🔄 2018 Final Year Exit Exam የ Pharmacy እና Computer Science ተካቷል! 🙌🏾 በ2018 ዓ.ም ሰኔ ወር የተሰጠውን Exit Exam በየኮርሶቹ በማደራጀት፣ ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር በአፕሊኬሽናችን ውስጥ አካተናል። 💊 Pharmacy 🧑💻 Computer Science 🔄 ምስሉ ላይ እንደሚታየው Refresh በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ ። 🔜 ሌሎች Departments ጥያቄዎችንም እያዘጋጀን ነው። በቅርቡ Upload እንዳርጋለን Update news ተከታተሉን💚 🖥APPLICATION:- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia 👨🏾💻 App Support: @ExitPassEthiopia_Support
Open in TelegramPosts of ExitPass Ethiopia
#Exit_Exam_Registration የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በድጋሚ በግል ተፈታኞች (Re-sitters) ምዝገባ ተጀምሯል። የምዝገባ ጊዜ 👇 ከህዳር 14-21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይመዝገቡ 👇 https://exam.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ ’Re-sit registration’ የሚለውን በመጫንና የሚያገኗቸውን አምስት ደረጃዎች በመከተል ምዝገባዎትን ያጠናቅቁ። Note: ● ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። ● ክፍያ ከመፈፀማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ ይኖርባችኋል። የፈተና ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈፀም አይቻልም። ● በተሻሻለው የክፍያ ተመን መሰረት የመውጫ ፈተና ክፍያ 2,000 ብር ሲሆን፣ ክፍያውን በቴሌብር ይፈፅሙ። ● የመፈተኛ ፓስዎርድ እና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ እንደሚሰጣችሁ ተገልጿል፡፡ ● Username የረሳችሁ "Forgot Username" የሚለውን በመጫን በድጋሚ ማግኘት ትችላላችሁ። ● የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ 48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ 48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ተመዝጋቢዎች ይለቀቃል፡፡ ● እያንዳንዱ ካምፓስ የተወሰነ የመቀመጫ ብዛት ያለው በመሆኑ፣ ቀድማችሁ በመመዝገብ የሚመቻችሁን የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ተብሏል። ክፍያ ከፈፀማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ የፈተና ጣቢያችሁን መቀየር እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
Open in Telegram#Update የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ጊዜያት አረጋግጧል። በዚህም፣ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል። የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል። ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽሎ በፀደቀው የክፍያ ተመን መሠረት እንደሆነ ተገልጿል።
Open in Telegramየተስተካከለ የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈታኞች ምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ● የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም ● የግል እና የክልል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ● የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) የአጋማሽ ዓመት መርሐግብር፦ የተፈታኞች ምዝገባ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ● የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መርሐ የተፈታኞች ምዝገባ ከጥር 03-20/2019 ዓ.ም 💬 @ExitPassEthiopia
