማያዊ አይን ወርቃማ ፀጉር እንዲሁም የሚያበራ ቆዳ አላቸው ኖርቢክ የሚለው ስም የተሰጣቸው የኖርዌይ ህዝቦችን ስለሚመስሉ ነው እነዚህ የሰውን ልጅ አዳኝ ናቸው ወደ ምድር የሚመጡትም የሰውን ልጅ ለማዳንና ከፈጠራቸው ጋር ለማገናኘት ነው የሚመጡትም ከተቀደሰ ስፍራ ሲሆን ፕሌዲያን ከሚባለው የክዋክብት ስርዓት ነው እነዚህ ለምሳሌ ከ10 ጊዜ በላይ የኒውክለር ጥቃት ሊደርስ ሲል ሲስተሙን በማቋረጥ እንዳይከሰት አድርገዋል 2ተኛ ማንቲስ (ኢንሴክት) እነዚህ ደሞ ልክ እንደ ሬፕኪልያኖች ራሳቸው ን ወደ ሰው መቀየር የሚችሉና ቁመታቸውም ከ2-3 ሜትር ነው ድራኮ ከሚባል የክዋክብት ስርዓት የሚመጡ ሲሆኑ ፕላኔቶችን ለመቆጣጠር ከሬፕኪልያኖች ጋር አብረው ይሰራሉ እነዚህ መጥፎ የሚባሉት የኤልያን ዘሮች ናቸው 1ኛ አንድሮሜዳ ኤልያንስ እነዚህ መልካቸው ከኤልያኖች ይልቅ ወደ ሰው የሚያደላና ለምድር ቅርብ ከሆነ የክዋክብት ስርዐት የሚመጡ ናቸው የሚመጡትም የሰውን ልጅ ለማዳንና ለመርዳት ነው. @Exploretheuniverse @Exploretheuniverse

Open in Telegram
Views236+687%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#12858Photo
Views145+383%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—

All posts