Open in Telegramበጥር ወር መጀመሪያ እንደሚሰጥ ለሚጠበቀው የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ራሳቸው በበይነ-መረብ በቀጥታ መመዝገብ እንዳለባቸው ተገለፀ። ተፈታኞች ራሳቸው ምዝገባ የሚያደርጉበት የኦንላይን አድራሻ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እና ክፍያን ጨምሮ ፈተናውን ለመውሰድ የተቀመጡ መስፈርቶችን እንዲያሟሉ ይጠበቃሉ። በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የሪሚዲያል፣ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚወስዱ ተፈታኞች ራሳቸው በበይነ-መረብ በቀጥታ መመዝገብ የሚችሉበት ስርዓት እየዘረጋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። (ተፈታኞች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች ከላይ ተያይዟል።) 💬 @ExitPassEthiopia
Open in Telegram📚 Economics 2018 Exit Exam ተካቷል!🙌🏾 በ2018 ዓ.ም ሰኔ ወር የተሰጠውን Economics Exit Exam በየኮርሶቹ በማደራጀት ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር በአፕሊኬሽኑ ውስጥ አካተናል። 🔄 ምስሉ ላይ እንደሚታየው Refresh በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ ። 🔜 ሌሎች Departments ጥያቄዎችንም እያዘጋጀን ነው። ስንጨርስ እናሳውቃችኋለን፤ ጠብቁን! 💚 🖥APPLICATION:- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia 👨🏾💻 App Support: @ExitPassEthiopia_Support
Open in Telegram🔍 Strategical በሆነ መንገድ ትዘጋጁ ዘንድ በጥንቃቄ የተዘጋጁ Exit Exam Analysis 🧑💻Computer Science👇🏾 https://t.me/ExitPassEthiopia/33 💰Accounting & Finance👇🏾 https://t.me/ExitPassEthiopia/35 ⚖ Law👇🏾 https://t.me/ExitPassEthiopia/36 🩺Nursing👇🏾 https://t.me/ExitPassEthiopia/37 🛒 Marketing Management👇🏾 https://t.me/ExitPassEthiopia/46 📈 ECONOMICS👇🏾 https://t.me/ExitPassEthiopia/47 💊Pharmacy👇🏾 https://t.me/ExitPassEthiopia/86 👨💼Management👇🏾 https://t.me/ExitPassEthiopia/87 💾 Information Systems👇🏾 https://t.me/ExitPassEthiopia/110 💻 Information Technology👇🏾 https://t.me/ExitPassEthiopia/111
Open in Telegram📣 ብዙ ተማሪዎች ለ Exit Exam ከአሁኑ ጀምሮ እኛን በመቀላቀል በመዘጋጀት ላይ ይገኛሉ። 👏🏾 🗂90+ ለማምጣት የሚያስፈልጓችሁን ExitPass Ethiopia ላይ ታገኛላችሁ፦ - Last Year Exit Exams - University Model Exams - Mock Exams - MCQ Questions - Study Notes 🖥ሁሉ በአንድ ቦታ! በስልካችሁ!💋 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia 👨🏾💻 App Support: @ExitPassEthiopia_Support
Open in TelegramExitPass Ethiopia ለ2018 ዓ.ም. Exit Exam ተፈታኞች Life Saver ነበር! ጥያቄዎችን በሚገባ በማደራጀት፣ በአንድ ጥያቄ አማካኝነት ዘርዘር ባለ ድንቅ Explanation ተዛማጅ ነጥቦችን በቀላሉ በማስጨበጥ፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማለፍ ብቻ ሳይሆን አሪፍ ውጤት እንዲያመጡ ረድቷቸዋል። የ Mid-Year ተጠቃሚዎቻችን ውጤት https://t.me/ExitPassEthiopia/81?single የ Final-Year ተጠቃሚዎቻችን ውጤት https://t.me/ExitPassEthiopia/172 አሁን ተራው የእናንተ ነው❤️
Open in Telegram📣 Exit Exam & Final Semester: እንዴት በሁለቱም ውጤታማ መሆን ይቻላል? በመጨረሻው Semester በፕሮጀክት እና በፈተና Stress ውስጥ ላለመግባት አሁኑኑ ዝግጅት መጀመር ወሳኝ ነው! መጨረሻ ላይ ጊዜ ስለሚያጥር አስቀድማችሁ ልትተገብሯቸው የሚገቡ 4 ወርቃማ ምክሮች፡ 📌 1. Blueprint ላይ ትኩረት አድርጉ Exit Exam Blueprint በማውረድ ከፍተኛ Weight የተሰጣቸውን ኮርሶች አስቀድማችሁ ለይታችሁ አጠናቁ። 📌 2. Short Notes አዘጋጁ የ4 ዓመት የኮርስ PPTዎች መጨረሻ ላይ ለማንበብ ጊዜ አይበቁም። አሁኑኑ ዋና ዋና ኮንሴፕቶች፣ ፎርሙላዎች እና Key Points የያዙ ማስታወሻዎችን አዘጋጁ። 📌 3. የጊዜ አጠቃቀም (70/30 Rule) የጥናት ጊዜያችሁን ክፈሉ፦ 70% ለ Final Semester፣ 30% ደግሞ ለ Exit Exam አሁኑኑ መመደብ ጀምሩ። 📌 4. ጥያቄዎችን ተለማመዱ ያለፉ ዓመታት የሞዴል ጥያቄዎችን በጊዜ ገደብ መስራት የፈተናውን Pattern ለመረዳት እና የ ፈተና ፍርሃትን ለማስወገድ ይረዳል። ቀድሞ መዘጋጀት ጭንቀትን ይቀንሳል! 💬 @ExitPassEthiopia
Open in Telegram✔️🔢🔢🔢🔢✔️ ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱ አመት 🌻 የሰላም፣ የፍቅር፣ የስኬትና የመተሳሰብ ያድርግልን። 🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼
Open in Telegramየ 2019 ዓ.ም የከፋተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር! 👉Exit Exam --ሰኔ 3--13/2019 👉Grade 12 Exam -- ሰኔ 28--ሐምሌ 9/2019 የትምህርት ሚንስትር አጠቃላይ የአመት ካላንደር ከላይ ተያይዟል 💬 @ExitPassEthiopia
Open in Telegram🔄UPDATE NEWS 📕ከታች ለተዘረዘሩት የትምህርት ክፍሎች STUDY NOTES ተካተዋል 📌 Nursing 📌 Pharmacy 📌 Public health 📌 Medical laboratory 🎉በእያንዳንዱ ኮርስ በቻብተር በመከፋፋል ለአጠናን ምቹ አድርገን አካተንላችኋል Refresh አድርጋችሁ ማግኘት ትችላለህ 🤩 መልካም ጥናት 💬 @ExitPassEthiopia
Open in Telegram✔️ ለ Exit Exam በቀላሉ ይዘጋጁ! የ 2018 Exit Exam ተፈኞችን በ አጭር ጊዜ ውስጥ በማዘጋጅት ውጤታማ ያደረጋቸውን የ Mobile Application በመጠቀም በቀላሉ ተዘጋጁ! 🏷 በ ኮርስ የተከፋፈሉ ጥያቄዎችን በአንድ ላይ ያቀፈ። ✅ Last year Exit Exams ✅ University Models ✅ Mock Exams ✅ MCQ 📚 በየምዕራፉ የተዘጋጁ Study Notes የተመረጡና ለአንብቦ መረዳት አመቺ የሆኑ Study Notes በ Chapter ተከፋፍለው የቀረቡ! 🌐 ከኢንተርኔት ነጻ አንድ ጊዜ ጥያቄዎችን በማውረድ በየትኛውም ቦታ ያለ ዳታ መጠቀም የሚያስችል። 💡 በአንድ ጥያቄ ብቻ በርካታ ተዛማጅ ፅንሰ-ሃሳቦችን የሚያስጨብጡ ግልጽና ማራኪ ዝርዝር የ ጥያቄዎች ማብራሪያ ጋር! 🎉 መተግበሪያውን አሁኑኑ በማውረድ 90+ አስመዝግቡ! 🖥Download on Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia 🆘 Support: @ExitPassEthiopia_Support 💬Join Us፦ @ExitPassEthiopia
Open in Telegram🎉 Chapter-wise Study Notes በ PDF ኣካተናል! ለእያንዳንዱ ኮርስ በቻፕተር የተከፋፈሉ የ Exit Exam መዘጋጃ ኖቶች በ PDF ተዘጋጅተው በአፑ ውስጥ ተካተዋል። ኖቶቹን ለማግኘት አፕሊኬሽኑን ከ Google Play Store Update አድርጉ። 📄 አሁን PDF ተዘጋጅቶላቸው የተካተቱ Departments፦ > Accounting & Finance > Agricultural Economics > Computer Science > Economics > Electrical Engineering > Environmental Health > Information Systems > Information Technology > Law > Logistics > Management > Marketing Management > Software Engineering > Sport Science 🔄 በቀጣይ ዝግጅት ላይ ያሉ የትምህርት ክፍሎች | Upcoming Updates፦ > Civil Engineering > Comprehensive Nursing > Medical Laboratory > Pharmacy > Public Health ለእነዚህ የትምህርት ክፍሎች የ PDF ማስታወሻዎች በዝግጅት ላይ ስለሆኑ አዘጋጅተን ስናጠናቅቅ በ Update የምናሳውቅ ይሆናል። በትግስት ጠብቁን።🙏🏾 🖥Update the app here፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia 👨💻Help?፦ @ExitPassEthiopia_Support 💬 @ExitPassEthiopia
Open in Telegramየኛ ቤተሰቦች፣ የዘንድሮው የ Exit Exam ፈተናችሁ ምን ይመስል ነበር? በእኛ መተግበሪያ ExitPass Ethiopia ጥያቄዎችን አብረን ስንሰራ በነበረው ሂደት ውስጥ ምን ያህል ተጠቅማችኋል? ለፈተናውስ በስንት ቀናት ተዘጋጃችሁበት? የእናንተ አስተያየት ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው! ያገኛችሁትን ጥቅም፣ለቀጣይ ተፈታኞች መልዕክት፤ ያጋጠማችሁን እና ማንኛውንም ሃሳባችሁን እዚህ ያጋሩን 👇 @ExitPassEthiopia_Support ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን! ❤️ 🖥 Playstore ላይ Review and Rate ⭐⭐⭐⭐⭐ ማድረጋችሁንም እንዳትረሱ 🙏🏾👇🏾 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia
Open in Telegram